Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all 3774 articles
Browse latest View live

እመቤት ሆይ ጳጕሜ የዘመን ቆጠራችን ጉዳይ-(አዲስ አድማስ)

$
0
0

የ 7/8 ዓመት እና የቀናት ልዩነት
በኢትዮጵያና በአውሮፓ የዘመን አቆጣጠር መካከል የ7 ወይም 8 ዓመት ልዩነት ይታያል። ከጥር እስከ ጳጉሜ መጨረሻ የ8 ዓመት፣ ከመስከረም እስከ ታህሳስ መጨረሻ የ7 ዓመት ልዩነት አለ። የዚህ ልዩነት የተፈጠረው ክርስቶስ በተወለደበት ዘመን ላይ በነበረው የግምት አንድ አለመሆን ላይ ነው። እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በመጪው ጥር የክርስቶስ ዕድሜ 2016 ነው። በኛ አቆጣጠር ደግሞ 2008 ይሆናል። የቅርብ ጊዜ ምርመራዎች ባሳዩት መሠረት በቀጣዩ ዓመት የክርስቶስ ዕድሜ 2023 ነው። ፈረንጆቹ በ7 ዓመት፣ እኛ ደግሞ በ15 ዓመት ተሳስተናል። ይኸው ነው።

lk78
በኢትዮጵያና በአውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር የቀናት ልዩነትም አለ። የኛ መስከረም 1 በነሱ ሴፕቴምበር 11 (በሠግር ዓመት 12 ይሆናል)። የዚህ የ10ቀን ልዩነት እንዴት መጣ? የልዩነቱ መነሻ ያለው በግሪጎሪያዊና በጁሊያን አቆጣጠር ውስጥ ነው።
በፀሐይ አቆጣጠር አንድ ዓመት 365 ዕለት፣ 5 ሰዓት፣ 48 ደቂቃ እና 46 ሰከንድ ነው። ይህ በጁሊያን ካላንደር ወደ 365 ዕለት፣ ከ 6 ሰዓት (ሩብ ዕለት ወይም የዕለት አንድ አራተኛ) ተጠጋጋ። በዚህ መሠረት 3 ዓመቶች 365 ዕለት ይኖራቸውና አራተኛው ዓመት 366 ዕለት ይኖሩታል። አራቱ ሩብ ዕለት በአራት ዓመት አንድ ዕለት ይሆናሉ። ይህን አንድ ዕለት ፈረንጆቹ 28 የነበረውን ፌብሯሪ 29 ያደርጉታል። እኛ ደግሞ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት 5 የሆነችውን ጳጉሜ 6 እናደርጋታለን።
5 ሰዓት፣ 48 ደቂቃ፣ 46 ሰከንድ ወደ 6 ሰዓት ሲሸጋሸግ 11 ደቂቃ፣ 14 ሰከንድ በትርፍ ተጨምሯል። ይኸ በ400 ዓመት ውስጥ አነሰ ቢባል የ3 ዕለት ትርፍ ያስከትላል። ከዚህ በመነሳት እ.ኤ.አ. በ1582 በአባ ጎርጎሪዮስ አማካይነት ማስተካከያ ተደረገ። ከ325ቱ የኒቂያ ጉባኤ እስከ 1582 ባለው የ 1, 257 ዓመት ውስጥ የ10 ዕለት ትርፍ እንዳለ ተሰላ። ኦክቶበር 5፣ 1582 ላይ 10 ዕለቱ ተጨምረው ያ ዕለት ኦክቶበር 15፣ 1582 ተባለ። ያን ዕለት በኛ አቆጣጠር ጥቅምት 8፣ 1575 ነበር። በዚያ ዕለት የ7ቀን ልዩነት ተፈጠረ።
