Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all 3774 articles
Browse latest View live

Ashley Madison Suicide? Married Baptist Teacher Exposed By Hack Takes Own Life

$
0
0

Ashley Madison Suicide? Married Baptist Teacher Exposed By Hack Takes Own Life…….John Gibson, 56, a pastor and teacher at New Orleans Baptist Theological Seminary, was found dead by his wife after his name was one of the 32 million released during the cyber hack of the cheating website AshleyMadison.com. The married father of two took his own life on Aug. 24, a month after names were released in the notorious hack attack.


የጋምቤላን ክልል ለመገንጠል ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ ተባለ

$
0
0

-በቁጥጥር ሥር የዋሉት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው

የጋምቤላ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋሕነን) ተብሎ በሚጠራው የሽብር ቡድን ውስጥ አባል ከሆኑትና በካናዳ፣ በእንግሊዝ፣ በኤርትራና በተለያዩ አገሮች ከሚገኙ አባላት ጋር ግንኙነት በመፍጠር፣ የጋምቤላን ክልልን ለመገንጠል ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል የተባሉ ሦስት ተጠርጣሪዎች ጳጉሜን 2 ቀን 2007 ዓ.ም. ተከሰሱ፡፡

የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ተረኛ ችሎት ክስ የመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች ኦሞት አጉዋ ኦክዋይ፣ አሽኔ አስቲን ቲቶይክና ጀማል ዑመር ሆጃሌ የሚባሉ ናቸው፡፡ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከስድስት ወራት በፊት የሽብር ቡድን የተባለው ጋሕነን ኬንያ ናይሮቢ በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ ለመካፈል ሲሄዱ፣ መጋቢት 6 ቀን 2007 ዓ.ም. ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሆኑን የዓቃቤ ሕግ ክስ ያስረዳል፡፡

አንደኛው ተከሳሽ ኦሞት አጉዋ ኦክዋይ ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ ‹‹የጋምቤላን ክልል ከፌዴሬሽኑ መገንጠል›› የሚል ፖለቲካዊ ግብ በማስቀመጥ፣ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፈራረስ የአገር ውስጥ አስተባባሪ በመሆን ሲንቀሳቀስ እንደነበር በክሱ ተገልጿል፡፡ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ አመራር ከሆነውና በደቡብ ሱዳን ከሚገኘው ኡቺች ከሚባለው ግለሰብ ጋር ግንኙነት በመፍጠር፣ ኤርትራ ውስጥ ወታደራዊ ሥልጠና የወሰዱ አባላትን ወደ ጋምቤላ እንዲልክለት በማድረግ፣ የሽብር ቡድኑን ተልዕኮ እንዲያስፈጽሙ በጋምቤላ ልዩ የፖሊስ አባላት ውስጥ እንዲቀጠሩ ማድረጉንም አክሏል፡፡

ተከሳሹ በጋምቤላ ከተማ ውስጥም የቡድኑን አባላት በመሰብሰብና አመራር በመስጠት፣ እንግሊዝ ለንደን ውስጥ ከሚኖረውና ከፍተኛ አመራር ከሆነው ኝኬው አቡላ ከሚባል ግለሰብ ጋር በኢሜል በመገናኘት የአባላቱ ቁጥር እንዲጨምር መጠየቁን ክሱ ያስረዳል፡፡ ኝኬው አቦላ በውጭ አገር የሚገኙ ጋዜጠኞች አኝዋክ ዞን ሄደው መረጃ እንዳይሰበስቡ የኢትዮጵያ መንግሥት የከለከለ መሆኑን ለኦሞት ገልጾለት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ አምስት ሰዎች፣ ከጋምቤላ አኝዋክ ዞን የቡድኑ አባላት፣ ከደቡብ ኦሞ አሥር ሰዎችን መልምሎ ኬንያ በሚደረገው የቡድኑ ስብሰባ ላይ እንዲሳተፉ እንዲያደረግ ባዘዘው መሠረት፣ መልዕክት በማስተላለፍና በማደራጀት ተግባር ላይ መሳተፉን ክሱ ያብራራል፡፡ ለሽብር ተግባር ማስፈጸሚያ 3,000 የእንግሊዝ ፓውንድ የተላከለት መሆኑንም አክሏል፡፡

ሁለተኛው ተከሳሽ አሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ውስጥ በሚኖረው የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ አመራር በሆነውና በቅጽል ስሙ ኡጆ በሚባለው ግለሰብ አማካይነት በ2006 ዓ.ም. የሽብር ቡድኑ አባል ሆኖ መመልመሉን የዓቃቤ ሕግ ክስ ያስረዳል፡፡ ከዚያም እንግሊዝ አገር ከሚኖረው የሽብር ቡድኑ አባል ኝኬው አቡላ ጋር በኢሜል በመገናኘት፣ ‹‹የጋምቤላን ክልል ከሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች በመገንጠል ራሱን የቻለ ሉአላዊነት አገር መመሥረት›› በሚለው ሐሳቡ ተስማምቶ፣ በማጃንግ ዞን የሚኖሩ የማጃንግ ብሔርና ደገኞች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት፣ የማጃንግ ብሔሮች ተጐድተው እያለ፣ መንግሥት ዕርምጃ የወሰደው በማጃንግ ከፍተኛ አመራሮችና በጋምቤላ ክልል የልዩ ኃይል ፖሊስ ላይ ብቻ እንደሆነ በመግለጽ፣ ሐሰተኛ መረጃ ለሽብር ቡድኑ ያቀብል እንደነበር በክሱ ተብራርቷል፡፡

ተከሳሹ የአገር ውስጥ ከፍተኛ አመራር ከሆነው አንደኛ ተከሳሽ ኦሞት ጋር በስልክ ግንኙነት በማድረግ ቀኑ በትክክል ባልታወቀበት የካቲት ወር 2007 ዓ.ም. አራት ኪሎ አካባቢ በመገናኘት፣ ኑዌሮች ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመመሳጠር የሰብዓዊና የዴሞክራሲ መብት ጥሰት እያደረሱ መሆኑን፣ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ለማዳረስ የጋሕነን ከፍተኛ አመራሮች በኬንያ ናይሮቢ በሚያደርጉት ስብሰባ ላይ እንዲገኝ መመካከራቸውን ክሱ ይገልጻል፡፡ መንግሥት በጋምቤላ ነባር ብሔረሰቦች፣ በተለይም በማጃንግ ላይ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን እየፈጸመ መሆኑንና በክልሉ የመሬት ወረራ እያደረገ መሆኑን ለማስገንዘብ ‹‹Deforstation, Dis-Possission and Displacement of Gambella in General and Major People in Particular›› የሚል ጥናታዊ ጽሑፍ በስብሰባው ላይ እንዲያቀርብ ተሰጥቶት እንደነበር ክሱ ያብራራል፡፡

