Eritrea orders men to marry two wives or be jailed
Eritrean men have been asked by the government to marry more than one wife or risk being jailed for life. This is contained in a statement in Arabic by the Grand Mufti (the highest official of...
View ArticleUS pledges $97m in emergency aid to drought-stricken Ethiopia
The head of the US Agency for International Development has announced $97m in emergency assistance to Ethiopia to combat the devastating effects of a drought brought on by the El Niño climate...
View Article#OROMOPROTESTS: THE US REMAINS VIGILANT, REQUESTS “TRANSPARENT AND SHARED”...
Gayle E. Smith, Chief Administrator of the United States Agency for International Development (USAID) said the US continued to be vigilant over the recent protest and subsequent violent crackdown in...
View ArticlePep Guardiola confirmed as Manchester City’s next manager on a three-year
Pep Guardiola has signed a three-year contract with Manchester City after Manuel Pellegrini confirmed he is leaving at the end of the season. Pellegrini broke the news at his press conference ahead of...
View ArticleHidden Lion Population Discovered in Ethiopia
At least 100 lions found in the Alatash National Park A population of at least 100 lions has lived undiscovered in northwest Ethiopia — until now. Researchers in Oxford’s Wildlife Conservation Research...
View Articleኦሮምያ ውስጥ የተወሰደው እርምጃ “ትክክል እንዳልነበረ ባለሥልጣናቱ አምነዋል” –ግሪንፊልድ-VOA Amharic
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል፡፡ ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ክልሉ ውስጥ...
View Articleየቶጎ ብሔራዊ ቡድን ከ2017 የአፍረካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ በፍቃደኝነት በመውጣቱ ሉሲዎቹ ወደ ማጣሪያው ተመለሱ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ የቶጎ ብሔራዊ ቡድን ከ2017 የአፍረካ እግር ኳስ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር በራሱ ጥያቄ በመውጣቱ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በዝርክርክ የፌዴሬሽኑ አሰራር ሊያጣው ወደቻለው ውድድር እንዲመለስ አደረገ። በወጣው የካፍ ድልድል መሰረት የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን...
View Articleጋምቤላ ግጭቶች ውስጥ ነች-VOA Amharic
ጋምቤላ ክልል ውስጥ ሰሞኑን በተፈጠረ ግጭት ብዙ ህይወት መጥፋቱን ቪኦኤ ዘገበ። በጋምቤላ ከተማ እንዲሁም በኒለንና በኦሚንኛ ሠፈሮች፣ ስደተኞች በተጠለሉባቸው ኢታንግ እና ፑኝዶ አካባቢዎች ሁሉ በክልሉ አኝዋክና ኙወር ብሄረሰቦች አባላት መካከል ዛሬን ጨምሮ ግጭቶች እየተካሄድ መሆናቸውን ዘግቧል። ሰሞኑን የተገደለው ሰው...
View ArticleEthiopia’s Zone 9 collective – freed, but still under pressure
Five bloggers due Friday in court, another blocked from travelling to U.S. Ethiopian authorities should cease an ongoing campaign of persecution targeting journalists and bloggers from the Zone 9...
View Articleቴድ ክሩዝ እና ሂላሪ ክሊንተን ለፕሬዘዳንትነት እጩ ምርጫ ውድድር አሸነፉ-VOA Amharic
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ ሆነው የሚቀርቡትን ተፎካካሪዎች የሚለየው ድምፅ በአንዳንድ ግዛቶች መሰጠት ተጀምሯል። በአይዋ በተሰጠ ድምፅ ሪፐብሊካንን ለመወከል እየተፎካከሩ ካሉት መካከል ቴድ ክሩዝ በግዛቲቱ አሸናፊ ሆነዋል። አወዛጋቢው ተፎካካሪ ዶናለድ ትረምፕ ሁለተኛ ሆነዋል። በመጪው ሳምንት በኒው ሃምፕሸር...
View ArticleESAT Special News Feb 02 2016
በጋምቤላ እየተካሄደ ባለው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። በየቀኑ በአማካኝ ከ10 በላይ ሰዎች እየተገደሉ መሆኑንም ኢሳት በልዩ ዜናው ዘግቧል።በጋምቤላ ሌላ የዘር ማጥራት ዘመቻ እየተካሄደ መሆኑን የጋምቤላ ሕዝቦች ጥምረት ግንባርን መግለጫ የጠቀሰው ዜናው ጋምባላ ባልታወጀ አዋጅ ድንጋጌ ስር...
View ArticleOne killed as Uganda opposition and police clash ahead of polls
At least one person was killed Monday as Ugandan police fought running battles with opposition supporters, firing tear gas and briefly detaining a top presidential challenger days ahead of polls to...
View Article