በኦሮሚያ ከተሞች የሚካሄድ ተቃዉሞ ዛሬም ቀጥሏል-voa-amharic
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ከተሞች ከሕዳር ወር ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ትላንት አርብ በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉን ቪኦኤ ዘግቧል። በኢትዮጵያ የተቃውሞ ታሪክ ለረጅም ግዜ የተደረገ የተባለለት በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ባለው ሰልፍ...
View Article‘El Chapo’ recaptured after jail break
He made headlines around the world when he broke out of a maximum security prison through a long tunnel, but now he has been recaptured. The notorious Mexican drug lord Joaquin Guzman, known as El...
View ArticleSomalia boat tragedy leaves 122 refugees dead
At least 112 refugees have died when a boat carrying Ethiopians and Somalians sank off the coast of the Somaliland autonomous region in northern Somalia. The sinking occurred on Friday after the...
View Articleመድረክ በኦሮምያ ጉዳይ ባለ አምስት ጥያቄ መግለጫ አወጣ-VOA Amharic
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባለአምስት ጥያቄ መግለጫ ማውጣቱን ቪኦኤ ዘገበ፡፡ ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ የወጣው ይህ መግለጫ “ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሠርና በማንገላታት የኦሮሞን ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል መግታት አይቻልም” የሚል ነው ያለው ቪኦኤ ታሥረዋል ወይም በቁም እሥር...
View ArticleSaudi executes Ethiopian woman for axe murder
RIYADH (AFP) – Saudi authorities on Sunday executed an Ethiopian woman convicted of murdering a Saudi female with an axe, the 50th death sentence carried out in the kingdom this year, the interior...
View Articleድርቁ አስፈሪ ገጽታ እየያዘ ነው
በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ አስፈሪ ገጽታን እየያዘ መሆኑን ዓለም አቀፍ ለጋሾች እየገለጹ ነው፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትና ከአርባ በላይ ለጋሾች በተጣመሩበት የጋራ የሰብዓዊ የዕርዳታ ጥሪ፣ በአገሪቱ 10.2 ሚሊዮን ሕዝብ የአስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታውቀው ነበር፡፡ ይህ በተገለጸ...
View ArticleList of winners of the 73rd annual Golden Globe Awards
List of winners of the 73rd annual Golden Globe Awards, announced Sunday in Beverly Hills, California: MOTION PICTURES –Picture, Drama: “The Revenant.” –Picture, Musical or Comedy: “The Martian.”...
View Articleበእውቀቱ ስዩምን እንደ “ናይጀሪያዊው ቤን ኦክሪ?”- (ቻላቸው ታደሰ)
በእውቀቱ ስዩም አዲስ መፅሃፍ ማሳተሙን ስለሰማሁ እንዲህ እላለሁ፤ በእውቀቱን እንደ socio-political critic ወይም እንደ “ተናዳፊ ዝንብ” (gadfly) አየዋለሁ፤ ማህበረሰቡ ከድብታው እንዲነቃ፣ ህመሙን እንዲረዳ ቆንጠጥ እንደሚያደርግ ተናዳፊ ዝንብ:: (ታላቁ ግሪካዊ አንሰላሳይ ሶቅራጥስ ራሱን እንደ...
View Articleበኦሮሚያ ክልል በመንግስት ላይ ሕዝባዊው ተቃውሞ ቀጥሏል-VOA Amharic
በኦሮሚያ ክልል የአዲስ አበባንና የፊንፊኔን ልዩ ዞኖችን ለማቀናጀት የተነደፈዉን ማስተር ፕላን በመቃወም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ትላንትና በዛሬዉ እለት በጂማና በሃሮማያ ዩኒቬርሲቲዎች ተካሂደዋል፥ የመንግስት ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎችም ተማሪዎቹን በመደብደብ ተቃዉሞዉን መበተናቸዉ ታዉቋል። በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ ተቃውሞው...
View Article“ፍርሃት” በኢትዮጵያ ላይ የነገሰው ዋነኛ ገዥ…! _(ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ኣርኣያ፡)
. ስደት የፍርሃት ምንጭ ነው፤ በዚህ ላይ የተግባባን እና ወደ እውነታው የደረስን ይመስለኛል፡፡ ተሰድደው ከፍርሃታቸው በላይ ሃፍረታቸው ቀፍድዷቸው እንደተሰቃዩ የሞቱት ጥቂቶች አይደሉም፡፡ እነርሱን የኢትዮጵያ እንባ የሞትን እሳት ባህር ያርጥብላቸው፡፡ በሕይወት ካሉም የውቅያኖሱ ማዕበል ይብረድላቸው፤ ላገራቸው መሬት...
View Articleየኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ባልደረባ ጋዜጠኛ ብሊሴ ቀነአ ከስራ ተባረረች
የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ጋዜጠኛ የሆነችው ብሊሴ ቀነአ ታህሳስ 30 ቀን 2008 ዓም ከስራ ተባረረች። ጋዜጠኛዋ በተባረረችበት ቀን በተለመደው ስራ ሰዓቷ ቢሮ ልትገባ ስትል መግቢያ በር ላይ በዘበኞች እንድትመለስ መደረጉን ኦሮሚያ ሚዲያ ኔቶርክ ዘግቧል። ጋዜጠኛ ብሊሴ ቀነአ ከአለቃዋ ከስራ ስለመሰናበቷ የተገለጸላት...
View Articleመንግስት በሰጣቸው ያለመከሰስ ዋስትና ወደ አገር ቤት የተመለሱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ታሰሩ
በአክሰስ ሪል እስቴት ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ አገር ጥለው ለሁለት አመታት የተሰደዱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፤ ከመንግስት አካላት ጋር በተደረገ ድርድር ወደ አገራቸው ገብተው የጀመሯቸውን ስራዎች ለማስቀጠልና ከተለያዩ አካላት ለቀረቡባቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በመስማማት የካቲት 12 ቀን 2007...
View Article