ሦስተኛው ተከሳሽ ደግሞ በጥቅምት ወር 2006 ዓ.ም. ‹‹የአካባቢ ግንኙነትና ጥበቃ›› በሚል ሽፋን በኬንያ ናይሮቢ የሽብር ቡድኑ በሚያደርገው ስብሰባ ላይ በመገኘት፣ መንግሥት የአካባቢው ተወላጆችን ከመሬታቸው በማፈናቀል ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ለቡድኑ አመራሮች መረጃ በመስጠት 8,800 ብር መቀበሉን የተመሠረተበት ክስ ይገልጻል፡፡ በስብሰባው ላይ እንደሚገኝ ለአንደኛ ተከሳሽ ማረጋገጫ በመስጠቱና በመገኘቱ 6,039 ብር መቀበሉንም አክሏል፡፡

በአጠቃላይ ሁሉም ተጠርጣሪ ተከሳሾች የሽብር ቡድኑ በኬንያ ናይሮቢ በሚያደርገው ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ለመሄድ መጋቢት 6 ቀን 2007 ዓ.ም. ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውለው፣ ላለፉት ስድስት ወራት ምርመራ ሲደረግባቸው ሰንብተው ጳጉሜን 2 ቀን 2007 ዓ.ም. በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ በአመራርነት፣ በማናቸውም መልኩ መሳተፍና ድጋፍ መስጠት ወንጀል እንደ ቅደም ተከተላቸው ክስ ተመሥርቶባቸዋል፡፡
ምንጭ ሪፖርተር

የአባይ ግድብ ጥናት መጓተትና የተነሱ ውዝግቦች_VOA Amharic

$
0
0

የአባይ ግድብ ላይ መካሄድ ያለበት የተጽእኖ ጥናት በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ያልቀጠለው በተመረጡት አማካሪ ድርጅቶች መሀከል አለመግባባት መፈጠሩንና
ጥናቱን ያዘገየችዉ ኢትዮጵያ እንደሆነች ተደርጎ በግብጽ በኩል የሚሰራጨው መረጃም የተሳሳተ ነው፤ ኢትዮጵያ ማለቷን የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል ዝርዝሩን ያድምጡ።

The chicken that lived for 18 months without a head_part 1

$
0
0

Seventy years ago, a farmer beheaded a chicken in Colorado, and it refused to die. Mike, as the bird became known, survived for 18 months and became famous. But how did he live without a head for so long, asks Chris Stokel-Walker.

Teddy Afro – Abebayehosh- song -beyonce dancing _ETHIOPIA New year

$
0
0

Teddy Afro – Abebayehosh- song -beyonce dancing _ETHIOPIA New year….Teddy Afro – Abebayehosh- song -beyonce dancing _ETHIOPIA New year

31 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን ያወጡት ፕሮፌሰር (ጌጡ ተመስገን)

$
0
0

የጥቁር አንበሳ ሾፌር ናቸው ለአምስት ዓመታት ያህል ታመዋል ሲታከሙ ሲሻላቸው ሲመለስባቸው ቆይቷል፡፡ አሁን ወደ መጨረሻው ይብስባቸውና ሆዳቸው ከሚባለው በላይ ማበጥ ይጀምራል… የሚመገቡት ጥቂት በመሆኑ ሰውነታቸው አቅም ያንሰዋል በህክምናው ስኳር ያንሳቸል… ይጥላቸዋል… እንደተለመደው ምርመራ ያደርጋሉ … ሃኪሙ ያያቸውና የቀዶ ህከምና በአስቸኳይ እንደሚያስፈልጋቸው ይነግራቸዋል … ቀዶ ህክምናው ተካሄደ … እኚህ አባት ለ5 ዓመታት በሆዳቸው ውስጥ እያበጠ እያበጠ ያስቸግራቸው የነበረው 31 ኪሎ የሚመዝን እጢ ነበር፡፡ ይህ ሰሞኑን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የተሰራ የቀዶ ህክምና ታሪክ ነው፡፡