አሁን ግን ልዩነቱ የ10 ቀናት ነው። ይህ ደግሞ እንዴት እንደሆነ እንይ። የጎርጎሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ከጁሊያን እንደተለየ ላለፉት የ1,257 ዓመታት የ10 ቀናት ተረፉን ካስተካከለ በኋላ ለመጪዎቹም ዘመናት የ11 ደቂቃዎች እና የ14 ሰከንዱን የትርፍ ጊዜ ማስተካከያ ቀመርም አስቀመጠ።
ቀመሩ በ400 ዓመት ውስጥ ሦስት ጊዜ የሦስት ዕለት ጭማሪ (በሊፕ ዪር ወይም ሠግር) እንዳይደረግ ያቅባል። ፌብሯሪ 29 የሚሆነው ለ 4 ሲካፈሉ ቀሪያቸው ዜሮ በሚሆኑ ዘመኖች ነው። ዘመናቱ በ100 ቤት በሆኑ ጊዜ ግን ለ400 ተካፍለው ቀሪ ዜሮ ባላቸው ብቻ ፌብሯሪ 29 ይሆናል።
በዚህ መሠረት በ1600 ዓ.ም ለ400 ተካፍሎ ቀሪው ዜሮ ስለሆነ በዚያ ዓመት ፌብሯሪ 29 ሆኗል። በ1700፣ በ1800፣ እና በ1900 ግን በነዚያ ዓመታት ፌብሯሪ 29 መሆን ሲገባው ተዘሎ 28 ሆኗል። በመደበኛው አደማመር 1700, 1800, እና 1900 ለ4 ተካፍለው ቀሪው ዜሮ ስለሆነ ፌብሯሪ 29 ይሆን ነበር። በአዲሱ ሕግ ግን እነዚህ ለ400 ሲካፈሉ ቀሪው ዜሮ ስለአልሆነ ፌብሯሪ በ28 ቀጥሏል። በነዚህ ሦስት ዓመታት የተቀነሱት 3 ዕለታት በፊት 7 ዕለት የነበረውን የኛን እና የነርሱን ልዩነት ወደ 10 ዕለት ከፍ አድርጎታል። የዘመን ቆጠራ ልዩነታችን በአጭሩ ይኼ ነው።
ከጁሊያን የዘመን አቆጣጠር ጋር የተቀራረበውን የኛን የዘመን አቆጣጠር በጎርጎሮሳውያን መሠረት አስተካክለነው ቢሆን ኖሮ የሚከተለውን ይኖረን ነበር። ጥቅምት 8፣ 1575 የአስር ዕለቱ ማስተካከያ ሲደረግ የኛ ቀን በዚያ ዕለት ጥቅምት 18፣ 1575 ይሆን ነበር። ከዚያ በኋላ ደግሞ በ1700, በ1800, እና በ1900 ላይ 6 ልትሆን የሚገባት ጳጉሜ በ5 ትቆጠራለች። እንደዚያ መጥተን ቢሆን ኖሮ የአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 1 እና የኛ መስከረም 1 አንድ ቀን ባይውልም ይቀራረብ ነበር።
ጳጕሜ 7 ልትሆን ትችላለችን?
በኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር መሠረት በአንድ በኩል በየ300 ዓመቱ በሌላ በኩል ደግሞ በየ600 ዓመቱ አንድ ጊዜ ጳጉሜ 7 ልትሆን ትችላለች የሚል ትወራዊ አስተያየት አለ። በዚህ ላይ የራሴን ሐሳብ እሰነዝራለሁ። ሐሳቡን በደፈናው ከመቃወምና ከመደገፍ ይልቅ የውይይት ነጥቦች ማዋጣት ይሻላል።
