በኦሮሚያ ሕዝብ የሚያካሂደው ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል መሆን አለበት በማለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የትብብር ጥሪ አደረጉ ። ለፍትህና እኩልነት ሲታገል የሚደርስበት ስቃይ ሁላችንንም ሊያመን ይገባል በሚል ኢትዮጵያውያንን የሚያስተባብር ጥሪ በስፋት እየተካሄደ ነው።
የቪኦኤው ሰሎሞን ክፍሌ የትብብር ጥሪውን አስተባባሪዎች ጋብዞ አነጋግሯል። እንግዶቹ አቶ ነዓምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት 7 የውጭ አመራርና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ እና አቶ ጁዋር መሃመድ የኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ (Oromia Media Network/OMN) ዋና ዳይሬክተር ናቸው። ውይይቱን ያዳምጡ።
↧
የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የትብብር ጥሪ-VOA Amharic
↧