kalkidan like.jpg12
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህክምና ት/ቤት ዲን የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስትና ተባባሪ ፕሮፌሰር አበበ በቀለ ጋር በዚህና በሌላም ጉዳይ አውርተናል፡፡
ለስምንት ዓመታት በቀዶ ህክምና ሲያገለግሉ የነበሩት ዶ/ር አበበ 31 ኪሎ የሚመዝን እጢ ሲያጋጥመኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሲሉ ነው ያጫወቱኝ፡፡ በኦፕሬሽን ያወጡት እጢ በህክምናው አጠራር Gastro Intestinal Stroma Tumor ነው የሚባለው… ከታካሚው ከጨጓራቸው የላይኛው ግድግዳ ላይ ነው አነሳሱ… እኚህ አባት ትንሽ ቢዘገዩ ኖሮ በህይወት ባልቆዩ ይህም ታሪክ ባልተነገረ ነበር…ደ/ር አበበ እንደ ነገሩኝ 11 እና 12 ኪሎ ይሁን እንጂ ከተለያየ የሰውነት ክፍል ለምሳሌ ከ ቆሽት፣ ከማህጸን፣ ከእንቁላል ማኩረቻ ከረጢትና ከሌላም የሰውነት ክፍል እጢዎችን በየጊዜው በቀዶ ህክምና ያወጣሉ…ይህኛው ግን …
ከተጣበበ ጊዜያቸው 10 ደቂቃ እንዲሰጡኝ ነው የተስማማነው…
እሳቸውን የሚጠብቀው ባለጉዳይ አበዛዙ! … 10 ደቂቃ መጠየቅ ብዙ ነው
ቢሆንም …
እኔም ባለጉዳይ ነኝ!
ቆይታችንም ይህን ይመስላል…
ዶ/ር የቀዶ ህክምና በአገራችን ምን ያህል ተሻሽሏል?
የቀዶህክምና ስፔሻሊስት አይደሉ ከራሳቸው ልጀምር እንጂ…
በአገራችን የትኛውንም የቀዶ ህክምና መስጠት እንችላለን የአቅምም ሆነ የእውቀት ችግር የለብንም…ብዙ ግዜ የኛ ሰው ለልብ ህክምና ነው ውጪ ሄዶ የሚታከመው፡፡ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ውስጥ 7 የልብ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቶች አሉን… ችግሩ የምንጠቀምበት የህክምና መሳሪያ አለማግኘታችን ነው … መሳሪያዎቹ ውድ መሆናቸው እንጂ የአንጎልና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምናም መስጠት እንችላለን …መለዋወጫው እንደልብ አለመገኘቱ እንጂ የአጥንትና ተያያዥ ችግሮችም እየተሰሩ ነው፡፡ አጥንት ኢምፕላንትም ማድረግ እንችላለን… እንዳልኩሽ የመሳሪያ እጥረትና ውድነት እንጂ ውጪ ሄደው ከሚታከሙት ውስጥ ከ80 በመቶ በላይ እዚሁ ማከም ይቻላል፡፡
ዶ/ር ከተነሳንበት ርዕስ ሳንወጣ ስለእጢ ሲነሳ ካንሰርም ሊሆን ይችላል የሚል ፍራቻ ይኖራል…
እጢ ሁሉ ካንሰር ላይሆን ይችላል… ወደ ካንሰርነት ሊለወጡ የሚችሉም እጢዎች ሊኖሩ ይችላሉ… እሱን በምርመራ ነው መለየት የምንችለው፡፡ ለምሳሌ ማህጸን ላይ ፋይብሮይድ ወይም ማዮማ የሚባል እጢ ይወጣል ካንሰርነት የለውም…የእንቁላል መስሪያ ላይም ሲስት ይወጣል ይሄም ካንሰር አይደለም…ካንሰርም ቢሆን ስር የሰደደ አይሁን እንጂ ቶሎ ከተደረሰበት መታከምና መዳን ይችላል፡፡
አሁንም ደግሜ የምለው…የምንጠቀምበት የምርመራ መሳሪያ..(እንደ አልተራ ሳንድ፣ ኢንዶሰኮፒ፣ CT scan፣ MRI)የመሳሰሉትን ማለታቸው ነው ዘመናዊነት፣ የማሽኑ በአግባቡ መስራት …አለማርጀትና ውጤቱን የሚያነበው ባለሞያ ብቃት ይወስነዋል እንጂ ትንንሽ እጢዎችን እንኳን ከየት እንደተነሱና መጠናቸውንም ጭምር ማየት ይቻላል …ይታከማል፡፡
ዶ/ር እዚህ ላይ ካነሱት አይቀር ይሄ ሲስትና ማዮማ ያሉት… የሚያስከትለውን የጤና ችግር ብትነግረኝ…(ሰዓቴ ስንት እንደቆጠረ በጎን እያየሁ ነው)… ምን ላድርግ ሴት አይደለሁ…
ሊፈጠር የሚችል ነገር ነው ያጋጥማል… ምልክቱ እግዲህ..የማህጸንና የእንቁላል ማኩረቻ ስራን ያዛባል…የወር አበባ መዛባትም ያስከትላል ሲብስም የወር አበባ እስከ ስድስት ወር ሊቆይና እርግዝና የተፈጠረም ሊያስመስል ይችላል…
አንዲት ሴት ይህንን ምልክት ካየችበት ቀን ጀምሮ መጠርጠር ይኖርባታል…ሃኪም ማማከርና ተገቢውን ምርመራ ማድረግ ደግሞ የግድ ነው፡፡
በጠቅላለው ግን ማንም ሴትም ይሁን ወንድ ሰውነቱ ውስጥም ይሁን ሰውነቱ ላይ የትኛውም ቦታ ላይ እብጠት ካየ ባዕድ ነገር ነው ወደ ሃኪም መምጣት ይኖርበታል… አንዳንድ እጢዎች ሲቆዩ ካንሰር ሊሆኑም ይችላሉ… ባይሆኑም እንኳን በጊዜው መታከም ይመረጣል፡፡
እስቲ አሁን ደግሞ ስለ EMA እናውራ…ሊሰራ ከታሰበው ህንጻ ብንጀምርስ…
እሺ… ግን ስለ አሁኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትንሽ ልናገር…
ተደራራቢ ስራ በዛብኝና ፋታ አጣሁ እንጂ በፍቃዴ የስራ አስፈጻሚውን ተቀላቅዩ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር…ታውቂያለሽ …ከዶ/ር ገመቺስ እና ከቲሙ ጋር አውርተናል… ለማህበሩ ትልቅ ራዕይ ያለው ሰው ነው… ከዚህም በፊት በስራ አስፈጻሚነት አብረን ሰርተናል…
አሁን ላግዘው ባለመቻሌ ቅር ብሎኛል…
ህንጻ ያልሽው…(የሚናገሩት ያጡ መስላል)…የዛሬ 6 ዓመት እኔም እያለሁ የተጀመረ ነገር ነበር…ቴሌቶን ተዘጋጅቶ ነበር…የህንጻው ዲዛይንም ተሰርቶ ነበር…አሁን በምን ደረጃ እንዳለ ብዙም አላውቅም… የህንጻው መሰራት ግን… የግድ ነው… ብለው ዝም ቢሉ
ከትካዜያቸው ላውጣቸው… ይሄን ነገር ባጭር ላድረገው እንዴ ብዩ ጥያቄ ቀጠልኩ …
EMA አባላቶቹን እንደ አዲስ እያሰባሰበ ነው ከህክምና ባለሞያዎች አንዳንድ የሚነሱ ጥያቄዎችም አሉ… እርሶ ምን ይላሉ?
በኢትዮጵያ ውስጥ ከ2000 በላይ ሃኪም አለ ሁሉም የ EMA አባል ነው ወይ? አይደለም ለዚህ ነው ዶ/ር ገመቺስና ቡድኑ በዚህ ላይ ስራ የጀመሩት፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የጥቁር አንበሳ ህክምና ት/ቤት ለማገዝ ፈቃደኛ ነው፡፡
አዲስ ተመራቂ ሃኪሞችን በጀት በፈቀደልን መጠን የመጀመሪያ የአባልነት ክፍያ ከፍለን ሁሉንም የ EMA አባል ለማድረግ ነው የሰብነው፡፡
በዚሁ በጥቁር አንበሳ ውስጥም ይህን ስራ ሊያግዝ የሚችል ቢሮም እያዘጋጀን ነው… ሌሎችም የህክምና ትምህርት ቤቶች እንዲህ ቢያደርጉ ጥሩ ይመስለኛል፡፡
የስፔሻሊቲ ሶሲይቲ ላይ ያሎት አስተያየት
የኢትዮጵያ ህክመና ማህበር የአንድ የተለየ ስፔሻሊቲ ማህበር አይደለም EMA የሁላችንም ነው… መጀመሪያ ሁላችንም ሃኪሞች ነበርን ከዛ በኋላ ነው ስሻላይዝ ያደረግነው… ሃኪሞች ሆነን EMA ነው እኮ ቀድሞ ያሰባሰበን ይህን መርሳት የለብንም…በእርግጥ በስፔሻሊቲ ከምንመሳሰል ሃኪሞች ጋር አብሮ መሆን ጥሩ ነው …ግን EMAን ትቶ መሆን የለበትም EMA …
አሁን እኔን ውሰጂ…ሰርጅን ነኝ … የEMA አባል ነኝ አባልነት ብቻም አይደለም በስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውስጥም አገልግያለሁ…
አሁንም በምፈለግበት ጊዜ ማህበሩን ከማገልገል ወደ ኋላ አልልም …አገለግላለሁ … ከእኛ ውጪ ለEMA ከየት ይመጣል…
ለአባላቱ መብት አልሰራም ለሚለው…
አዎ ብዙ ላይሰራ ይችላል ግን ምንም አልሰራም ማለት አይደለም… ጅምር ቢሆንም እየሰራ ነው እስከ አሁን ማህበሩ ራሱን በሁለት እግር የማቆም፣ በምርምር፣ በስልጠናና አቅም ግንባታ ላይ እየሰራ ነው ያለው ይህ መካድ የለበትም… በሁለት እግሩ ሲቆምና አባላቱ ከጎኑ ሲሆኑ ደግሞ የመብትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መስራት ይቀጥላል…
ማህበሩ እስከ አሁን መብት ላይ አልሰራም ማለት ከሆነ ቀርቦ ማገዝ ነው…አምነንበት ነው የተቀላቀልነው…
ለእኛ መብት እኛው ነን አብረን መስራት ያለብን…
ሀኪሙ አብሮት መቆም ይኖርበታል ባይ ነኝ..ማህበሩ መጠናከር አለበት!
አውቀን ይሁን ሳናስበው ከ 10 ደቂቃ በላይ አውርተናል… ያነሳነው ጉዳይ ሰፊ ነው…ለጊዜው ይህ ይበቃል፡፡
መልካም አዲስ ዓመት!

