Violent clashes in Ethiopia over ‘master plan’ to expand Addis
At least 10 students are said to have been killed and hundreds injured during protests against the Ethiopian government’s plans to expand the capital city into surrounding farmland. According to Human...
View ArticleEthiopia’s Grand Anwar Mosque hit by ‘grenade attack’
(Reuters) – A hand grenade was hurled at a mosque in the Ethiopian capital of Addis Ababa on Friday and the blast injured at least six people, witnesses said. The attack took place just after Friday’s...
View Articleማስጠንቀቂያውን እንስማ፤ ኢትዮጵያ በአደጋ ላይ ናት! የሸፈተን ሕዝብ ምንም አይገድበውም!!
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ ታኅሣሥ 1፤2008ዓም አንዲት ኢትዮጵያዊት እናት ስለ ልጇ እንዲህ አለች፡ “ልጄን በጥቅምት ወር ለትምህርት ላኩት በኅዳር ሬሣውን ለቀብር ተቀበልኩ!” ይህች እናት የሁላችንንም ወላጅ እናት የምትወክል ናት፤ ኢትዮጵያን እና በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ላይ ያለውን ሁኔታም በግልጽ...
View ArticleSaudi Arabia’s women vote in election for first time
Women in Saudi Arabia have cast their first votes in the country’s history, in municipal elections. Women were also standing as candidates, another first, despite the conservative kingdom being the...
View ArticleArsenal Legend Ray Parlour set to visit Ethiopia
Ray Parlour, one of Arsenal Football Club’s greatest players, will be visiting Ethiopia from 14 to 15 December, 2015 to support and encourage the development of grassroots football in Ethiopia...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 የመጀመሪያ ምክርቤት ስብሰባ መግለጫ
አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከህዳር 26 ቀን 2008 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2008 ዓም ድረስ ሰራዊቱ በሚገኝበት የትግል ቦታ የመጀመሪያውን የምክር ቤት ስብሰባ አድርጎ በስኬት አጠናቋል:: ይህ ስብሰባ የቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርና ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነጻነትና...
View Articleተቃዋሚ ፓርቲዎች መንግሥት የማስተር ፕላኑን ጉዳይ በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲፈታ አሳሰቡ
በአገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ሥፍራዎች የአዲስ አበባና የኦሮሚያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን በመቃወም የተነሱትን ጥያቄዎች፣ መንግሥት በሠለጠነና በዴሞክራሲያዊ መንገድ መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳሰቡ፡፡ ለዴሞክራሲያዊ መፍትሔ ቅድሚያ እንዲሰጥ ያሳሰቡት ፓርቲዎች...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን
• ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ›› ጋር በተያያዘ ለተገደሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው የህሊና ፀሎት ያደረገ ሲሆን አጋርነቱን መግለፁንም የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ ለነገረ ኢትዮጵያ...
View ArticleEcuador signs deal with Sweden for Assange questioning
Ecuador and Sweden have signed a pact that would allow WikiLeaks founder Julian Assange to be questioned by Swedish authorities at Ecuador’s embassy in London where he has been holed up for more than...
View Articleየታዋቂዋ አርቲስት የማሪቱ ለገሠ ልጅ የቀብር ሥነ ሥርዓት በጅዳ ተፈጸመ !(ነቢዩ ሲራክ)
* “እናቴ ወደ ሀገር ስትገባ አብሬ እገባለሁ ! ” ብላ እንደ ወጣች ቀረች … የታዋቂዋ አርቲስት የማሪቱ ለገሰ ልጅ ወ/ት ወደሬ ከበደ በጅዳ ተቀበረች ! ሳውዲ ጅዳ የዛሬ ሁለት ሳምንት በአደረባት ህመም ከዚህ አለም በሞት የተለየችው ወ/ት ወደሬ ከበደ ከአሰሪዎቿ ቤት ሁና ህክምናዋን ስትከታተል ቆይታለች ። ደካክማ...
View Article