ኦሮሚያ ክልል የተማሪው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል፤ የፊንጫ ሰኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል::
የኦሮሞ ተማሪዎች ቁጣ በመላው ኦሮሚያ በሁሉም ከተሞችና የገጠር ከተሞች ተቀጣጥሏል። “የመሳርያ አፈሙዝ መብታችንን ከመጠየቅ አያግደንም”፣ “የተማሪዎች ጥያቄ የኦሮሞ ገበሬዎች ጥያቄ ነው” ፣”ማስተር ፕላናችሁን እምቢ ብለናል” የሚሉ ተማሪዎች በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ እያቀረቡ ነው።መንግስት የፌደራል እና የአጋዚ ጦርን...
View Articleየጋምቤላ አበሳ-(በዘላለም ክብረት)
ሐሙስ 20 – 01 – 2003፣ ጋምቤላ ከተማ፡ የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን የስራ ዘመኑን የመጀመሪያውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ በማጽደቅ ያጠናቀቀ ሲሆን፤ በመዝጊያው ስነ ስርዓት ላይ በጊዜው የክልሉ ፕሬዝደንት የነበሩት ኡሞት ኡባንግ ባደረጉት ንግግር፡ ‹‹ጋምቤላን ወደ ቀድሞው ክብሯ...
View ArticleCaster Semenya marries girlfriend in traditional ceremony
Cape Town – Star South African 800m athlete Caster Semenya held her traditional wedding ceremony over the weekend. According to the SA Fame Awards, which forms part of Limpopo Media, Caster and her...
View ArticleStudents protesting development plan met with violence in Ethiopia
Activists claim security forces have killed at least seven students in more than two weeks across Ethiopia’s Oromia state, where students have been protesting a government plan to expand the area of...
View Articleፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2007ቱን ምርጫ እንዲወዳደሩ የኢትዮጵያ መንግስት ሽምግልና ልኳቸው እንደነበር ሚስ አና ጎሜዝ ተናገሩ።
የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የፈረጃቸው የአርበኞች ግንቦት7 ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ አገር ቤት ተመልሰው ባለፈው ግንቦት ወር ተካሂዶ በነበረው ምርጫ እንዲሳተፉ ሸምግልና ተልከው እንደነበር ሚስ አና ጎሜዝ ተናገሩ። የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባል እና የኢትዮጵያ የምርጫ 97 የህብረቱ የምርጫ ታዛቢ...
View Articleየኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በበጋው ወቅት መጀመሩ ነውን? (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
(ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአረቡ ዓለም የጸደይ አብዮት እ.ኤ.አ ታህሳስ 18/2010 የቱኒስያን አብዮት በማቀጣጠል ይጀምራል ብሎ የገመተ ማንም ሰው አልነበረም፡፡ መሐመድ ቡአዚዚ የሚባል በመንገድ ላይ እየተንቀሳቀሰ ለዕለት ኑሮው መደጎሚያ የሚሆን ገንዘብ ለማግኘት ጥቃቅን ሸቀጦችን...
View ArticleEthiopia drought ‘leaves 10 million without food’
Ethiopia’s government has increased to 10.1 million the estimated number of people who desperately need food aid because of a drought. More than half of them are children, Save the Children says. The...
View Articleuganda national team escape deadly bus crash
Uganda’s national football team cheated death in a bus crash in which five people were killed Tuesday, reports said. The Ugandan Cranes were travelling in the eastern Budaka region after meeting...
View ArticleEthiopia: UN urges support to mitigate most devastating drought in 30 years
The United Nations today stepped up its efforts to mitigate the effects of the worst drought to strike Ethiopia in 30 years, with an appeal from the heads of four UN humanitarian bodies for massive...
View ArticleWatch an Orangutan “Laugh” Hysterically at a Zoo Visitor’s Magic Trick
Ever feel like no one laughs at your jokes even though they’re hilarious? Are people consistently unimpressed by your cool magic tricks? Well, you might have better luck at this zoo in Barcelona,...
View Articleበአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም...
አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ ታውቋል፡፡ በፍንዳታው የተጎዱ ሙስሊሞችም አሉ፡፡ ለፍንዳታው ተጠያቂ አካል ማን አንደሆነ እስካሁን የተገለፀ ነገር የለም፡፡ ነገር ግን ይህ ፍንዳታ በ1987 መንግስት በአንዋር መስጊድ ግጭት አስነስቶ በርካታ የሙስሊም...
View Article