Arsema kibret Mekonnen And Her Music

$
0
0

Arsema kibret Mekonnen And Her Music…..Arsema kibret Mekonnen And Her Music…..ህፃን አርሴማ ክብረት የጋዜጠኛ ክብረት መኮንን ልጅ ነች።የኢትዮጵያ ቤሔረሰቦችን ጭፈራ እንደዚህ ተጫውታለች ተጋበዙ።

Wendi Mak – Yenea Mar – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Wendi Mak – Yenea Mar – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015…………..Wendi Mak – Yenea Mar – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015


Berhanu Nega,Prof. speaks about the new Save the Nation Movement -VOA Amharic

$
0
0

Berhanu Nega,Prof. speaks about the new Save the Nation Movement 09-11-15…ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለአገር አድን የጋራ ንቅናቄ ይናገራሉ

“የበዓል እለት እኛ ቤት አይወጣም”አርቲስት ሰብለ ተፈራ

$
0
0

አርቲስት ሰብለ ተፈራ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ ከጎተራ ወደ ሳሪስ ጎዞ ስታደርግ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አካባቢ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷ ማለፉን ዘግበናል።

የአደጋ መርማሪውን ዋቢ አድርገው የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ሲገልፁ “የትዳር አጋሯ አቶ ሞገስ አርቲስት ሰብለን ከጎኑ አድርጎ እያሽከረከራት የነበረችው ቪትዝ መኪና በተጠቀሰው አካባቢ በሚገኝ ቁልቁለታማ ቦታ ከቆመ ሌላ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቷ ነው አደጋው የተከሰተው እና የሰብለ ህይወት ያለፈው።
አደጋው እንደተከሰተ አርቲስት ሰብለ ክፉኛ በመጎዳቷ ወዲያውኑ ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው ዘንባባ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ቢደረግላትም ህይወቷ ሊተርፍ አልቻለም።
ባለቤቷ አቶ ሞገስ ተስፋዬ በአደጋው የከፋ ጉዳት እንዳልደረሰበት እየተዘገበ ሲሆን በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል የሚሉ መረጃዎች እየተሰራጩ ቢሆንም ትክክለኝነቱ አልተራጋገጠም። አሜሪካ በነበረችበት ግዜ ከባውዛ ጋዜጣ ጋር አድርገው የነበረውን ቃለምልልስ ላይ “የበዓል እለት እኛ ቤት አይወጣም” በማለት የገለፀችበትን በህይወቷ ዙርያ የሰጠችውን ቃለምልልስ ለትውስታ ያንብቡት::
………………………………………………………….

