አትሌቶች ተቃውሞ ያነሳሉ በሚል ፍርሃት የኦሮሚያ ክለቦች ውድድር ተሰረዘ።
በመላው ኦሮሚያ በተነሳው ተቃውሞ ምክንያት 3ሺህ አትሌቶች ከተለያዩ ኦሮሚያ ክለቦች የሚካፈሉበት ውድድር በአሰላ ሊካሄድ አትሌቶች አሰላ ከገቡ በኃላ ተሰረዘ። ዛሬ ይጀመር የነበረው ውድድር ላይ አትሌቶቹ በመላው ኦሮሚያ መንግስት ልዩ ጦር አዝምቶ ወገኖቻችንን እየገደለና እያሰረ መሆኑን በመቃወም በመክፈቻ ሰነስርዓት...
View Articleሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
ሰማያዊ ፓርቲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች ዛሬ ታህሳስ 5/2008 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በመስጠት፣ መንግስት የሚፈፅመውን የሰብአዊ...
View Article(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ...
የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ያወጃቸውን ድንጋጌዎች በማፍረስና በተግባር እንዳይውሉ በማድረግ የዜጎችንና የሕዝቡን መብቶች የሚጥሱ ተግባራትን እየፈጸመ ይገኛል፡፡...
View ArticleChina, Egypt imprison record numbers of journalists
Egypt is second only to China as the world’s worst jailer of journalists in 2015. Worldwide, the number of journalists behind bars for their work declined moderately during the year, but a handful of...
View Articleማፈናቀል እንደገንዘብ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
ከ1966 ዓ.ም. በፊት መሬት አገር ነበር፤ ከዚያ በኋላ እስከ1983 መሬት የጋራ ሀብት ሆነ፤ ከ183 ወዲህ መሬት ገንዘብ ሆነ፤ ጡንቻ ገንዘብ ሆነ፤ መሬት ጡንቻና ገንዘብ ሆነ፤ አገር የት ደረሰ? በጡንቻ ሀብታም መሆን ይቻላል፤ በጡንቻ ገበያውን መቆጣጠር ይቻላል፤ በጡንቻ ሻጩን መቆጣጠር ይቻላል፤ በጡንቻ ገዢውን...
View Articleአገር ህዝብ እንጂ መንግስት አይደለም (የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዓለም ዓቀፍ ህብረት)
የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት የተጫነበትን የጭቆና ቀንበር ሲታገልና እራሱን ነፃ እያወጣ የኖረ ህዝብ ነው ። በፊውዳሉ የዘውድ ስርዓትም ሆነ በማርክሲሳዊው ወታደራዊ አገዛዝ ለዴሞክራሲና ለህግ የበላይነት በብዙ ታግሏል ። የሚገጥሙትን የአስተዳደር በደሎች ጐዳና ላይ በመውጣት ብሶቱን ሲያሰማ የኖረ ቢሆንም እንደዚህ ዘመን...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በዛሬው ዕለት መተማ አካባቢ በህወሓት የመከላከያ ኃይል ላይ ድንገተኛ የሽምቅ ውጊያ ጥቃት ከፍተ
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ሰሞኑን በዋል ድባ እና በአድ-እርቃይ ተከታታይ የሽምቅ ውጊያ እንቅስቃሴዎችን አድርጎ የህወሓትን መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስና ሚሊሻ ኃይል በገፍ በመግደልና በማቁሰል ክፉኛ አሽመድምዶታል፡፡ ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ለሚገኘው ጭፍጨፋ የአፀፋ እርምጃ...
View Articleየቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በምስክርነት እንደማያቀርብ አሳወቀ
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት የተጠቀሰውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በምስክርነት እንደማያቀርበው ለልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ ማረሚያ ቤቱ ታህሳስ 4/2008 ዓ.ም ለልደታ ፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹የ18 አመት ፅኑ...
View Articleመንግስት ከባድ ማስጠንቀቂያ በሰጠ ማግስት በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች መንግስትን የሚቃወሙ ህዝባዊ አመጾች ተካሂደዋል።
መንግስት ከባድ ማስጠንቀቂያ በሰጠ ማግስት በተለያዩ የኦሮምያ አካባቢዎች መንግስትን የሚቃወሙ ህዝባዊ አመጾች ተካሂደዋል። ህዝባዊ አመጾቹ በሃረርጌ አሰቦት፣ በምእራብ ወለጋ ባቡ ገምበሌና ነጆ፣ በሆድሮጉድሩ በጋጨቲ እንዲሁም በአሰላ የተካሄዱ ሲሆን፣ በቡራዩ ፣ አምቦና አወዳይ ከተሞች የመከላከያ ሰራዊት አባላት...
View Article