Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all 3774 articles
Browse latest View live

The number of hunger stricken ethiopians increases to 7.5million.- (ALEMNEH WASSE NEWS)


The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday October 03, 2015

$
0
0

The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday October 03, 2015….የዛሬ የኢትዮፒካሊንክ የዉስጥ አዋቂ ወሬዎች ፦የኤፍሬም ታምሩ አልበም ባለሙያዉን አስቆጣ ፤በሸገር ሬዲዮ በለዛ ፕሮግራም ሽልማት ላይ ማዲንጎ አፈወርቅ ከአዘጋጁ ጋር ተጋጨ፤ ፓርቲ ለመደገስ ደቡብ አፍሪካ የሄደ ባለሀብት ከኤርፖርት እንዲመለስ ተደረገ የሚሉትን ወሬዎች ያድምጡ።

New Ethiopian Music Ephrem Tamiru -Godanaya The Reunion 2015

Interview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family

$
0
0

Interview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family….የእጅጋየሁ ሺባባው(ጂጂ) ከሙዚቃው መራቅ አድናቂዎቿን አስጨንቋል።ሰሞኑን በወጡ መረጃዎች “ጤናዋ መቃወሱ “ሲነገር ነበር። ጂጂ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ወደ ኒውዮርክ የደወለው ታዲያስ አዲስ ታናሽ እህቷ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባውን አናግሯታል። ጂጂን በተመለከተ ሰትናገር “….ኒው ዮርክ ነው ያለሁት አሁን ፤ ጂጂ ደህና ናት። አብረን ነው ያለነው። አብረን እየተጫወትን፣ አብረን እየበላን እየጠጣን፣ እየወጣን እየገባን ነው ያለነው። ወሬውን በየኢንተርኔቱ ስናይ ደንግጠን ከእናቴ ጋር ከኦክላንድ ወደዚህ መጣን። ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም። እሷም ስለሚወራው ነገር ምንም የምታውቀው ነገር የለም ነበር። አልሰማችም። እኛ ነን ከትናንት ወዲያ የነገርናት። ምንም የሆነ ነገር የለም። ደህና ናት እጅጋየሁ…. ” በማለት ተናግራለች።ሙሉ ቃለምልልሱን ያድምጡ።

Sheger FM – A man who visited his lover’s home for 20 years even after she left him

$
0
0

Sheger FM – A man who visited his lover’s home for 20 years even after she left him….በፍቅረኝነት ዘመናቸው ይገናኙበት የነበረው ቦታ ላይ ፍቅረኛውን ከ20 ዓመታት በላይ የጠበቀው የለማ ኃይሌ ታሪክ…Sheger FM – A man who visited his lover’s home for 20 years even after she left him….በፍቅረኝነት ዘመናቸው ይገናኙበት የነበረው ቦታ ላይ ፍቅረኛውን ከ20 ዓመታት በላይ የጠበቀው የለማ ኃይሌ ታሪክ…

Remembering Journalist Mulugeta Lule – SBS Amharic

$
0
0

Kefale Mammo, the former President of the Ethiopian Free Press Journalists’ Association – EFJA, talks about the life and times of the late Journalist Mulugeta Lule.ከፋለ ማሞ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞች ማኅበር – ኢነጋማ ፕሬዚደንት፤ ከዚህ ዓለም በህልፈተ ሕይወት ስለተለዩት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ የሙያ ሕይወት ዘመን ይዘክራሉ።

Severe drought threatens millions of Ethiopians

$
0
0

Recent figures reveal that the number of Ethiopians in need of food has risen sharply because of the lack of rain, combined with the El Nino weather phenomenon. In August, the United Nations said 4.5 million were in need – today, it is at least 7.5 million.
Food insecurity is a sensitive issue in Ethiopia ever since the country was hit by famine in 1984-85 after extreme drought.
000_Par1185572_0
The problem today is that the drought is affecting a large area – from the eastern Afar region to the southern Somali regions – which is an area that is already quite dry.

“One factor of the crisis is that it’s a region that normally thrives on pastoral activities, and because of the drought, livestocks are also dying,” Ahmed Shukri, a senior economist with the UN’s Food and Agriculture Organization told RFI.

“The situation from now on needs to be closely followed, because this is the time of the year when food prices are going up, although it is still below last year’s figures, they have started to go up, while prices of livestock have started to go down.”

The government has been sending food and water, but still refuses to speak about it in detail. On top of that, the press doesn’t have access to the worse-hit areas either.

“The Ethiopian government having established what is generally considered to be quite an efficient system for controling the effects of drought and malnutrition is probably embarrassed and surprised that such a serious issue has arisen,” Christopher Clapham, a professor specialised in the region at Cambridge university, told RFI.

“The Ethiopian government has been obsessed with its program of economic development, which in turn has concentrated heavily on the parts of Ethiopia with the largest population, especially the major cities and major agricultural areas, so it could be the case that areas such as eastern Afar and southern Somali have been neglected.”

Clapham points out that these areas are bordering Somalia, with the problems of Al-Shabaab, and the high level of lawlessness, as well as sharing borders with Erytrea and Djibouti, very inaccessible.