11997317_1497540430560031_380019206_n

በቲያትር መድረክ ስራዎች ከኢትዮጵያ ውጭ እየተንቀሳቀስሽ ነው?
አዎ፡፡ አሜሪካ ግን ስመጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ በአሜሪካ በተለያዩ ስቴቶች “የእኛ እድር” የሚል የመድረክ ድራማ ለማሳየት ግብዣ ተደርጎልኝ ነው የመጣሁት፡፡ የቲያትሩ ደራሲ መልካሙ ዘሪሁን ይባላል፡፡ ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ አገር የተሰራ ቲያትር ነው፡፡
ከቲያትር ይልቅ የሙዚቃ ስራዎች ከኢትዮጵያ ውጪ በተለያየ የዓለም ክፍሎች ይታያሉ?
ቲያትር ትልቅ ወጭ አለው፡፡ እንኳን በዚህ ደረጃ የክፍለ ሃገር እንቅስቃሴም በጣም ቀንስዋል፡፡ ድሮ ቲያትር ያለ ስፖንሰር የሚሰራ ስራ ነበረ፡፡ የተዋናይ ክፍያ ትንሽ ነው፤ አበል ትንሽ ነው፡፡ አሁን ግን ሁሉ ነገር ውድ በመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥም የምንቀሳቀሰው በስፖንስር ነው። ነገር ግን ከሁለትና ከሶስት ቲያትሮች ያልበለጠ ቲያትር ከኢትዮጵያ ውጭ ተጉዝዋል፡፡
የቲያትር ተመልካች ይለያል፡፡ ምን አልባት ቲያትር የሚመለከት ሰው የሙዚቃ ኮንሰርት ማያይ ወይንም የማያደምጥ ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዴም ደግሞ ሁለቱንም የሚያይ ሊሆን ይችላል፡፡ የቲያትር ተመልካች ልዩ ነው፡፡ በቲቪ የሚያየውን ሰው በአካል መድረክ ላይ ማየቱ በራሱ ልዩ ነገር ይፈጥርለታል፡፡ ጉጉት፣አድናቆት አለ፡፡ በተዘዋወርኩባቸው የዓለም ክፍሎች የቲያትር ተመልካች ደስተኛ ሆኖ አዳራሽ እየሞላ ከተሰጠው ቀን ውጭ ተጨማሪ ቀን እየሰራን ነው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰን የምንሄደው፡፡ እንቅስቃሴው አለ፡፡
በቲያትር ስራዎች ወደየት ሃገሮች ተጓዝሽ?
በተዋናይነትና በረዳት አዘጋጅነት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተዘዋውሪያለሁ፡፡ በዓለም ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ፕሮሞቶሮች “የትኛው ቲያትር ለተመልካች ይሆናል?”
በሚል ተመልክተው እና አጥንተው ገበያቸውን አማክለው የመረጡት ቲያትር ላይ ካስት ተደርጌ ተጉዣሁ፡፡ እንግሊዝ፣ ሳውዝ አፍሪካ፣ እስራኤል፣ ግሪክ፣ ሱዳን፣ አሜሪካ … ሃገሮች በተለያዩ ቲያትሮች ተጉዣለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ካናዳ፣ ኳታር፣ ዱባይ ሌሎች ሃገሮች ካሉ ፕሮሞቶሮች ጋር ለመስራት እየተነጋገርን ነው፡፡ በተለይም ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስኩ በኋላ ከሌሎች አርቲስቶች ጋር ለመጓዝም በእቅድ ላይ ነን፡፡
የመጀመሪያውን ጉዞ ለንደን ላይ ካደረኩ በኋላ ተመልካቹ ለቲያትር ያለውን ፍቅርና አድናቆት ሳይ ከመድረክ የወረዱ በርካታ ቲያትሮች አስብኳቸው፡፡ በተለይም የሃገራችን ኪነጥበብና ቲያትር ለማሳየት መድረኮች ቢፈጠሩ ሁሉ ብዬ ነው የተመኘሁ፡፡ ይህንንም ማለቴ የአገራችንን
ባህል የሚያሳዩ የገጠሩን ክፍል የሚያስቃኙ ቲያትሮች ከኢትዮጵያ ከወጡ ብዙ ዓመት የሆነቸው ቢያዩት ብዬ እመኛለሁ፡፡ ተሰርተው የወረዱ ጥሩ ጥሩ ቲያትሮች አሉ ከፕሮሞተሮች ጋር እየተነጋገርኩ ነው፡፡
“የፍቅር ካቴና” “ግይድ” የሚባሉ ቲያትሮች አሉ፡፡ ኮሜዲ አስተማሪ አገራችን ላይ ያለውን ትክክለኛ ነገር የሚንጸባርቅ፣ የባለገሩን ህይወት የሚያሳዩ እነ ባቢሎን በሳሎን ከመድረክ የወረዱ ሌሎች ቲያትሮች ከኢትዮጵያ ወጥተው የመታየት እድል ቢኖራቸው በውጭ የሚኖረው ተመልካች ደስተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸቱ ቲያትሮች አሉ፡፡ የሚናፈቁ የትወና ጥበባቸው፣ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ በጥቂት ሰዎች የሚሰሩ ቲያትሮች፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ይደረግ ከነበረ ጉዞ አለምን መዞር
ተጀመረ ማለት ነው?
አዎ፡፡ አዲስ አበባ ያሉ ቲያትር ቤቶች፣ ትምህርትቤቶች ከዚያም በመላ ኢትዮጵያ ተዘዋውሪያለሁ፡፡ ቲያትር በጀመርኩ ወቅት፣ የከተማ አውቶብስ አስራ አምስት ሳንቲም በነበረ ጊዜ ነበር፡፡ ከጎተራ ጊወርጊስ ድረስ አስራ አራት ቁጥርን ይዤ እሄዳለሁ፡፡ ሰላሳ ሳንቲም ከተሰጠኝ ለእኔ ደስታ ነው ደርሶ መልስ፡፡ ሞያዬን እናቴም አባቴም አይወዱትም ነበር፡፡
“ግጥም ላነብ በትምህርት ቤቴ ተመርጬ ልሄድ ነው” ብዬ ቲያትር ለመስራት ሰላሳ ሳንቲም ተቀብዬ እሄድ ነበር አንዳንድ ጊዜ እናቴ ደሞዝ ስትቀበል የአንድ ሳምንት ትኬት በብር ከሃምሳ ሳንቲም ትኬት ትቆርጠልኝ ነበር አልፎ አልፎም በቤት ውስጥ ስራ ሰራቼ ያስደስትኳት ጊዜ ሳንቲም ተሰጠኛለች፡፡ እሷን እቆጥባለሁ፡፡ ካልሆነም ቲያትር ቤት የማገኛቸው ጓደኞቼን አምስት አምስት ሳንቲም ለምኜ ወደ ቤቴ እመለስ ነበር፡፡ ሳንቲም ከሌለን ደግሞ ከጊዎርጊስ እስከ ጎተራ ድረስ በእግራችን እንሄዳለን – እንቁጣጣሽ ከምትባል ጓደኛዬ ጋር፡፡ አልፎ አልፎም የአውቶብስ መጠበቂያ ስፍራ እቆምና ከአውቶብሱ የሚወርድ ሰው ጉዞውን ጨርሶ ሲወርድና ትኬት ጣል ሲያደርግ፣ የጣለውን አንስቼ አውቶብሱ ውስጥ እገባለሁ፡፡ በአውቶብሱ ውስጥ ተቆጣጣሪ ይዞኝ ጆሮዬን ቆንጥጦኛል፡፡
የመጀመሪያ ደሞወዝሽ ስንት ነበር?
ኢትጵዮጵያ ሬድዮ ለ“አውደ ገጠር” ፕሮግራሙ ድራማ ሰርቼ ሃይ ብር ተከፍሎኛል፡፡ በቀጣይ አንድ ስራ ሰርቼ መቶ ሃይ ብር ሲከፈለኝ ስልሳ አምስት ብር አውጥቼ ለእናቴ ሽቶ ገዛሁ፡፡ በብዛትም ችግሬ የአውቶብስ ትኬት ስለነበረ በርከት አድርጌ መግዛቴን አስታውሳለሁ፡፡በትምህርት
ቤት ሚኒ ሚድያ ውስጥ የተጀመረ ጋዜጠኛ የመሆን ፍላጎት እና ተሳትፎ ነው ወደ አርቲስትነት ያሸጋገረኝ፡፡ በእረፍት ሰዓትና ጠዋት ዜና አነብ ነበር፡፡ አልፎ አልፎም በአንድ ክፍል ውስጥ ለምንማር ተማሪዎች አስተማሪዎቻችን አስተምረውን ከክፍል ሲወጡ ዴስክ ላይ በመውጣት አስተማሪዎችን በመምሰል እቀልድ ነበር፡፡ በተለያዩ ቋንቋዎች በመቀለድ፣ በማስመሰል እጫዎትላቸው ነበር፡፡ እንዳጋጣሚ አንድ ጓደኛዬ ፋዘር/ተስፋዬ አበበ/ ጋር ይዛኝ ሄደች፡፡ ሳይ መድረክ ላይ ቲያትር እየተለማመዱ ነው። ከዚያን ቀን ጀምሮ ጋዜጠኝነቱ ቀረና ተዋናይ ሆንኩ። ሃያ ዓመታት አለፈ በዚህ ሁኔታ እንግዲህ፡፡ በነገራችን ላይ ጋዜጠኝነቱንም አልተወውም፡፡ እንደ ጋዜጠኛ የአየር ሰዓት ወስጄ ለመስራት እየተንቀሳቀስኩ ነው፡፡ መጻፍ ከሆነ ግጥም እጽፍ ነበር፡፡ አንድ ቀን ግጥሞቼን ሰብስቤ አሳትማለሁ ብዬ አስባለሁ፡፡ አሁን አሁን ደግሞ መድረክ እየመራሁ ነው፡፡ አንድ ቀን ደግሞ የጋዜጠኝነት ካራክተር ለመጫወት ፍላጎት አለኝ፡፡

