Quantcast
Channel: Kalkidantube
Browsing all 3774 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲሱ ህውሀት መንግስት መጥፎ አጋጣሚ!! ( ክፍል አንድ)ኤርምያስ ለገሰ

1• ደስታ እና ሀዘን ሰሞኑን ፍቺ በፍቺ ሆነናል። የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ከፊል አካል ተፈታ። ደስ አለን። የተፈቱት ካልተፈቱት ያላቸው ልዩነት ለብዙዎች ግራ ቢያጋባም!…ዛሬ ደግሞ እነ ሀብታሙ አያሌው ተፈተዋል። ይህም በግለሰብ ደረጃ ደስ የሚል ዜና ነው። ቢያንስ በቅርብ የማውቀው ሀብታሙ (” ሀብትሽ!”) ክፋ ደጉን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲሱ ህውሀት መንግስት መጥፎ አጋጣሚ (ክፍል ሁለት) ኤርምያስ ለገሰ የቀድሞ ሚኒስትር

2• ” መውጫ መንገድ ያሳጣ ሰላማዊ ትግል” አዲሱ የህውሀት መንግስት ሁለተኛው መጥፎ አጋጣሚ በኢትዬጲያ ሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊዎች ላይ የወሰደው እርምጃ ነው። እነዚህ ለሀይማኖታቸው ነጳነት የሚታገሉ ታጋዬች የያዙት አቋም ገዥው ቡድንን ወደ ከፍተኛ ፈተና ጐትቶ ወስዶታል። ይህን ለማለት ያስደፈረኝ ያለምክንያት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎጃም ውስጥ ድርቅ ገባ!!..እንሰሳትና ሰው ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው ።

በሀገሪቱ በተፈጠረው የዝናብ እጥረት ምክንያት በተለይ በአፋር፣ በሶማሊና በሌሎች አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ጎጃም ውስጥም በመከሰቱ በርካታ እንሰሳት እየሞቱ መሆኑንና ሰውም ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ በተለይ ድርቁ በሶማ፣ አራራ፣ እነገ እና ሰንጠርጌ ቀበሌዎች ለበርካታ እንሰሳት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወታደሩን ገንዘብ ህወሀቶች ይቀራመቱታል(ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

ዛሬ ለኢሳት የደረሰው ጥብቅ መረጃ 11ዓመታትን ወደ ኋላ በትዝታ ወሰደኝ:: ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከዋናው ጸሀፊ ቢሮ አፈትልኮ የወጣው መረጃ እንደሚያጋልጠው ለሰላም አስከባሪ 11 ሺህ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚከፈለው ደምወዝ ከ90 በመቶ በላይ የህወሀት ካዝና ውስጥ የሚገባ ነው:: በወር 13 ሚሊዮን ዶላር(500...

View Article

የፖለቲካ ምሁር ጀዋር ሙሃመድ የሙስሊሙን ኮሚቴዎችና የዲያስፖራ ቀንን በማስመልከት ከቢቢኤን ያደረገው ቆ ይታ

http://orig06.deviantart.net/1305/f/2015/233/b/f/jawar_with_bbn_radio__by_abdure-d96ktk0.mp3

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ከቂሊንጦ መውጣት ሳይችል ቀረ ሰኞ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል (ኤልያስ ገብሩ)

ትናንት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት፤ ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ወንጀል በነጻ ከተሰናበቱት አምስት ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነውና የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው ሀብታሙ አያሌው ከታሰረበት ከቂሊንጦ እስር ቤት በዛሬው...

View Article

Bekenat Mekakel Drama Part 17 በቀናት መካከል ክፍል 17

Bekenat Mekakel Drama Part 17_ Bekenat Mekakel Drama Part 17 በቀናት መካከል ክፍል 17_Bekenat Mekakel Drama Part 17_

View Article

Abrham Belayneh – Nafkote – (Official Audio Video) – New Ethiopian music 2015

Abrham Belayneh – Nafkote – (Official Audio Video) – New Ethiopian music 2015>>>>>>> Abrham Belayneh – Nafkote – (Official Audio Video) – New Ethiopian music 2015 Zema & Getim...

View Article


Interview with Dr Getachew Metaferia – Pt II-SBSAmharic

Interview with Dr Getachew Metaferia – Pt II – SBS Amharic-ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ፤ የ “Ethiopia and the United States: History, Diplomacy, and Analysis” መጽሐፍ ደራሲ ስለ ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ታሪካዊ ግንኙነቶችና የፕሬዚደንት ባራክ...