So far, Ethiopia’s government has mobilised $33 million in emergency aid, but the UN says it needs $237 million.

Combined with these issues, a new study using a sediment core extracted from the Gulf of Aden reveals that the East African region covering Somalia, Djibouti and Ethiopia has dried at an unusually fast rate over the past century.

The study’s co-author Peter deMenocal, of Columbia University’s Earth Observatory, says that many aid groups are expecting “a wetter, greener future for the Horn of Africa”. But their new findings actually show that “the exact opposite is occurring.”

“Things are going to continue getting drier and more difficult there, just as we have seen in Syria, and parts of Northern Africa, there might be climate refugees attached to this as well because the land becomes unsustainable for them, even with pretty major aids,” he told RFI.

“The year to year variations are large and those are linked to El Nino, which is a completely natural phenomenon, it’s not a man-made process, so there can be wetter years and drier years. But superimposed on that is this long-term trend toward increasingly drier conditions, and that is man-made. The expectation is that Ethiopia will continue to see more challenging conditions with the years ahead.”

And if the region becomes drier and drier, like the authors of the study think it might get, they believe that this will completely change models for food security and agriculture in the region.
http://www.english.rfi.fr/africa/

Esway – Mare Mare (ማሬ…ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015

$
0
0

Esway – Mare Mare (ማሬ…ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015…..የድምጻዊ እሱባለው ይታየው (የሺ) ” ማሬ ..ማሬ”እያለ የሚጫወተውን የሙዚቃ ክሊፕ እንጋብዛችሁ።Esway – Mare Mare (ማሬ…ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015…..የድምጻዊ እሱባለው ይታየው (የሺ) ” ማሬ ..ማሬ”እያለ የሚጫወተውን የሙዚቃ ክሊፕ እንጋብዛችሁ።


በሶማሊያ 8 ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በመኪና አደጋ ሞቱ-VOA Amharic

$
0
0

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጫነ የጭነት መኪና ፑንትላንድ በተባለው የራስ ገዝ ክልል ኳርድሆ ከተማ አጠገብ ተገልብጦ ቢያንስ 8 ሰዎች ተገድለው 40 እንደቆሰሉ የአይን ምስክሮችና የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።ጀማል አሕመድ ኡስማን የተባለ ከአደጋው የተረፈ የ 25 አመት እድሜ ወጣት ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሶማልኛ አገልግሎት በተናገረው መሰረት የጭነት መኪናው ከአቅሙ በላይ 120 ሰዎችን ጭኖ ነበር።

Advanced Screening of CNN’s “Parts Unknown: Ethiopia” with Marcus Samuelsson

$
0
0

CNN-screening-at-Jinnys-Tadias-Mag-cover
New York (TADIAS) — Ethiopia’s rich culture and cuisine will take center stage on CNN’s “Parts Unknown” episode this month as TV host Anthony Bourdain explores the country’s unique and diverse food heritage accompanied by his friends Ethiopian-born chef, restaurateur and author Chef Marcus Samuelsson and his model wife Maya Gate Haile.

Marcus and Maya will host a special advanced screening of the show on Monday, October 19th at 7pm at Ginny’s Supper Club in Harlem. The advance screening, which is organized in partnership with CNN, Food Republic and Tadias Magazine, will be followed by a conversation with Marcus about behind-the-scenes stories and experiences.

A DJ will be spinning Ethiopian tunes in between the screening which starts at 8pm. In addition, specialty cocktails and light bites will be provided and Ethiopian-focused small plates will be available for purchase as well as cash bar.

“It’s always good to have a friend with a close association and personal history in a country, so we’re going to take a very personal look at that place,” Bourdain says. The episode featuring Ethiopia has been rescheduled to air on Sunday, October 25th, 2015.


If You Go:
Advanced Screening of “Parts Unknown: Ethiopia” with Marcus
Monday Oct 19, 2015
7:00 PM
Ginny’s Supper Club
310 Lenox Ave.
New York, NY
21 and over
$25 admission limited seats and table service available on a first-come, first-served basis
Click here to purchase tickets

ኢህዴግ በሚጠራው መድረክ አለመገኘት ማንን ይጠቅማል? (ግርማ ሠይፉ ማሩ )