11996953_1497541020559972_1098046826_n

ወቅቱ ፋሲካ ነው፣ ለቤተሰብ ለአውዳመት የሚያስፈልገውን አሟልተሸ ነው የመጣሽ?
ትዳር ይዤ እስከምወጥበት ጊዜ ድረስ ያለው በቤተሰብ ውስጥ አገልጋይ ትጉ ሰራተኛ ነበርኩ፡፡ የጉልበት ስራ ሳይቀር ባለሞያ ነበርኩ፡፡ ልብስ ማጠብ፣ አትክልት መኮትኮት…. የመሳሰሉትን፡፡ ከቤት አልፌ የተከራይ ቤቶችንም ልብስ፣ ልጆቻቸውን አጥብ ነበር፡፡ በዚህም እገረፍ ነበር፡፡ አሁን እንደ ድሮው አይደለም ስራ ቢዚ አድርጎኛል፡፡ ምን አልባት የበዓል ዕለት ሁሉ ቤት ላልውል እችላለሁ፡፡
የበዓል ዝግጅት፣ መድረክ መምራት፣ ጭውውት ሊኖረኝ ይችላል። አሁን ባለሁበት ደረጃ ቤትም ላልውል እችላለሁ:: ነገር ግን ለበዓል ቤት ከዋልኩ በቤት ውስጥ የምትሰራልኝ አለች አጋዥ አግኝቻለሁ አብረን እንሰራለን፡፡
አርቲስቶች ዓመት ባህልን በቤት ውስጥ አያከብሩም፣ አንችም ይሄው ፋሲካን በስራ ላይ እያሳለፍሽ ነው?
ፋሲካ ስትይ አንድ ነገር አስታወሽኝ፡፡ የመጀመሪያ መድረክ ስራዬ ነው፡፡ ገና ቲያትር ስጀምር የፋሲካ እለት አቃቂ ከተማ ቲያትር እናሳይ ነበር፡፡ የበዓል እለት እኛ ቤት አይወጣም…አይደለም ፋሲካ ስራና ትምህርት ከሌለ ከቤት አይወጣም፡፡ ፕሮግራም ተዘርግቶ አትሄጅም ተባኩ፡፡ መሪ ተዋናይ ነኝ። ከሁለትና ሶስት ወር በላይ ነበር ልምምዱን ያደረግነው፡፡ በዓመት በዓል ከቤት መውጣት የማይታሰብ ነው አይቻለም ተባለኩ፡፡ በህይወቴ እንደዛ ቀን አልቅሼ አላውቅም፡፡ ለቴዎድሮስ ተስፋዬ ወጥቼ ደወልኩለትና እናቴ ከቤት አትወጭም ተብያለሁ አልኩት:: ቴዲ ደወላላት
ነገራት፡፡ እነ ቴዲ ጋር እስከደርስ አላመንኩም እያለቀስኩ ነው የሄድኩት፡፡የዛሬ አስራ ስምንት ዓመት ነው በፋሲካ እለት ቲያትር ይዘን ወደ ጅማ እንሄድ ነበር፡፡ ቲያትር እየሰራን ከመድረክ ጀርባ ሴቶች ሽንኩርት እንከትፋለን፣ እናቁላላለን… ቲያትሩን ስንጨርስ የተቁላላውን ሽንኩርት ወደ አረፍንበት ሆቴል ይዘን ሄደን ዶሮውን ገነጣጥለን ሰርተን እንደ ደንቡ ለሊት ዘጠኝ ሰዓት ተነስተን ገደፍን… ፆመኙቹን አስፈታናቸው፣ ዓመት በዓልን አከበርን በዛው እለት የማልረሳው ቅቤ አንጥረን በብልቃጥ አስቀምጠን ነበር ከመድረክ ጀርባ … ሜካፕ ነበር የሽማግሌ(ጸጉርን ሽበት)ሚያስመስሉ…አንዱ ልጅ ጥንቁል አድርጎ ሽበት ለማስመሰል ተቀባው…ሺሸተው ነው የወጥ ቅቤ ሽበት ለማስመሰል እየተቀባ መሆኑን ያወቀው፡፡
በአንድ ወቅት ደግሞ “የሰው ሰው” የሚል ቲያትር ይዘን ወደ አስመራ ስንሄድ ታመምኩኝ፡፡ ለካ ባህር ዳር ነው ወባ የያዘኝ፡፡ መድረክ ላይ እየተደገፍኩ እንደሰራሁ ትዝ ይለኛል፡፡ “መድረክ መድሃኒት ነው” እንላለን እውነት ነው:: ልክ ከመድረክ ከወጣን በኋላ ግን ምን እያደረኩ እንደሆነ አላውቀውም ነበር፡፡ ከሰዓታት በኋላ ግን ብንን ስል ብዙ ሰው የተኛበት መካከል ነኝ፡፡ ነቅቼ ስመለከት ለአራት ቀን እንድተኛ ተጽፍዋል፡፡ ተዋናያኖቹ ያለ ስራ መቆየት ከባድ ነው። አበል፣ የመኪና ኪራይ ሁሉ ስላለ በቃ ወደ አዲስ አበባ እንመለስ የሚል ሃሳብ ቀረበ፡፡
በአውሮፕላን ብቻዬን ልላክ ነበር፡፡ ነገር ግን እሰራለሁ አልኩኝ፡፡ ጉሉኮሴን ወስጄ ጠነከርኩ ተነስቼ መድረክ ሰራሁ፡፡
ቤተሰብ ያወጣልሽ ስም እየተዘነጋ ነው?
አዎ:: ማንም ሰው ብቅ ስል “ትርፌ” ይሉኛል:: አንዳንዶቹ “ሰንሺ” ይሉኛል:: “ትርፌ” ብለው ሲጠሩኝ አቤት እላለሁ:: በሄድኩበት አገር ሁሉ እንደ ስጦታ ዳቦና አበባ ነው የሚሰጡኝ፡፡
በቀጣይ ምን እንጠብቅ?
“አልበም” የሚል ፊልም አለኝ ድርሰቱን ገዝቸው ነው አሳያለሁ የሚል እቅድ አለኝ፡፡ በሰብለ ፊልም ፕሮዳክሽን አማካኝነት ፕሮዲዩስ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ እዚህ ያለኝን ከጨረስኩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ስሄድ በሰብለ ፊልም ፕሮዳክሽን የሚሰራ የሬድዮ ፕሮግራም የአየር ሰዓት ይዤ መስራት እቅድ አለኝ፡፡
መልካም የስራ ዘመን፣ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልሽ፡፡ ለመላው የክርስቲያ እምነት ተከታዬች በመሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ለአድናቂዎቼ እወዳችኋለሁ