በየዓመቱ ያለ አግባብ እየተጨመረ ሲቆጠር የሚኖር የ11 ደቂቃና የ14 ሰከንድ ትርፍ አለ። ይህ ጊዜ አሁን በተጠጋጋ ስሌት በ400 ዓመት ውስጥ አነሰ ቢባል የ3 ዕለት ልዩነት ያመጣል። [በመቶ ዓመት የሦስት ሩብ ዕለት በሁለት መቶ ዓመት የአንድ ዕለት ተኩል ትርፍ ነው።] ይህን ለማስተካከል በ400 ዓመት ውስጥ የ3 ዕለት ቅናሽ ይደረጋል። ይኸ ማለት በ400 ዓመት ውስጥ ጳጉሜ 6 መሆን ይገባት ከነበረው ውስጥ ሦስት ጊዜ በ5 ትቀጥላለች። በዚህ አካሔድ ጳጉሜ በሠግር ዓመት (ሊፕ ዪር) 6 የማትሆንበት ዓመት አለ፤ ወይም ደግሞ 5 የምትሆንበት ዓመት አለ ይባላል እንጂ እንዴት በየ300 ዓመቱ ጳጉሜ 7 ትሆናለች ይባላል? [በየ600 ዓመት የሚለው ሐሳብ አሳማኝ መነሻ ስላለው እሱን ወደ ኋላ እመጣበታለሁ።]
ሦስቱ ትርፍ ዕለት በ400 ዓመት አንዴ ይቀነስም ከተባለ የምናገኘው ውጤት እንደሚከተለው ነው። ቅናሹ ጳጉሜ 6 በምትውልበት በሉቃስ ዓመት ከሆነ ያኔ ጳጉሜ 3 ትሆናለች። ያለበለዚያ ጳጉሜ 5 በምትውልበት ዓመት ከሆነ ያኔ ጳጉሜ 2 ትሆናለች። በየ300 ዓመቱ ጳጉሜ 7 ልትሆን ትችላለች ማለት ግን ግራ ያጋባል።
ተጨማሪ ንፅፅር እና ማብራርያ
በአንድ ዓመት ውስጥ 365 ዕለት፣ 5 ሰዓት፣ 48 ደቂቃ እና 46 ሰከንድ እንዳለ አይተናል። ከ365 ውጭ ያለው ጊዜ ምን ያህል ዕለት ነው ካልን 0.2421991 ዕለት ነው። ይህ ከሩብ ዕለት (ከ0.25) በትንሹ አነስ ይላል። በአራት ዓመት ውስጥ ሲሰበሰብ አንድ ዕለት በቅጡ አይሞላም። ጥቂት ይቀረዋል። 0.2421991 ሲበዛ 4 የሚሆነው 0.9697964 ነው። ተረፉ በ400 ዓመት የሚሆነው ደግሞ 96.97964 ዕለት ነው።
ይህ ማለት 96 ዕለት፣ ከ21 ሰዓት፣ ከ6 ደቂቃ፣ ከ40 ሰከንድ ነው። 97 ዕለት ለመሙላት 2 ሰዓት፣ 53 ደቂቃ እና 20 ሰከንድ ይቀረዋል። መቶ ዕለት ለመሙላት ደግሞ 3 ዕለት፣ 2 ሰዓት፣ 53 ደቂቃ እና 20 ሰከንድ ያስፈልገዋል።
የጁሊያን የዘመን አቆጣጠር መጠነኛ ማጠጋጋት ያደርግና የዓመቱን ጊዜ 365 ከ 0.25 ዕለት ያደርገዋል። ይህ በሌላ አገላለጽ 365 ¼ ኛ ዕለት ይሆናል። የጁሊያን የዘመን አቆጣጠር ትርፉን ዕለት የሀያ አራት ሰዓት አንድ አራተኛ ያደርገውና 6 ሰዓት ይሆናል። አሁንም በሌላ አገላለጽ፣ በጁሊያን አካሔድ አንድ ዓመት 365 ከ25/100ኛ ዕለት ነው። በጁሊያን አካሔድ ትርፉ ሩብ ዕለት በ 4 ዓመት አንድ ሙሉ ዕለት ይሆናል። በ400 ዓመት ደግሞ 100 ዕለት ይወጣዋል።
