Gospel Singer Willy Paul Calls Off Wedding To His Ethiopian Fiancée
2015 was definitely the year of celebrity weddings and many thought gospel artist Willy Paul would be the final celebrity to join the wedding bandwagon with his gorgeous Ethiopian fiance. Well the...
View Articleየአግድሞሽ ቅራኔ ወጎች መዘዝ-(ቻላቸው ታደሰ)
መነሻዬ ሰሞኑን “ሐጎስ”፣ “ቶላ” እና “እርገጤ” የተሰኙ ሦስት የልቦለድ ገፀ ባህሪያትን መሰረት ያደረገውና እንደ ሰደድ እሳት ማህበራዊ ሜዲያውን እያዳረሰ ያለው ነገር ነው… በበኩሌ የ“ሐጎስ፣ ቶላ እና እርገጤ ወግ” (A Tale of Hagos, Tolla and Erigete” በማለት ሰይሜዋለሁ… በስነ ፅሁፍ አውድ...
View ArticleFrench President Honors Charlie Hebdo, Kosher Market Victims
French President Francois Hollande has honored 17 victims killed in Islamic extremist attacks on satirical newspaper Charlie Hebdo, a kosher market and police a year ago this week, unveiling plaques...
View Articleበአዳማና በሦስት የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬም የተቃዉሞ ስልፍ ቀጥሏል-VOA Amharic
በኦሮሚያ ህዘባዊ ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። በምእራብ ሃረርጌ የመሳላ ከተማ ተማሪዎች ባካሄዱት ተቃውሞ የኦሮሚያን ገበሬዎች ያፈናቅላል የተባለውን ማስተር ፕላን አውግዘው በተቃውሞ ሳቢያ የታሰሩ ሁሉ እንዲፈቱና የተገደሉ ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል ሲል ቪኦኤ ዘግቧል። ዛሬ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ሁለት...
View Articleየዮናታን ተስፋዬ እና ጌታቸው ሺፈራው ጠበቆች ከማዕከላዊ በር ላይ እንዲመለሱ ተደረጉ
በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት...
View Articleዋናው ኦዲተር ገመቹ ዱቢሶ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለሥልጣናትን አስጠነቀቁ
የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የኦዲት ግኝት ሪፖርትርን በፓርላማው መድረክ ለመከላከል የሞከሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችን አስጠነቀቁ፡፡ ዋና ኦዲተር በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2006 በጀት አፈጻጸምና የክዋኔ ኦዲት በማድረግ ግኝቶቹን በ2007 ዓ.ም. ግንቦት ወር ላይ ለፓርላማው ሪፖርት ያደረገ ሲሆን፣...
View Articleስደት የፍርሃት ውጤት ነው – (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)
ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና ማንነቱን እንዲከዳ ይቃጣቸዋል፤ አንዱን አውቀዋለሁ፤ ከፖሊቲካና ከትጥቅ ትግል ወደስደት ‹‹ነጻነት›› የተሸጋገረ...
View Articleየኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥሪ-VOA Amharic
በኦሮሚያ ሕዝብ የሚያካሂደው ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል መሆን አለበት በማለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የትብብር ጥሪ አደረጉ ። ለፍትህና እኩልነት ሲታገል የሚደርስበት ስቃይ ሁላችንንም ሊያመን ይገባል በሚል ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ጥሪ በስፋት እየተካሄደ ነው። የቪኦኤው ሰሎሞን ክፍሌ የትብብር ጥሪውን አስተባባሪዎች...
View ArticlePierre-Emerick Aubameyang beats Yaya Toure to win African player of the year
Gabon striker Pierre-Emerick Aubameyang beat Ivory Coast’s Yaya Toure to win the Confederation of African Football’s player of the year award. In a vote of coaches and technical directors of Caf...
View ArticleArmed Youths Attack Police Stations in Cameroon Capital
At least one person was killed and several dozen wounded Thursday as hundreds of armed Cameroonian youths attacked police stations in Mokolo, one of Yaounde’s largest markets. The youths — some...
View ArticleSomalia cut diplomatic relations with Iran
The Federal republic of Somalia announced has cut off diplomatic relations with Iran. This comes after disputes between the Kingdom of Saudi Arabia and Iran. Somalia’s Foreign Ministry has accused the...
View Articleበኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ ቀጥሏል
በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ ትናንትም በተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሎ መዋሉ ታወቀ። በትናንትናው ዕለትም በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች እና በአንዳንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መንግስት እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ በመቃወም የተለያዩ ህዝባዊ እምቢተኝነቶች መካሄዳቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በትናንትናው ዕለት...
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸዉን ሰላማዊ ተቃዋሚዎች በፍጥነት እንዲፈታ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ አቀረበ-VOA Amharic
የኢትዮጵያ መንግስት ያሰራቸውን ሰላማዊ ተቃዋሚዎች በአስቸኳይ እንዲፈታ ዓለም አቀፉ የመብት ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳስቦ እስከ ፊታችን የካቲት 9, 2008 ዓ.ም ዓለም አቀፍ ማህበረስብ ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት ደብዳቤ እንዲጽፍ ጥሪ አቀረበ። የታሰሩት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት፣ ተማሪዎች...
View Article