ይድረስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዶር ደስታ ወ/ጊዮርጊስ”ፍትህ ለመሀመድ !”ብለው ይጠይቁን ዘንድ በባንዴራው ብቻ ሳይሆን...
ይድረስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለዶር ደስታ ወ/ጊዮርጊስ ለሁለተኛ ጊዜ ለቀናት ጉብኝት የውጭ ጉዳይ ትልቅ እንግዳ የሆኑት እርስዎ መምጣትዎን ሰምቻለሁ ፣ አምና ለተመሳሳይ ጉብኝት መጥተው ባረፉበት ሆቴል ተገናኝተን በሳውዲ ስደተኛ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ፣ በተለይም በብላቴናው መሀመድና በአንድ...
View Article‹‹በሕገ መንግሥቱ ውስጥ የአውራ ፓርቲ ሥርዓት ቦታ የለውም›› ዶ/ር አበራ ደገፋ፣ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት
ዶ/ር አበራ ደገፋ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶ/ር አበራ በሕገ መንግሥት ጉዳዮች ላይ በርካታ ሥራዎችን አሳትመዋል፡፡ ከቀናት በፊት ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በሥራ ላይ ከዋለ 20ኛ ዓመቱን በደፈነው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት፣ በተለይም ሕገ...
View Articleአደጋና ሃሺሽ ( አርአያ ተስፋማሪያም)
ከትላንት በስቲያ በሲልቨር እስፕሪንግ እመቤት የተባለች ኢትዮጵያዊት በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷ አልፏል። የሁለት ልጆች እናት የሆነችው እመቤት የነርስ ባለሙያ ነበረች። አደጋውን ያደረሰው አሽከርካሪ ቢሰወረም ነገር ግን በስፍራው የነበሩ ሃበሾች ተከታትለው ፎቶ በማንሳትና የመኪናውን ታርጋ በመፃፍ ለፖሊስ ሪፖርት...
View ArticleHit-and-run victim remembered as ‘intelligent, kind,...
The woman who was killed Friday evening in a hit-and-run incident on Southern Avenue SE was a highly regarded physician’s assistant at the nearby United Medical Center who was lauded and praised by...
View Article(ALEMNEH WASSE NEWS) time for EPRDF TO ALTER FROM WITHIN AND TO REACH
time for EPRDF TO ALTER FROM WITHIN AND TO REACH….time for EPRDF TO ALTER FROM WITHIN AND TO REACH…..time for EPRDF TO ALTER FROM WITHIN AND TO REACH
View ArticleNati Haile – Reha “ሪሃ” (Official Video) – New Ethiopian Music 2015
Nati Haile – Reha “ሪሃ” (Official Video) – New Ethiopian Music 2015.Nati Haile – Reha “ሪሃ” (Official Video) – New Ethiopian Music 2015…..Nati Haile – Reha “ሪሃ” (Official Video) – New Ethiopian Music 2015
View ArticleArsenal vs Liverpool 0-0 2015 Highlights Premier League 24 -08-2015 Match Day...
Arsenal vs Liverpool 0-0 2015 Highlights Premier League 24 -08-2015 Match Day Drama…..Arsenal vs Liverpool 0-0 2015 – Philippe Coutinho Amazing Chance
View Articlevoanews-Ethiopia American engineers and scientists (seaes) symposium
voanews-Ethiopia American engineers and scientists (seaes) symposium…ኢትዮጵያ አሜሪካውያን መሐንዲሶችና ሣይንቲስቶች-በአሜሪካ
View ArticleInterview with Dr Melakou Tegegn – Pt I – SBS Amharic
Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt I – SBS Amharic…ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ የ “State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges” መጽሐፍ ደራሲ ስለ ልማትና ልማታዊ መንግስት ይናገራሉ።
View ArticleTHOMAS AYELE”አልመጣም ቀረሁኝ”Almetam Kerehugn – New Ethiopian Music 2015
Almetam Kerehugn A New Hot Single by THOMAS AYELE………….THOMAS AYELE”አልመጣም ቀረሁኝ”Almetam Kerehugn – New Ethiopian Music 2015
View ArticleEthiopia: 4.5m need food aid-timeslive
The number of Ethiopians who will need food aid by the end of this year has surged by more than 1.5 million from earlier estimates due to failed rains, the United Nations said. Ethiopia needs an extra...
View Articleየፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሎና ክስ ያልተነሳላቸው የዞን ዘጠኝ አምደኞች ጉዳይ-voanews
Zone9 bloggers….የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሎና ክስ ያልተነሳላቸው የዞን ዘጠኝ አምደኞች Zone9 bloggers..ጉዳይ….
View ArticleIt’s All In The Name For Gedion-rangers
DESPITE the club’s well-documented issues over the last few years, just the mention of the name ‘Rangers’ was enough to make Gedion Zelalem sit up and take notice. The 18 year-old today became the 10th...
View Articleቴዲ ከሀገር ተሰደደ የሚል መራር ዜና ልንሰማ የምንችልበት ጊዜ እየቀረበ እንደሆነ ይሰማኛል(መሳይ መኮንን)
ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው:: ለቴዲ የህወሀት ኢትዮጵያ አላስቀምጥ ብላዋለች:: ምናልባትም ቴዲ ከሀገር ተሰደደ የሚል መራር ዜና ልንሰማ የምንችልበት ጊዜ እየቀረበ እንደሆነ ይሰማኛል:: በግሌ በተለይ ሰሞኑን የሚደርሱኝ መረጃዎች የህወሀትን የዕብሪት ለከት ማጣት የሚያሳዩ ቴዲንም ከሚወደው ህዝብና...
View ArticleEthiopia’s Genzebe Dibaba wants to take distance legacy to new lows-thenational
Born into athletics royalty in Ethiopia, middle distance runner Genzebe Dibaba is poised to win more glory for her illustrious family at the world championships in Beijing after years of indoor...
View ArticleDina Anteneh – Nama – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015
Dina Anteneh – Nama – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015…….Dina Anteneh – Nama – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015
View Articleገንዘቤ ዲባባ በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ፖለቲካዊ አድሎ፣ ፍርደ ገምድልነት፣ ምክንያታዊ ያልሆነ ውሳኔን፣ አድርባይነትን እና...
ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ ድልን ተጎናፅፋ የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ትሁን እንጂ ቤይጂንግ ከመምጣቷ በፊት የተቀናጀ የስም ማጥፋት ሲካሄድባት እና የተለያዩ ውሃ የማይቋጥሩ ክሶች ሲቀርቡባት የከረመች አትሌት ናት፡፡ የዚህ የተቀናጀ የስም ማጥፋት እና ክስ አቀናባሪ ደግሞ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ (በዋናነት ዱቤ ጅሎ) ነበር፡፡ የቱታ...
View Articleየህወሐት 12ኛ ጉባኤ …የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል።(አምዶም ገብረስላሴ)
አብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ አክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሐት አባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ አክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የአርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የአዲስ አበባው አንጃ ወደ አሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። አርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ...
View ArticleUkrainian Filmmaker Sentenced to 20 Years by Russian Court-wsj
MOSCOW—A Russian military court Tuesday sentenced a Ukrainian film director to 20 years in prison on terrorism charges that Kiev and Western capitals called trumped-up and politically motivated. The...
View Article‘Drunk’ Polish hammer thrower ‘pays for taxi with gold medal’ after...
Pawel Fajdek defended his title at the IAAF World Championships, Beijing The Polish hammer thrower reportedly used his gold medal to pay for a taxi after a night out drinking to celebrate his victory...
View Article