የጁሊያን የዘመን አቆጣጠር በ400 ዓመት ውስጥ የ74 ሰዓት፣ የ53 ደቂቃ እና የ20 ሰከንድ ትርፍ ያመጣል። በሌላ አገላለጽ በ400 ዓመት ውስጥ 3 ዕለት፣ 2 ሰዓት፣ 53 ደቂቃ እና 20 ሰከንድ ስህተት ያሣያል።
የግሪጎሪያን የዘመን አቆጣጠር አንድ ዓመትን 365 ከ 97/100ኛ ዕለት ያደርገዋል። ተረፉ 97/100ኛ ወይም 0.2425 ዕለት ነው። ይህ ተረፍ በአራት ዓመት ውስጥ 0.9690 ዕለት ስለሚሆን አንድ ሙሉ ዕለት አይሞላም። ተረፉ በ400 ዓመት ደግሞ (400 X 0.2425) 97 ዕለት ይሆናል። ይኸ የ97 ዕለት ተረፍ ቀጥተኛ ከሆነው ከ 96.87764 ዕለት ጋራ የተቀራረበ ነው። ጥቂት ጭማሪ ግን አድርጓል። ይህም 2 ሰዓት፣ ከ53 ደቂቃ ከ 20 ሰከንድ ነው። እንዲህም ሆኖ ታዲያ በ400 ዓመት የ 3 ዕለት፣ ከ 2 ሰዓት፣ ከ 53 ደቂቃ፣ ከ 20 ሰከንድ ስህተት ከሚያሳየው ከጁሊያን የዘመን አቆጣጠር አካሔድ የተሻለ ነው።
ከጁሊያን ስሌት ይልቅ የግሪጎሪያን ወደ ትክክለኛ አቆጣጠር ይቀርባል። ከግሪጎሪያን የበለጠ ደግሞ ወደ ትክክለኛው የሚቀርብ ስሌት አለ። ይህ ስሌት የተቀመረው ዑመር ኻያም በተባለው የሥነፈለክ ሊቅ ነው። በዑመር ኻያም ስሌት አንድ ዓመት 365 እና 8/33ኛ ዕለት ይሆናል። የ8/33ኛ ዕለት ተረፍ በሌላ አገላለፅ 0.242424 ነው። ይህ ተረፍ በ400 ዓመት ውስጥ 96.9696 ዕለት ይሆናል። ይህም ቢሆን ከግሪጎርያን የበለጠ ለፍፁምነት ይቀርባል እንጂ ጉድለት ያሣያል።
ጳጕሜ 7 ልትሆን ትችላለች!
በአንድ ዓመት ውስጥ ያለው 365 ዕለት፣ 5 ሰዓት፣ 48 ደቂቃ እና 46 ሰከንድ ነው። ከ365 ዕለት የተረፈው 5 ሰዓት፣ 48 ደቂቃ እና 46 ሰከንድ 6 ሰዓት ለመሙላት 11 ደቂቃ እና 14 ሰከንድ ይቀረዋል። ሆኖም ለአሠራር እንዲቀል ተብሎ ወደ 6 ሰዓት ተጠግቷል። 365 ዕለታት ለ12 ወራት ሲካፈል ለሁሉም 30 ዕለት ይደርሰውና 5 ዕለት ይተርፋል። ይኸ 5 ዕለት 13ኛው ወር ጳጉሜ ተብሎ እዚያው ተመድቧል። ከየዓመቱ ደግሞ በማጠጋጋት የሚተርፈው 6 ሰዓት በ4 ዓመት 24 ሰዓት ይሆናል። 24 ሰዓት አንድ ዕለት በመሆኑ ይኸ በ4 ዓመት ተጠራቅሞ የሚገኝ ዕለት በ4 ዓመት አንዴ ጳጉሜ ላይ ይጨመራል። ስለዚህ ጳጉሜ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት 5 ትሆን እና በ4ኛው ዓመት 6 ትሆናለች።
ይህን ምሳሌ እንይ።