$
0
0

ቅጥ አንባሩ የጠፋው የኢትዮጵያችን ፖለቲካ በዋነኝነት የሚጎድለው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አይደለም ማለት ያለመቻል ነው፡፡ በግል አስተያየት ልክ አይደለም ብሎ መቆም ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የተሳሳተ ውሳኔ ባለቤቶች በድጋሚ ጥፋታቸውን በጥፋት ለማረም ሌላ ስህተት ይደግማሉ፡፡ አሰተያየትን በአሰተያየት ለመመለስ ይከብዳቸዋል፡፡ የዚህ ደግሞ ዋነኛው ሰለባ የተቃዋሚው ጎራ ነው፡፡ ለነገሩ አሁን ይህ ነው የሚባል ተቃዋሚ አለ ባይባልም፤ ያሉትም ቢሆኑ ከልምድ የሚማሩ ዓይነት ሆነው አልተገኙም፡፡
1780811_751873094830908_1867964153_n
ለዛሬ ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አንድ ሰሙ “የአንዳርጋቸው ፅጌ ብርሃን” በሚል የብዕር ሰም የሚከተለውን መልዕክት በፌስ ቡክ ገፄ የውስጥ መልዕክት ማስቀመጫ
“ግርማ ካሳ (ልብ በሉ እኔ ግርማ ሠይፉ ነኝ) ወረድክብኝ በጣም። ተፈጭቶ ተቦክቶ ተጋግሮ ሊበላ የቀረበውን ነገር ድጋሚ ወፍጮ ቤት ይሂድ ብለክ እየተከራከርክ ነው። 24 አመት ሲያታልል የኖርን መንግስት ዛሬ 25ኛው አመት ላይ ሆነክም እንዴት አልገባክም? ስንት አመት ነው የሚፈጀው እንዳንት አይነት ሰዎችን ለማብሰል? ተወያየተክ ምን ታተርፋለክ ? ወያኔ ተቃዋሚዎችን የሚፈልገው ለተራ ፕሮፖጋንዳው ሊጠቀምባቸው እንጂ ለነሱ ሀሳብ ጆሮ ለመስጠት አደለም። መንግስት እራሱ ያወጣውን ህግ ጥሶ ያሰራቸውን የፓርቲ አባሎችን ለማስፈታት ከወያኔ ጋር ስብሰባ መቀመጥ አያስፈልግም። እንዲ የምታስብ ከሆነ ከአልም ሁሉ ተለይተክ ከሀይለማርያም ደሳለኝ ብቻ የተሻልክ ጅላጅል ነክ ማለት ነው። ወያኔ ለ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተጻፈውን ድብዳቤ ልብ ብለክ አንብበከዋል ? እንዲ የሚል አርፍተ ነገር አለበት። “በሀገራችን የሚገኙ ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች “እንደ መላው የሀገራችን ህዝቦች ” እያለ ይቀጥላል። ሲጀመር ወያኔ እነዚ ፓርቲ ብሎ የሚያውቃቸው ድርጅቶች ከህዝብ ተለይተው ያሉ እና የህዝብ ድጋፍ የሌላቸው አርጎ ነው የጠራቸው። ፀረ ህዝብ አርጎ ነው የሚስላቸው። አንደ ህዝብ አካል አርጎ አይቆጥራቸውም አያከብራቸውም። አንዳንተ ዓይነት አሟሟቂ ሰው ነው ወያኔ የሚፈልገው።ኢቢሲን አሟሟቂ”
የሚል መልዕክት አስቀመጠልኝ፡፡
መልዕክቱ የተፃፋው በዚህ ጉዳይ አስተያየት ለሰጠው ወዳጄ ግርማ ካሣ ይመስላል ነገር ግን የተላከው ለእኔ በእኔ አድርሻ እና እኔን በዓይነ ልቦናው እየሳለ እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ በእኔ እይታ ደግሞ የግርማ ካሣን ሃሳብ መደገፍ ብቻ ሳይሆን በግል ለደወሉሉኝ አቋሜን ገልጬ ነበር፡፡ በዚህ ጉዳይ ግን ሚዲያ ላይ ወጥቶ አስተያየት መስጠት ብፈልግም፤ ብዙ ምቾት አልተሰማኝም ነበር፡፡ ለማነኛው የዚህ አሰተያየት ሰጪን ሃሳብ መነሻ አድርጌ የግሌን አስተያየት ላቅርብ፡፡