View Article


PM Netanyahu was detered from attacking iran by (ALEMNEH WASSE NEWS)

PM Netanyahu was detered from attacking iran by (ALEMNEH WASSE NEWS)..,….PM Netanyahu was detered from attacking iran by (ALEMNEH WASSE NEWS)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Chelsea in £69m Pogba deal

Chelsea have agreed a £69million deal to sign Paul Pogba from Juventus, according to reports. The Blues are looking to make a couple more world class additions to their squad after a sluggish start to...

View Article

Latest Full Episode of Balageru Idol August 22, 2015

Balageru Idol Latest Full Episode of Balageru Idol August 22, 2015…………..Latest Full Episode of Balageru Idol August 22, 2015

View Article

Bethelhem Dagnachew – Fikir Yilegnal New Ethiopian Music 2015 (Official Video)

Bethelhem Dagnachew – Fikir Yilegnal New Ethiopian Music 2015 (Official Video)……Bethelhem Dagnachew – Fikir Yilegnal – New Ethiopian Music 2015 (Official Video)

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተደብቆ ስዊድን የገባው ወጣት ተናገረ

ሰሞኑን በኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞ አውሮፕላን በእቃ መጫኛ ውስጥ ተደብቆ በስዊድን ጥገኝነትን የጠየቀው ኢትዮጵያ በአየር መንገድ ውስጥ በአንድ ብሄር የበላይነት የሚደርሰው በደልና ግፍ ለህዝብ ለማጋለጥ ሲል ድርጊቱን መፈጸሙን ከኢሳት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ አስታወቀ። የ 24 አመቱ ወጣት ይርጋሸዋ ማሽላ...

View Article

the heart – breaking saga of an ethiopian mother at jeda hospital in S.ARABIA.

A 40-year-old Ethiopian mother, whose son was totally paralyzed more than nine years ago as a result of a botched operation at one of Jeddah’s leading hospitals, has rejected SR2.4 million in...

View Article


Meleket Drama (መለከት) – Episode 23

Meleket Drama (መለከት) – Episode 23,Meleket Drama (መለከት) – Episode 23,,,,Meleket Drama (መለከት) – Episode 23,,,Meleket Drama (መለከት) – Episode 23,

View Article

Ethiopian Comedy Series Betoch Part 109

The Latest Episode of Ethiopian Comedy Series Betoch Part 109 is Finally Here…የቤቶች ተከታታይ የEBC አስቂኝ ድራማ ክፍል 109 እነሆ….Ethiopian Comedy Series Betoch Part 109

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሽሊ ማዲሰን –የሚሊዮኖችን ትዳር ስታናጋ ትሰነብታለች! (Reason for Ethiopia)

አሽሊ ማዲሰን – የሚሊዮኖችን ትዳር ስታናጋ ትሰነብታለች! • “አሽሊ ማዲሰን፣ የድረገፅ ስም ነው” – ለባለትዳሮች የተዘጋጀ ድረገፅ። • ለድብቅ የፆታ ግንኙነት፣ ከ33 ሚ. በላይ ሰዎች የ‘አሽሊ’ ደንበኛ ሆነዋል። • የእነዚህ ሁሉ ደንበኞች መረጃ ተሰርቆ፣ ሰሞኑን በኢንተርኔት ተለቋል። • ማዕበል ነው። የሚሊዮኖች...

View Article

EBC New TV Series Yebet Sira (የቤት ስራ) – Episode 01

EBC New TV Series Yebet Sira (የቤት ስራ) – Episode 01….Yebet Sira (የቤት ስራ) – Episode 01…….EBC New TV Series Yebet Sira (የቤት ስራ) – Episode 01

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

★አብርሀ ደስታ ዋጋውን እስከ ሞት የተመነለትን ነፃነት በኢትዮጵያ አብቦ እና ፈክቶ አየው ዘንድ እናፍቃለሁ★ (ሮቤል አያሌው )

ዛሬ እንደወትሮዬ አብርሀ ደስታን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ አምርቼ ነበር። ታዲያ አብርሀን ሆነ መሰሎቹን ለመጠየቅ እንዲህ በቀላሉ የሚቻል አይደለም። በጥብቅ ከሚጠበቀው ቃሊቲ ውስጥ ለመጠየቅ የሚፈቀደው ከ 6:00 – 6:30 ያለችን 30 ደቂቃ ብቻ ስትሆን እሱም በር ላይ ቆመው የአይንህ ቀለም አላማረንም እያሉ የሚመልሱ...

View Article
Browsing all 3774 articles
Browse latest View live