ጳጉሜ 6 የምትሆነው ሁሌም በሉቃስ ዘመን ነው። ወይም ደግሞ ዓመቱን ለ4 አካፍለን ቀሪው ሦስት በሆነበት ዘመን ጳጉሜን 6 እናደርጋለን። ለምሳሌ ዘንድሮ 2007 ለ 4 ሲካፈል ቀሪው ሦስት በመሆኑ የ2007 ጳጉሜ 6 ነች። በሌላ አነጋገር ሁሌም ወደ ዮሐንስ ዘመን ስንሸጋገር ከርሱ ቀድሞ ያለው የሉቃስ ዘመን ጳጉሜን 6 ያደርገዋል። የዮሐንስ ዘመንም ከሌሎቹ በተለየ አንድ ቀን ዘግይቶ ይገባል ወይም ይጀምራል። በየዓመቱ ከ365 ላይ ትርፍ ሆኖ የሚገኘው 5 ሰዓት፣ 48 ደቂቃ እና 46 ሰከንድ በ4 ዓመት ሲጠቃለል የሚሆነው 23 ሰዓት፣ 15 ደቂቃ እና 4 ሰከንድ ነው። ይኸ አሁንም 24 ሰዓት አይሞላም። ስለዚህ አንድ ሙሉ ዕለት አይደለም። አንድ ዕለት ለመሙላት የ44 ደቂቃ እና የ56 ሰከንድ ጉድለት ያሣያል።
በዓመት የ5 ሰዓት፣ የ48 ደቂቃ እና የ48 ሰከንድ የሆነው ትርፍ በ 400 ዓመት ሲሰበሰብ 96 ዕለት፣ 21 ሰዓት፣ 46 ደቂቃ እና 40 ሰከንድ ይወጣዋል። በጁሊያን ቆጠራ በየ4 ዓመቱ አንድ ዕለት ስለሚጨመር፣በ400 ዓመት የሚጨመረው 100 ዕለት ነው። ትክክለኛው ጭማሪ ግን በ400 ዓመት 96 ዕለት፣ 21 ሰዓት፣ 46 ደቂቃ፣ እና 40 ሰከንድ ነው። ይኸ 100 ዓመት ለመሙላት 3 ዕለት፣ 2 ሰዓት፣ 53 ደቂቃ እና 20 ሰከንድ ይቀረዋል። ስለዚህ በ400 ዓመት ውስጥ በትንሹ የ3 ዕለት ትርፍ ይፈጠራል።
የጎርጎርዮስ አቆጣጠር ያስተካከለው ይህንን ነው። የጁሊያን አቆጣጠር በየ4 ዓመቱ አንድ ዕለት ፌብሯሪ ላይ ይጨምራል። ይኸ በ400 ዓመት 100 ዕለት ይሆናል። የጎርጎርዮስ አቆጣጠር ግን በ400 ዓመት ውስጥ 97 ዕለት ብቻ እንዲጨመር አደረገ። በሌላ አገላለፅ በየ400 ዓመቱ የሦስት ዕለት ቅናሽ አደረገ።
ቅናሹ የተደረገው እንደሚከተለው ነው። በመቶ ብዜት በሚገኙ ዓመተ ምሕረቶች ለ400 ተካፍለው ቀሪው ዜሮ ከሆነ በዚያ ዓመት ፌብሯሪ በመደበኛው አካሔድ መሠረት 29 ይሆናል። አንድ ዕለት ይጨመርለታል። ቀሪው ዜሮ ካልሆነ ግን በዚያ ዓመት ፌብሯሪ የሚደረግለት ጭማሪ ይቀርና በ28 ይፀናል። በዚህ አካሔድ በ400 ዓመት ውስጥ የ3 ዕለት ቅናሹ ይከናወናል።
የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርም አንዱን የፀሐይ ዓመት የሚወስደው በተጠጋጋ ስሌት 365 ዕለት ከ 6 ሰዓት አድርጎ ነው። የ 6 ሰዓቱ ተረፍ በ 4 ዓመት 24 ሰዓት ወይም አንድ ዕለት ይሆናል። ይህ ዕለት ጳጉሜን በ4 ዓመት አንዴ 6 ያደርጋታል። (ይቀጥላል)
ምንጭ አዲስ አድማስ ፀሀፊ በአብነት ስሜ