በመጀመሪያ ማነኛውም ግብዣ ላይ የተጠራ ሰው ግብዣ የሚሄደው በመከባበር ሰሜት መሆን አለበት፡፡ ጠሪ አክባሪ በሚል እንጂ ግብዣው ላይ ምን ድግስ አለ በሚል መሆን የለበትም፡፡ በእኔ እምነት ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራዊ አጀንዳ ላይ ከዚህ በፊት ጥሪ ተደርጎላቸው የማያውቁ የፖለቲካ ፓርቲውች መድረክ፣ ሰማያዊ እና መኢህአድ ግብዣ ተደርጎላቸዋል፡፡ ለምሳሌ በመጀመሪያው የአምስት ዓመት ዕድገትና ትራንሰፎርሜሸን ዕቅድ እና በአባይ ግድብ ወቅት ጥሪ ስለ አልተደረገላቸው አልተጠራንም ሃሳባችንን መስጠት እና የጋራ ማድረግ አልቻልንም ሲባል ነበር፡፡ በዚህ ወቅት የፖለቲካ ምዕዳሩም ሆነ አጠቃላይ ሀገሪቱ ያለችበት ሁኔታ ተመሳሳይ ነበር፡፡ በዛን ጊዜ ተቃዋሚዎች አልተጠራንም ሲሉ የነበረው ተጠርተው ለመቅረት አይመስለኝም፡፡ ተገኝተው ሃሳባቸውን ለማካፈል ይመስለኛል፡፡
በእኔ እምነት አሁን በተደረገው ጥሪ መስረት ከላይ ሰማቸውን የጠቀስኩት ፓርቲዎች ተገኝተው የሚከተለውን ማከናወን ይችሉ ነበር፡፡ መጀመሪያ ያለፈው አምስት ዓመት ክንውን ሲቀርብ ከመነሻው ጀምሮ በጋራ ከተቃዋሚዎች ጋር በጋራ ለመስራት መንግሰት እርምጃ ባለመውሰዱ የእቅዱ ዋና ዋና ምሶሶ የሆኑት ተግባራት ያለመሳካታቸውን በተጨባጭ ማስረጃ ለማስረዳት እድሉን ሊጠቀሙበት ይችሉ ነበር፡፡ ለምሳሌ የባቡር ዝርጋታ ከታቀደው 30 ከመቶ ያለመሰራቱ፣ በኤሌትሪክ ሀይል በተመሳሳይ 20 ከመቶ እንኳን ያለመሳካቱ፤ በመንገድ በውጭ ንግድ፣ በዋጋ ማረጋጋት፣ በግብርና በተለይ በሰፋፊ እርሻ ወዘተ.. ያሉትን መሰረታዊ ችግሮች በማሳየት ለዚህ ዋነኛው ችግር በጋራ በመስራት ሊገኝ የሚችለውን ሀገራዊ ሀይል ወደ ጎን ማድረጋቸውን ለህዝብ ይፋ ማድረጊያ መድረክ ይሆን ነበር፡፡ በተለይ የአባይ ግድብን ገዢው ፓርቲ የፖለቲካ መጠቀሚያ እንዲሆን በማድረጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሊያደርጉ የሚችሉት ከፍተኛ አሰተዋፅኦ መገደቡን ለመናገር ከዚህ የተሻለ ትክክለኛ መድረክ የሚያገኙ አይመስለኝም፡፡ ይህንን መድረክ ለመጠቀም ባለመቻላቸው ትልቅ የፖለቲካ ኪሣራ ይመስለኛል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ገዢው ፓርቲ እራሱ ያመነውን የመልካም አስተዳደር መፍቻው ቁልፍ መንገድ የመድበለ ፓርቲ ስርዓት ግንባታ እና በተለይ ደግሞ የሚዲያዎች ተሳትፎ መኖር ተዓማኒነት የሚጣልባቸው የፍትህ ስርዓት መሆኑን በሰብሰባው በሚፈጠሩ አጋጣሚዎች ሁሉ በማንሳት ዕቅዱ ያልተሳካው ይልቁንም ሙስና የተንሰራፋው ስርዓቱን የሚተቹ ጋዜጠኘኞችና አምደኞች በመታሰራቸው፣ እምነት የሚጣልበት የፍትህ ስርዓት ባለመኖሩ እንደሆነ አጋጣሚውን መጠቅም ይቻል ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ ተመሳሳይ አቋም ያላቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዝግጅት አድርገው መሳተፍ እንጂ አድማ አድርጎ ከግብዣ በመቅረት ውጤት የሚገኝ አይመስለኝም፡፡ ይህ ትልቅ ሰህተት ይመስለኛል፡፡
ከዚህ ውይይት በማስከተል “የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም” በሚል ተረት ከገዢው ፓርቲ ጋር ተመራርቆ ለመውጣት ሳይሆን በቀጣይ ዕቅድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊ አጀንዳዎች በምን መልክና ደረጃ ስንሳተፍ ይህ ዕቅድ ተግባራዊ ይሆናል በሚል መነሻነት የድርጊት መርዓ ግብር በመንደፍ የጋራ ኮሚቴ አቋቈሞ መውጣት፣ በተለይ የፖለቲካ ምዕዳሩ ለማስፋት የሚቻልበት መንገድ መቀየስ ሊሞከር የሚገባው ትልቅ ስራ ነበር፡፡ ይህ ከገዢው ፓርቲ ባህሪ አንፃር ተቀባይነት ባያገኝ እንኳን እንቢተኝነቱን ለማጋለጥ ይረዳ ነበር፡፡ እንደ ፓርቲ ሰርተፊኬት ይዞ ዓመት ከመቁጠር በዘለለ መንግሰት በተገኘበት ሁሉ እየተገኙ ድምፅ ማሰማት (ባይሰሙም መጮኽ) ግዴታቸው ነበር የሚል የግል አቋም አለኝ፡፡