The shocking defection by TPDM commander in chief to ethiopia.-Alemneh Wasse News

$
0
0

The shocking defection by TPDM commander in chief to ethiopia.-Alemneh Wasse News…….The shocking defection by TPDM commander in chief to ethiopia.-Alemneh Wasse News

Ugandan leader says Somali rebels may be holding his troops

$
0
0

(AP) — The leader of Uganda conceded Saturday that Islamic extremists in Somalia may have taken some of his country’s troops as prisoners, and blamed his own commanders for being “asleep” in allowing a recent attack on an African Union base.
kalkidan 090

President Yoweri Museveni said that 19 soldiers were killed and six were missing following the Sept. 1 attack. The militant group al-Shabab has said it killed 50 Ugandan soldiers at the base in Janale, 65 kilometers (40 miles) southwest of the Somali capital Mogadishu.

“It was the mistake of our own soldiers,” Museveni told a small group of reporters in Tokyo, where he was wrapping up a visit to discuss Uganda-Japan ties. “Our commanders were asleep, not alert. And we have suspended those commanders. They will face a court marital.”

Ugandan troops are part of an African Union Mission in Somalia to help the government fight al-Shabab, which is allied to the al-Qaida network.

The militants have been driven from Mogadishu and other strongholds, but still operate in some rural parts of the country and carry out deadly attacks. Museveni dismissed suggestions that they remain a potent force, attributing the success of the recent attack to Ugandan military weaknesses.

“They are not strong, the al-Shabab are bankrupt,” he said. “We shall defeat them. We have already defeated them.”
Ugandan troops are also supporting the government in neighboring South Sudan, where a fragile peace deal with rebels was signed last month. Museveni said his troops would pull out once there is no more threat, andjustified the intervention as a way to prevent refugee crises like the ones engulfing the Middle East and Europe.

“You see how people are suffering in the Middle East, those who are sinking in the ocean. I saw on TV this morning the Hungarians throwing food at people as if they are dogs,” he said. ” We don’t want that to happen in a country like South Sudan, which is part of our people.”

Museveni, one of Africa’s longest-serving presidents, also indicated he saw no need to keep pursuing anti-gay legislation that he signed last year but was later thrown out by a court. The proposed law was widely criticized in the West, including by President Barack Obama.

“That law was not necessary, because we already have a law which was left by the British which deals with this issue,” he said, referring to an anti-sodomy law that dates from the colonial era.

Museveni was in Japan to discuss economic and other issues. He called for more Japanese investment, trade and tourism in Uganda, to complement Japan’s development assistance for infrastructure projects. During his visit, the two countries signed a loan agreement for road improvement in Kampala, the Ugandan capital.