የቴዲ አፍሮ የአዲስ ዓመት ኮንሰርት ፈቃድ በመከልከሉ ተሰረዘ!!

$
0
0

ቴዲ አፍሮ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ በላፍቶ ሞል ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት ፈቃድ በመከልከሉ ሊካሄድ አለመቻሉን ገለጸ። ከተሳካ ዝግጅቱን ለመስቀል በዓል እንደሚያካሂዱም ገልጿል።
የቴዲ አፍሮ ሙሉ መልዕክት የሚከተለው ነው።
…………………………………………………….

kalkidantube.com70ውድ ወዳጆቼ ለአዲስ አመት በላፍቶ ሞል ሊቀርብ ታስቦ ለነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ከብዙ ድካምና ጥረት በኃላ ከሚመለከተው ክፍል ፍቃድ ባለማግኘታችን ምክንያት ዝግታችን እንደማይካሄድ ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን::የሆነው ሆኖ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ከተሳካልን ለመስቀል በዓል ለማቅረብ እንደምንጥር ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን::

2017 Africa Cup of Nations Qualifiers – Seychelles vs Ethiopia (All Goals)

$
0
0

2017 Africa Cup of Nations Qualifiers – Seychelles vs Ethiopia (All Goals)……2017 Africa Cup of Nations Qualifiers – Seychelles vs Ethiopia (All Goals)

The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday Sept 05, 2015

$
0
0

The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday Sept 05, 2015…..The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday Sept 05, 2015….የታክሲ ሹፌሩ በምሽት ኮንትራት በያዙት ነፍሰ ገዳዮች ታንቆ ተገደለ ረዳቱም ተመሳሳይ እጣ ገጠመዉ እጅግ በጣም አሳዛኝ በኢትዮፒካሊንክ የዉስጥ አዋቂ

Betoch Drama Part 111 September 05 2015

$
0
0

Betoch Drama Part 111 September 05 2015…….Betoch Drama Part 111 September 05 2015…..Betoch Drama Part 111 September 05 2015””’Here is the Latest Ethiopian Comedy Series – Betoch Part 111 | የቤቶች ተከታታይ የEBC አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 111 ተጭነው ይመልከቱት!

የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ታስረው በዋስ ተፈቱ

$
0
0

ኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ነሐሴ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ከቆዩ ከሰዓታት በኋላ ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡

ሚስተር ሀኮን ጋርደር ላርሰን በሆቴሉ በሥራ ላይ እያሉ የፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ በያዙ ፖሊሶች የተወሰዱት፣ ላለፉት 15 ዓመታት ከሆቴሉ ጋር ይሠራ ከነበረ ኢትዮ ናሽናል ትራቭል ኤንድ ኦርግ (ኢንቶ) ድርጅት ጋር በተፈጠረ አለመግባባት መሆኑም ታውቋል፡፡

kalkidantube.com1.jpgኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ
ኢንቶ ከሆቴሉ ጋር በተለምዶ የሻትል ሥራ (በሆቴሉ ውስጥ የሚደረገውን ማንኛውንም የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት) ለመሥራት ውል ገብቶ በየዓመቱ ውሉን እያደሰ ለ15 ዓመታት ቆይቷል፡፡ ነገር ግን በጥቅምት ወር 2007 ዓ.ም. ባደሰውና እስከ ታኅሳስ ወር 2008 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው ውል ላይ፣ ከክፍያ ውጪ ለአራት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ዲፓርትመንት (ቶፕ ማኔጅመንትስ) አገልግሎቱን እንዲሰጥ በሆቴሉ ኃላፊዎች መገደዱን፣ የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አሜሪካዊው ባለሀብት አቶ ከበደ ባሌማ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

ተገደው አገልግሎቱን ለመስጠት ለምን እንደፈረሙ ሲጠየቁ፣ ‹‹ላለፉት 15 ዓመታት ስንሠራ በርካታ ደንበኞችን ከማፍራታችንም በተጨማሪ፣ በተጓዳኝ በርካታ ሥራዎችን የሠራንና እየሠራንም ስለሆነ ያንን ዕድል ላለማጣት እንጂ አግባብነቱን አምነንበት አይደለም፤›› ብለዋል፡፡

ሆቴሉ አስገድዶ ተጨማሪ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረጉን እንደ መብት ወስዶ ሌላ ተጨማሪ ግዴታ ውስጥ እንዲገቡ እያስገደዳቸው መሆኑን የገለጹት አቶ ከበደ፣ ሌሎች በሆቴሉ ውስጥ ካሉ የተለያዩ ድርጅቶች በተለየ ሁኔታ የእነሱ ድርጅት ከሚያገኘው ገቢ ላይ 50 በመቶውን ለሆቴሉ እንዲያስገቡ እየተገደዱ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡

