CSKA Moscow vs Manchester United 1-1 2015 All Goals and Highlights 21.10.2015...
CSKA Moscow vs Manchester United 1-1 2015 All Goals and Highlights 21.10.2015 Champions League..ዛሬ ከተደረጉት ጨዋታዎች ሲኤስኬ ሞስኮ ከማንችስተር ዬናይትድ ያደረጉትን ጨዋታ ሀይላይት ይመልከቱ።CSKA Moscow vs Manchester United 1-1 2015...
View Articleፍትሕን በብሔር ግንኙነት የሚሸጡና ለወሲብ ድርድር የሚያቀርቡ ሙያተኞች እንዳሉ ተነገረ
ከፖሊስና ከማረሚያ ቤት በበለጠ ፍርድ ቤት ለሙስና የተጋለጠ መሆኑ ተጠቆመ በኢትዮጵያ የፍትሕ ተቋማት ውስጥ ሙያዊ ሥነ ምግባራቸውን ጠብቀው ሕዝባዊ ኃላፊነታቸውን የሚወጡ ታማኝ የፍትሕ ባለሙያዎች ያሉትን ያህል፣ ፍትሕን በገንዘብ የሚቸበችቡ፣ የተሰጣቸውን የሙያ ሥነ ምግባር ዘንግተው ዳኝነትና ፍትሕን በአገር ልጅነት...
View Article“ከቤት ኪራይ ባሻገ…” (ተወልደ “ተቦርነ” በየነ)
ሰሞኑን ጋዜጠኛ አርአያ ተ/ማርያም አንዲት አጭር ማስታወሻ በገጹ ላይ ከትቦ ተመለከትኩ። ጋዜጠኛ አርአያ በዲሲና እና አከባቢዋ በሚገኙ ጉራንጉሮች እየቃረመ የሚያስነብበን የተለያዩ ገጠመኞች ናቸው። እርግጥ አብዛኞቹ በግለሰብ ማንነትና ስብእና ያተኮሩ ቢሆንም በሀገረ አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጲያውያን ሌላኛውን ገጽታ...
View Articleቴዲ አፍሮና ጎሳዬ ተስፋዬ ለምስጋና ቀን ይዘፍናሉ!
በሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ላይ ከተዘጋጅት የሙዚቃ ዝግጅቶች መካከል በጉጉት ተጠብቆ በቪዛ ምክንያት ሳይደረግ የቀረው የቴዲ አፎሮና የጎሳዬ ተስፋዬ የሙዚቃ ኮንሰርት በምስጋና ቀን ለመጀመርያ ግዜ ሊደረግ ነው። አሜሪካኖቹ Thanksgiving በሚሉት (የምስጋና ቀን ) አመት በዓላቸው...
View Articleየቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንደሌሉ ገለፀ
በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት የተጠቀሱት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንደሌሉ ማረሚያ ቤቱ ለፌደራል...
View Articleጋዜጠኛ ግዛው ታዬ”ክሱ የሕትመት ውጤቶቹን ለመዝጋት ታስቦ የነበረና ያለአግባብ የተመሠረተ ነው”ቃለምልልስ-VOA Amharic
የሎሚ” መፅሔት አሳታሚ የሆነው ዳዲሞስ ኢንተርቴይመንት እና የፕሬስ ሥራዎች ድርጅትና ሥራ አስኪያጁ በጋዜጠኛ ግዛው ታዬ ላይ የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የገንዘብና የእሥራት ፍርድ ካስተላለፈ በኃላ ቪኦኤ ግዛውን አነጋግሮታል፤ ፍርዱ በሌለበት የተላለፈበት ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ “ሲጀመርም ሆን ተብሎ የሕትመት...
View ArticleBoeing torn between Kenya and Ethiopia offices
American aircraft manufacturer Boeing is weighing options of opening an office either in Kenya or Ethiopia to gain a foothold in the eastern Africa market.Boeing Company senior vice president Marc...
View ArticleEthiopian Airlines Dreamliner declares emergency over the Atlantic after one...
Flight 500 had set out from Dublin Airport around 6am this morning However less than two hours into flight, plane encountered problems Pilot signalled emergency and turned around to land back in...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰብ እንዳይጎበኝና ስንቅ እንዳይገባለት ተከለከለ- VOA Amharic
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰብ እንዳይጎበኝና ስንቅ እንዳይገባለት ተከለከለ..በእሥር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰብ እንዳይጎበኝና ስንቅ እንዳይገባለት መከልከሉን ወንድሙና ጠበቃው ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገለጹ።ሙሉ መረጃውን ያድምጡ።..ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰብ እንዳይጎበኝና...
View Article