እውነቱን ለመናገር በቁጥር እስከ ሃያ የሚደርሱ የፓርቲ አባላትን (ለምሳሌ ሶስቱ ፓርቲዎች 60 አባላትን) በአንድ መድረክ ላይ እንዲገኙ የተሰጠን እድል ያለመጠቀምን ያክል ደካማ ውሳኔ አይታየኝም፡፡ እያንዳንዳቸው ሁለት ደቂቃ መልእክት ቢያስተላልፉ የሁለት ሰዓት መልዕክት በመንግሰት ጆሮ ላይ ማስቀመጥ ይቻል ነበር፡፡ እነዚህን አጋጣሚዎች በእስር የሚማቅቁ ጓዶቻችንን በማንሳት ልንዘክራቸው ይገባ ነበር፡፡ አሸባሪ ያሏቸውን “ጀግኖች” ብለን ልናወደስ የምንችልበት መድረክ ያለመጠቀም በምን መመዘኛ ልክ እንደሚሆን አይታየኝም፡፡
ገዢው ፓርቲ ከአሁን በኋላ ለማነኛውም ዓይነት ውይይት ሳይጠራ ዳተኛ ቢሆን ሰበብ አግኝቷል፡፡ ቢጠሩም አይገኙም ይልቁንም በሚጠሩበት መድረክ ከመገኘት ይልቅ ውጪ ሆነው መግለጫ በማውጣት ላይ ይገኛሉ ብሎ ለሀጋሮቹ ማስረጃ ያቀርባል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከኢህዴግ መንግስት ባልተናነሰ ካድሬ የሆኑ የአሜሪካን እና አውሮፓ ህብረት ድጋፍ ሰጪዎች ይህን ለመስማት እና ለማመን ብዙ አይቸገሩም፡፡
በእኔ አረዳድ ፓርቲዎቹ በግብዣው ላይ ተገኝተው በምን ጉዳይ አተኩረው እንደሚናገሩ እንዴት አድርገው የፖለቲካ ጥቅም እንደሚያገኙበት መካሪ አላገኙም፣ በውስጥም በቅጡ አልመከሩበትም፡፡ የሚያሳዝነው እነዚህ ፓርቲዎች የአሜሪካ ኤምባሲ ለስዕል ኤግዚቢሽን ምረቃ ቢጠራቸው በግብዣው ላይ ይገኛሉ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል ሊያነጋግራችሁ ይፈልጋል ቢባሉ ይገኛሉ፡፡ መገኘት ብቻ ሳይሆን አነጋገሩን ብለው ዜና ይሰራሉ፡፡ እንግዲህ አንባገነኑ ኢህአዴግ ዲሞክራት እሰኪሆን ጠብቀው ለመወያየት ከሆነ ወደፊት የሚታይ ይሆናል፡፡ ባለፈው ፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ሲያደርጉ ለግንኙነት በሚመቸው የእራት ግብዣ ላይ ላለመገኝት ወስነው በብዙ ሜትር ርቀት በቴሌቪዥን በተሻለ ለመከታተል በሚቻልበት የአዳራሽ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ሲወስኑ ዝም ማለታችን አበጃችሁ ያልን የመሰላቸው መሪዎች፤ ይህንንም ግብዣ ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል አለመቻላቸውን ዝም ማለት ተገቢ አይደለም ለማለት ሲባል የቀረበ አስተያየት ነው፡፡ በእኔ እምነት በሰላማዊ ትግል በሀገር ውስጥ ለመንቀሳቀስ የወሰነ ማንኛውም አካል መንግሰትን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እያገኙ መልዕክት ማስተላለፍ ተገቢ ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነው፡፡ ገዢው ፓርቲ እና መንግሰት በሚጠሩት ማንኛውም ስብሰባ ላይ ላለመገኘት መወሰን የሚጠቅመው ገዢውን ፓርቲ ብቻ ነው፡፡ ከዚህ በተቃራኒ ሃሣብ ያለው በመቅረት የሚገኘውን ጥቅም ቢያስረዳኝ፣ በተለይ አሁን በተደረገው የሁለተኛው የእድገት እና ትራነስፎርሜሽን እቅድ ለመወያየት በተደረገው ጥሪ ላይ ያለመሳተፍ ያስገኘውን ጥቅም ለሚያስረዳኝ ለመማር ዝግጁ መሆኔን እገልፃለሁ፡፡ በደፈናው ገዢውን ፓርቲ እውቅና መንፈግ የሚል መልስ ግን አልቀበልም፡፡ በሀገር ውስጥ ሆኖ በዚሁ መንግሰት ስር እየተዳደሩ እውቅና መንፈግ የሚባል ፖለቲካ አይገባኝም፡፡
ቸር ይግጠመን!!!!
girmaseifu32@yahoo.com, www:girmaseifu.blogspot.com