ሆቴሉ በድጋሚ ወደማይፈልጉትና ከሕግ ውጪ ወደሆነ አሠራር እንዲገቡ ሲያስገድዳቸው ባለመስማማታቸው፣ ወራት የቀሩትን የኮንትራት ውል በመሰረዝ ከአዲካ አስጐብኚና የጉዞ ወኪል ጋር አዲስ ውል መዋዋሉንና ኢንቶ ወደ ሕግ በመሄድ ማሳገዱን አቶ ከበደ ገልጸዋል፡፡

ከ23 በላይ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብና አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን የሚናገሩት አቶ ከበደ፣ 32 ሠራተኞች ያሉትን ድርጅት በማስገደድ ከሥራ ውጪ ለማድረግ እንቅስቃሴው እየጠነከረ በመምጣቱ፣ ለፖሊስ ክስ በማቅረባቸው ሚስተር ላርሰን በሕግ ሊጠየቁ መቻላቸውን አረጋግጠዋል፡፡

ሚስተር ላርሰን ቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ቀርበው ቃላቸው ከሰጡ በኋላ፣ የሒልተን ሆቴል የሰው ሀብት አስተዳደር ኃላፊ ወ/ሮ አዳኑ ታፈሰ ተውሰዋቸው ከእስር መፈታታቸው ተገልጿል፡፡ ሪፖርተር ሚስተር ላርሰን ስለታሰሩበት ዝርዝር ምክንያትና በዋስ ስለተፈቱበት ሁኔታ ከሆቴሉ ማብራሪያ ለማግኘት ያደገው ጥረት አልተሳካም፡፡

ሚስተር ላርሰንን በጉዳዩ ላይ ተጠይቀው፣ ‹‹በሕግ የተያዘ ጉዳይ በመሆኑ ምንም ዓይነት ምላሽ አልሰጥም፤›› ብለዋል፡፡

ኢንቶ በሰኔ ወር 2007 ዓ.ም. ከሆቴሉ የኦፕሬሽን ዳይሬክተር ሚስተር ሻንካር ፓራማሲቫም ጋር በተመሳሳይ ጉዳይ አለመግባባት ላይ ደርሶ፣ ዳይሬክተሩ አንድ ቀን ታስረው መፈታታቸውን፣ ክስ ተመሥርቶባቸው ጉዳዩ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀጠሮ ላይ መሆኑንና ከአገር እንዳይወጡም መታገዳቸውንም አቶ ከበደ ገልጸዋል፡፡
ምንጭ ሪፖርተር ጋዜጣ ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ

Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 3

$
0
0

Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 3……Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 3 የቤት ስራ ክፍል 3 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ተጭነው ይመልከቱ።…..Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 3

#FreeThe20 Women Political Prisoners and Prisoners of Concern Campaign

$
0
0

“These are just twenty out of the many women

who are being deprived of their freedom.”

— Ambassador Samantha Power at the launch

of #FreeThe20
……………………………………………………….

free-the-20-770w
Throughout September, we will be profiling the individual cases of twenty women political prisoners and other prisoners of concern from around the world. Twenty years ago in Beijing, the world set out an ambitious roadmap for empowering women, advancing gender equality, and promoting women and girls’ human rights, as set forth in the Beijing Declaration and Platform for Action adopted at that historic conference. We have selected one woman prisoner for each year that has passed since that vital step forward for women’s rights in 1995, though there are countless more. In naming these women, we are sending a simple message to their governments and others like them: if you want to empower women, stop imprisoning them. And we are also sending a message to twenty prisoners and their families, and to others like them: We have not forgotten about you, and we will continue to highlight other cases of concern going forward.
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,Day 4-6: Blen Mesfin, Meron Alemayehu, and Nigist Wondifraw, Ethiopia

Blen Mesfin, Meron Alemayehu, and Nigist Wondifraw were among a number of opposition party members and others arrested and charged with inciting violence during anti-Islamic State in Libya (ISIL) demonstrations in Addis Ababa in April 2015, which were organized by the government of Ethiopia following the killing of 26 Ethiopians by ISIL. Blen, Meron, and Nigist are leading members of Ethiopia’s Blue Party, which advocates peacefully for democratic principles and has faced numerous obstacles in exercising freedom of association and assembly both in the build-up to May 24 parliamentary elections, and thereafter. All three were arrested in Addis Ababa in the days following the April 22 protests and charged with inciting violence at the rally. They remain behind bars to this day.

