ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል፡፡
ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ክልሉ ውስጥ የተፈጠረው ሁኔታ ምክንያቱ ሰፋ ያለ ስለመሆኑም የጋራ መግባባት እንዳለ ጠቁመዋል፡፡የቪኦኤን ዘገባ ያዳምጡ።
↧
ኦሮምያ ውስጥ የተወሰደው እርምጃ “ትክክል እንዳልነበረ ባለሥልጣናቱ አምነዋል” –ግሪንፊልድ-VOA Amharic
↧