Two Convicted Ethiopian War Criminals Have Been Sheltering in an Italian Embassy for 24 Years

$
0
0

It’s been nearly 25 years since Ethiopia’s Soviet-backed Derg regime was ousted. As a coalition of rebel forces approached capital city Addis Ababa on May 27, 1991, four senior ministers — accused of ordering mass killings — used the darkness of night to creep into the Italian embassy.

What followed is a tale of suicide, murder, and decay.

The reaction of the guard who first met the group at the gate, the identity of the person who ushered them in, is uncertain. What VICE News can be sure of is that two of the former Derg officials remain there, while the other two died inside the high walls of the embassy.

In 1993, one of them — former acting Prime Minister Hailu Yimenu — killed himself.

Eleven years later came the death of former Minister of Defense and Military Commander in Eritrea Tesfaye Gebre Kidan — allegedly murdered during a “brawl” by fellow official Berhanu Bayeh, former foreign affairs minister and close supporter of Derg leader Mengistu Haile Mariam.

Making Julian Assange’s three years in London’s Ecuadorian embassy seem like a short vacation, VICE News has confirmed that Bayeh, along with former Derg Chief of General Staff Addis Tedla, remains inside the Italian embassy in Addis Ababa to this day.

Fifteen years into their stay, the remaining two men were reportedly sentenced to death for their role in the killings. In 2011, 23 death sentences for former Derg officials were commuted to life imprisonment. However, the men in the embassy — now in their 70s — remain in self-imposed incarceration, but otherwise unpunished.

The Italian embassy in Addis Ababa. (Photo by Sally Hayden)

The Italian embassy in Addis Ababa. (Photo by Sally Hayden)


In a statement issued in 2004, Italy said they would not hand the two former Derg officials over and said that the Ethiopian authorities are well aware of the position of Italy on this issue.

Eleven years later, Italian officials have again confirmed this stance to VICE News.

“Given the nature of the issue, we have always preferred not to grant interviews with journalists, rather we have privileged to have an open channel of communication with human rights institutions and NGOs,” First Secretary Giuliano Fragnito said in an email.

“I confirm that within the embassy compound there are two former senior Derg officials and that the Italian government cannot force them to go out from the compound (which according to international customary law is Italian territory) as long as they risk capital punishment. This obligation is enshrined in our legal system.”

Fragnito also told VICE News that the two Ethiopians had never been granted asylum, and that they didn’t have a lawyer as far as he was aware. VICE News approached the Ethiopian government for a statement on the case, but hasn’t received a response.

Meanwhile, Tedla’s wife and children have reportedly relocated to the United States. In 2004, they appealed to the US to help him, though it didn’t appear to be an American priority at the time.

Approached for comment by VICE News, Felix Horne, Ethiopia and Eritrea Researcher at Human Rights Watch (HRW), said he wasn’t following the specifics of this case closely but noted that there would still be “all kinds of due process concerns” if the men were to leave.

* * *

In the two-and-a-half decades since the men’s self-imposed incarceration began, Ethiopia has experienced rapid change. Saudi, Yemeni, and Chinese investment is evident everywhere in the capital — in the masses of half-finished concrete constructions outlined by wooden scaffolding, in the suggestively named Ethio-China Friendship Roundabout, in the increased number of upscale coffee cafes and cocktail bars.

This is a conference city — the headquarters of the African Union, the setting of the South Sudan peace talks, and the home of sub-Saharan Africa’s first electrified train service. A hotel room in Ethiopia’s capital costs many times the price of one in the country’s more rural areas.

Related: Ethiopians Call for Revenge on the Islamic State at Violent Protest Over Mass Killing Video

These developments are reflected in economic measurements. Ethiopia is expected to be the world’s fastest growing economy in the four years to 2017, according to the World Bank. However, advancement has come with a price.

Labeled a “police state” by international political analysts, Ethiopians are suspicious of any perception of freedom in their country — whispering about censorship, tight control of the press, and the “spying technology” that the government is rumored to have been given by China.

In this year’s election the ruling party won all 546 parliamentary seats; in 2010 it received one seat less, but claimed 99.6 percent of the total vote. Foreign media have referred to the government as a “corrupt regime.”

Local journalism is heavily controlled, with Ethiopia this year one of the world’s biggest jailers of journalists, according to HRW. US President Barack Obama’s visit earlier this year caused an outcry, as human rights workers condemned him for legitimizing a questionable leadership.

* * *

The aid and military support given to the Derg junta by the Soviet Union meant Ethiopia was marked as a Cold War battleground.

Emperor Haile Selassie’s government lost power in 1974, following a famine. That was when the committee of military professionals, known as the Derg, took over.

This group quickly ordered the execution, without trial, of 61 ex-officials of the ousted imperial government — a command that was carried out on November 23, 1974.

Selassie himself was killed in 1975. The body of the king, who had inspired a devoted following, was buried under new ruler Mengistu Haile Mariam’s offices, some say beneath a toilet.

The Derg proceeded to enact a series of reforms, including nationalizing rural land, banks, and insurance companies, and began a program that sent tens of thousands of students to rural areas to teach, thereby removing any revolt-ready youth from the centers of power.

These acts were accompanied by a period of mass murder, named the Ethiopian Red Terror in reference to the Red Terror of the Bolsheviks. Many of the Derg’s victims during this time were students who supported the Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP). Parents of the dead were forced to pay militias the cost of the bullet in return for their child’s body.
As many as 500,000 were killed during the Red Terror period between 1977 and 1978, according to estimates by Amnesty International.

While the violence eventually calmed down, the Derg’s 10th anniversary coincided with the 1984 famine — itself publicized globally by Bob Geldof and Live Aid and largely believed to have been exacerbated by mismanagement.

After the Derg eventually lost power in 1991, the new Ethiopian government conducted a 12-year-long war crimes trial which concluded in 2007.

Described at the time as an “African Nuremberg,” spectators traveled hundreds of miles to see their former oppressors brought to justice. Trials took place in the Ministry of Central Planning in Addis.