Meselu Fantahun -“የውሸት ድግስ”- Yeweshet Degis – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Meselu Fantahun -“የውሸት ድግስ”- Yeweshet Degis – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015,,,,,,,,,,,Meselu Fantahun -“የውሸት ድግስ”- Yeweshet Degis – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

Tadias Addis Report_ Artist Seble Tefera Killed in a Car Accident

$
0
0

Tadias Addis Report_ Artist Seble Tefera Killed in a Car…………..Tadias Addis Report_ Artist Seble Tefera Killed in a Car….Tadias Addis Report_ Artist Seble Tefera Killed in a Car

Men’s 5000m Yomif Kejelcha 12_53.98 WORLD LEAD Diamond League Brussels 2015

$
0
0

Men’s 5000m Yomif Kejelcha 12_53.98 WORLD LEAD Diamond League Brussels 2015…..Men’s 5000m Yomif Kejelcha 12_53.98 WORLD LEAD Diamond League Brussels 2015


Ethiopian New Year message from the Prime Minister of Australia Tony Abbott

$
0
0

Ethiopian New Year message from the Prime Minister of Australia Tony Abbott…..Ethiopian New Year message from the Prime Minister of Australia Tony Abbott

Meleket Drama (መለከት) – Episode 26

$
0
0

Meleket Drama (መለከት) – Episode 26…..Meleket Drama (መለከት) – Episode 26….Meleket Drama (መለከት) – Episode 26…..Meleket – EBC Series Drama Part 26(መለከት) – Part 26 የዛሬውን ‹‹መለከት›› ተከታታይ ድራማ ክፍል 26 ይመልከቱት !!

Yebet Sira Part 4

$
0
0

Yebet Sira Part 4…Yebet Sira Part 4…Yebet Sira Part 4…Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 4 የቤት ስራ ክፍል 4 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ይመልከቱ።….Yebet Sira Part 4…Yebet Sira Part 4…Yebet Sira Part 4…

ተዋናይት ሰብለ ተፈራ – ((ከ1968 – 2008 ዓ.ም.))

$
0
0

አርቲስት ሰብለ ተፈራ (‹‹እማማ ጨቤ›› – ‹‹ትርፌ›› ) አዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሠፈር (አይቤክስ ሆቴል አካካቢ) ግንቦት 18 / 1968ዓ.ም. ተወለደች፡፡
በተወለደች በ40 ዓመቷ መስከረም 1 ቀን 2008 ዓ.ም. 10፡ 40 ላይ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቷ አልፏል፡፡

11996953_1497541020559972_1098046826_n
ሰብለ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን መስቀል ፍላወር አካባቢ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ተማረች፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በንፋስ ስልክ አጠቃይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምራለች፡፡
በ1984 ዓ.ም የ16 ዓመቷ በክብር ዶክተር አርቲስት ተስፋዬ አበበ የትያትር ክበብ ሠልጥናለች፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአርቲስት ቴዎድሮስ ተስፋዬ ጋር ‹‹ጭንቅሎ›› የተሰኘውን ትያትርን ሠራች፡፡
በወጋገን ኮሌጅ ብሉ ስካይ ካምፓስ ተምራ በትወና በዲፕሎማ ተመርቃለች፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበብ ትምህርት ክፍል የዲግሪ ትምህርቷን እየተከታተለች ነበር፡፡
አርቲስት ሰብለ ከ30 በላይ ትያትሮችን እንዲሁም ከ20 በላይ ፊልሞችን ተውናለች፡፡
ከተወነችባቸው ትያትሮች መካከል – አምታታው በከተማ፣ 12 እብዶች በከተማ፣ ጓደኛሞቹ ፣ ወርቃማ ፍሬ፣ ሰቀቀን ፣ ህይወት በየፈርጁ ፣ የሠርጉ ዋዜማ፣ ላጤ፣ እቡይ ደቀ መዝሙር ፣ ፣ አንድ ቃል፣ የክፉ ቀን ደራሽ፣ እንቁላሉ፣ አብሮ አደግ፣ ሩብ ጉዳይ፣ እና ሌሎችም ትያትሮች ይጠቀሳሉ፡፡
ከተወነቻቸው ፊልሞች መካከል ፈንጅ ወረዳ፣ ያረፈደ አራዳ፣ ትንቢት የሚሉት ፊልሞች ይገኙበታል፡፡
በሀገረ እንግሊዝ፣ አሜሪካ እና በሌሎች አገራት ‹‹የእኛ እድር›› የሚለው ትያትር አቅርባለች፡፡ በእሥራኤል ‹‹ሴት ወንድሜ›› የተሰኘ ትያትር ይዛም ተጉዛለች፡፡
በዮናስ አብርሃም ተደርሶና ተዘጋጅቶ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአምስት ዓመታት በቀረበው ‹‹ ትንንሽ ፀሐዮች›› ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ‹‹እማማ ጨቤ›› ገፀ ባህርይን ወክላ ተጫውታለች ፡፡
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በቤቶች ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ቤት ሠራተኛዋን ‹‹ ትርፌ›› ገፀ ባህርይ ወክላ በመተወን ላይ ነበረች፡፡
አርቲስት ሰብለ ‹‹አልበም ›› የተሰኘውን ፊልም አዘጋጅታለች፡፡ ‹‹እርጥባን›› በተሰኘው ትያትር በአዘጋጅነት ሠርታለች፡፡ በርካታ የሬድዮና የቴሌቪዥን ማስታወቂዎች በመሥራት ላይ ነበረች፡፡
አርቲስት ሰብለ ተፈራ ከአቶ ሞገስ ተስፋዬ ሚያዝያ 27 ቀን 1999ዓ.ም. ትዳር የመሠረተች ቢሆንም ልጆች አቅፈው ለመሳም አምላክ አልፈቀደላቸውም፡፡
ሰብለ ተፈራ መንፈሳዊ ህይወቷ ቤተ ክስቲያናትን በማገልግል ትታወቃለች፡፡ ጳጉሜ 5 /2007ዓ.ም. ቱሉ ዲምቱ – አቃቂ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በመገኘት የእራሷን ግጥም ‹‹የመዳን ቀን ዛሬ ነው›› እና የገጣሚ ኤፍሬም ስዩምን ‹‹የጅራፍ ንቅሳት›› የተሰኙ ግጥሞችን አቅርባለች፡፡
የአርቲት ሰብለ ተፈራ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰኞ መስከረም 3 ቀን 2008ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ወዳጅ ዘመዶቿና አድናቂዎቿ በተገኙበት ይፈጸማል፡፡

Abdu Kiar (MELKAM AMETBAL) New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Abdu Kiar (MELKAM AMETBAL) New Ethiopian Music 2015,,,,,,,,,,,Abdu Kiar (MELKAM AMETBAL) New Ethiopian Music 2015,,,,,,,,,,Abdu Kiar (MELKAM AMETBAL) New Ethiopian Music 2015

Viewing all 3774 articles
Browse latest View live