The Derg trials were unique because they were conducted domestically in the local language of Amharic and with limited international influence, and they possibly suffered as a result.

Lacking the credibility of an independent international tribunal, they also ended up marred with allegations of unfair trials and human rights abuses against prisoners — many of those charged were held in pretrial detention for years until they were released because the prosecution lacked the evidence to charge them.

While there were more than 100 Derg members, when the trials began in 1995 only 44 stood trial, including eight of the 12 members of the standing committee. They stood accused of the murder of Selassie, of the Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church, 59 members of the imperial court, nearly 2,000 members of rival revolutionary groups or supporters of the emperor, and charged with crimes against humanity and genocide (for political reasons), aggravated homicide, abuse of power, and unlawful detention.

Mengitsu himself was condemned in absentia. He has been in Zimbabwe since May 21, 1991, after fleeing in an airplane under the pretext of visiting a military training camp. The former leader was received as an official guest of President Robert Mugabe and has since been granted asylum. Zimbabwe said that this was repayment: Mengitsu and the Derg regime aided Zimbabwe in its own “struggle for independence.” Mengistu still lives in a Harare suburb.
Addis Ababa’s “Red Terror” museum, located off historic Meskel Square and reportedly home to a portrait of Karl Marx in the Derg days, holds stacks of skeletons — some paired with names, photos, and belongings, others methodically separated into glass boxes by bone type. Almost all of the guides working in the museum — which opened in 2010 — were tortured themselves and many still bear the marks, such as missing toes, scars from burns, and lacerations inflicted by whips.

A visitor to the Red Terror museum is left with a feeling of horror, but critics condemn the display as an over-simplification.

“A museum is set up after every president,” one Addis Ababa University music student said disparagingly outside the building, before dismissing much of the exhibit as “propaganda.”

“The museum tells a kind of simplified story of what the trials did tell,” said Jacob Wiebel, an academic who lectures in African history at the University of Durham.

he bones of a victim of the Derg regime on display in the "Red Terror" museum in Addis Ababa. (Photo by Sally Hayden)

he bones of a victim of the Derg regime on display in the “Red Terror” museum in Addis Ababa. (Photo by Sally Hayden)


“[In the trials] the story that came out was much much messier. In the museum the struggle of the Red Terror’s urban victims is not clearly differentiated from that of the guerrillas that formed today’s government.”

Wiebel recently completed a PhD on the Ethiopian Red Terror period. On the the subject of the fugitive Derg officials he said: “The one thing that really intrigues me is the allegation that one of them murdered the other one in the embassy, which no one has verified but if that happened it’s technically a murder on Italian soil that has had no consequences.”

Wiebel also commented on the Derg trials: “I think there was a lot of goodwill and intentions but the funding and capacities of the prosecutions was very below par. Most of the judges had been deposed because they worked with the old regime. Small team, very little money.”

He added: “One of the frustrations was that less than 50 percent of people who were sentenced were present.”

Wiebel also noted that while Italy’s reasoning for not forcing the men out was avoiding the death penalty, many of the initial death sentences given to Derg members have been reduced to life imprisonment. “They’d go to jail for sure but it is highly unlikely that they would get the death penalty,” Wiebel said.

Italy colonized Eritrea and occupied Ethiopia — the impact of which is still obvious. Most local restaurants will serve pasta and pizza, putting spaghetti carbonara on the menu alongside traditional national meat and vegetable dishes such as shiro, kitfo, and tibs.

Wiebel observed that the relationship between Italy and Ethiopia is now “very cordial” and “centered on development and lots of development assistance.”

* * *

When VICE News visited the neighborhood of the Italian embassy in September it was the tail end of rainy season, and thunder rumbled overhead. A lengthy sloped road stretched along the land’s left flank for nearly half a mile. Children emerged from metal shelters to stretch out a hand and cheekily ask the foreigner for money, while teenage boys oblivious to the wet weather kicked a soccer ball. A baby cried. Smoke rose above the corrugated iron sheets being used as walls by the embassy’s neighbours.

Names of victims are still being collected in the "Red Terror" museum in Addis Ababa. (Photo by Sally Hayden)

Names of victims are still being collected in the “Red Terror” museum in Addis Ababa. (Photo by Sally Hayden)


Signs on a side gate informed visitors in English, Italian, and Amharic of the best way to apply for a study visa (make sure your parents agree to fund your living costs) and the correct time that Eritreans should arrive for appointments (8.30am on Tuesdays). Towering trees loomed high above the embassy’s barbed-wire topped stone walls, and every entrance was watched closely by multiple CCTV cameras.

Later, an Italian national living in Addis Ababa — who has been to the embassy several times — told me she was “surprised but also not surprised” to hear that former Derg ministers still lived inside. She said the embassy itself though is rather unremarkable, and that sometimes the diplomats hold horse-riding competitions.

“Our government has a lot of things they are hiding too. There are a lot of things in our past that we do not know.”
news.vice.com

የደቡብ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት(ICC)አባልነቱን እንዲያቋርጥ ጠየቀ- VOA Amharic

$
0
0

የጃኮብ ዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) አባልነቱን እንዲያቋርጥ ከአገሪቱ ገዢ ፓርቲ አፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) ጥሪ እደቀረበለት የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ኤድና ሞሌዋ ተናገሩ፡፡የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከዓመታት በፊት በዘር ማጥፋትና በሰብዓዊ ዘር ላይ ወንጀል መፈጸም፤በዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት ለቀረበባቸው ክስ የእስር መያዣ ተቆርጦባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡

Hanisha solomon @ the13th L.A.M festival- DW entertainment programme

Model without panties in court, charged with public indecency

$
0
0

Shameless and trying to win by any and all means necessary ... Panashe Zhaware

Shameless and trying to win by any and all means necessary … Panashe Zhaware


A HARARE Polytechnic College student, who made headlines last week after images were leaked of her flashing her privates at adjudicators during a beauty pageant, appeared in court Monday.

Panashe Zhaware, 21, was charged with public indecency when she appeared before magistrate Blessing Murwisi.

She was remanded to October 21 for trial and released on $100 bail

Zhaware, who is represented by Harare lawyer Musindo Hungwe was not asked to plead when she appeared in court.Prosecutor Patience Chimusaru told the court that Harare Polytechnic College held a modelling show in July this year.

Zhaware contested the pageant which was for the Miss Harare Polytechnic crown.

According to the prosecutor, nothing was reported amiss when other models went on stage.

However, when Zhaware’s turn came, she went on stage without her panties.

The prosecutor said the model held her dress and stretched it wide open exposing her genitals to everyone in the room.

Photos of the model exposing herself were leaked to a Harare tabloid, leading to investigations by the police.

Zhaware was subsequently arrested.

newzimbabwe.com


10 Eritrean Football Players Request Asylum in Botswana

$
0
0

red-sea-camels

A total of 10 Eritrean players have refused to return home following their World Cup qualifier against Botswana yesterday.

The 10 players are reportedly seeking asylum in the country. Botswana Football Association Public Relations Officer Phakamile Kraai told the Botswana Gazette that 10 of Eritrea players have refused to return to their home country following their last night’s World Cup qualifier against the Zebra’s of Botswana.

The team was expected to fly out of the country this evening and the players seeking asylum are currently being interviewed by the police to find out reasons for not wanting to go back to Eritrea.

Eritrea lost the match 3-1 yesterday, 5-1 on aggregate to be knocked out of the qualifiers.

This is not the first time that players have sought refuge in a country after a match in 2012 17 Eritrean footballers and the team doctor disappeared after the CECAFA championship tournament in Uganda and all applied for asylum in the country.

Russia cuts off Daesh arms supply routes in Syria’s Aleppo

$
0
0

750c5799-9b97-49e3-bea8-9609b991fb4f
Russian fighter jets have cut off the arms supply routes of the Daesh Takfiri group in Syria’s northwestern province of Aleppo.

The Russian Defense Ministry made the announcement on Wednesday, adding that over the past 24 hours, Russian jets have conducted 41 sorties and carried out 40 raids against the terrorist group in the Middle Eastern country.

“Sukhoi Su-24M bombers delivered pinpoint strikes against terrorist targets near the city of Aleppo. They took out workshops used by the militant terrorist group to arm vehicles with explosives, which are used in suicide bomb attacks,” Russian Defense Ministry spokesman, Major General Igor Konashenkov, stated.

The attacks were made against the strongholds of the terrorist group in the four Syrian provinces of Aleppo, Hama, Idlib and Latakia.

The spokesman went on to say that the vehicles belonging to the terrorists had been rigged with explosives and were planned to be used to stage terrorist attacks against Syrian government forces.

The Sukhoi Su-34 and Su-24M bombers as well as a Su-25SM assault aircraft, which took off from the Hmeimim airbase in Latakia were involved in the airstrikes.

An arms depot along with fuel supplies belonging to the Daesh terrorist group was targeted and completely destroyed in an attack by Su-25SM ground-support aircraft near the city of Huraytan in Aleppo Province. Russian aircraft also bombed a terrorist workshop, used to repair armored vehicles, some 13 kilometers from Aleppo.
The Russian warplanes also struck a training center for terrorists located in a mountainous area in Idlib province and completely destroyed it.

Russia launched its first airstrikes against Takfiri terrorists in Syria on September 30, hours after the upper house of the Russian parliament gave President Vladimir Putin the mandate to use the air force in the Arab country.

The Daesh Takfiri group, with members from several Western countries, has been committing heinous acts of terror and atrocities against people of different religious and ethnic communities, including Shias, Sunnis, Kurds and Christians, in Syria and Iraq and other countries.

የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽ ጉዳይ-VOA Amharic

$
0
0

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽን ጉዳይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠው። የአቃቤ ህግን የይግባኝ አብየቱታም አዳምጧል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ የፍርድ ሂደቱን ተከታትሎ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ ከላከው ዘገባ ዝርዝሩን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

Mogachoch EBS Latest Series Drama – S02E47- Part 47

Wazema (ዋዜማ) Drama Part 32

Viewing all 3774 articles
Browse latest View live