ethiopia 12
Read more at http://www.humanrights.gov/freethe20/


Meleket Drama (መለከት) – Episode 25

$
0
0

Meleket Drama (መለከት) – Episode 25……Meleket Drama (መለከት) – Episode 25….Meleket – EBC Series Drama Part 25 (መለከት) – Part 25 የዛሬውን ‹‹መለከት›› ተከታታይ ድራማ ክፍል 25 ተጭነው ይመልከቱት !!…Meleket – EBC Series Drama Part 25 (መለከት) – Part 25 የዛሬውን ‹‹መለከት›› ተከታታይ ድራማ ክፍል 25 ተጭነው ይመልከቱት !!

This Ethiopian prince was kidnapped by Britain – now it must release him

$
0
0

Seven-year-old Prince Alemayehu was captured – along with many national treasures – in 1868. His remains are held in Windsor Castle but pleas for their return have been rebuffed
……………………………………………………

‘This photograph of Prince Alemayehu was taken during the 1868 Napier expedition, a British military incursion into Maqdala, Ethiopia, to rescue three dozen European prisoners.’ Photograph: Northwestern University Library

‘This photograph of Prince Alemayehu was taken during the 1868 Napier expedition, a British military incursion into Maqdala, Ethiopia, to rescue three dozen European prisoners.’ Photograph: Northwestern University Library

You see him first as he was soon after his father’s death: a seven-year-old boy staring, stunned, into the camera. He sits on a cloth-covered bench, next to a shield and a strip of animal hide. Around his shoulders, a long shamma drapes and gathers at his folded ankles. You note his bare feet, the way one toe, curled upward and tense, hints at the emotions he is keeping guarded. He wears the silver-baubled necklace that will travel with him from Ethiopia to England, the one also seen in pictures where he is made to sit for Julia Margaret Cameron and other photographers. His mother, if still alive, will soon die unexpectedly, leaving him in the hands of the same British men who came to confront his father. But for now, he has not lost everything.
This photograph of Prince Alemayehu was taken during the 1868 Napier expedition, a British military incursion into Maqdala, Ethiopia, to rescue three dozen European prisoners. His father, Emperor Tewodros, took captives when his letters to Queen Victoria were ignored. Led by Sir Robert Napier, the punitive mission was extravagant: 13,000 soldiers, 8,000 auxiliary workers, and thousands of followers in search of adventure or a story. Several, like Richard Holmes of the British Museum, also came in search of loot.

In the end, Emperor Tewodros released the prisoners unharmed, then committed suicide rather than surrender. What happened next would be described as a “deluge of fire” and one of the greatest looting orgies ever undertaken in the name of the British empire. Alemayehu, by now an orphan, was put on board the Feroze, the same ship as Holmes, who was taking back to Britain the largest haul of stolen artefacts in Ethiopia’s history. The objects went into British museums and libraries. Alemayehu became a ward of Queen Victoria and, despite his continual pleas to be returned to his homeland, he died aged 18 in England. He was buried at Windsor Castle, where he remains. A plaque, “When I was a stranger, ye took me in,” marks his vault.

Today, we can recognise Napier and his forces for the marauders that they were. We can acknowledge the imperialist arrogance that would kidnap a young boy and trumpet the achievement through newspapers and photographs. The generosity of hindsight might even explain why Alemayehu’s pleas to return home were refused. But there is no longer any excuse for that same refusal and arrogance. There is no viable reason to continue to hold his remains hostage. He has become, like the sacred and valuable objects still in British museums and libraries, a possession.
In 2007, the then Ethiopian president Girma Wolde-Giorgis sent Queen Elizabeth a formal request for the return of the prince’s remains. Alemayehu’s plight has been the subject of radio plays, poems, and books. Scholars and concerned citizens have started campaigns; a young boy wrote a widely publicised letter to Tony Blair. Yet every request to the Queen or Buckingham Palace has been met with silence or refusal. Alemayehu is still trapped in the land of his kidnappers, a plaque forcing on to the narrative ofhis life a sentiment that he would not have chosen as his own.

In her diary, Queen Victoria describes Prince Alemayehu as “a pretty, polite, graceful boy … There is nothing whatever of the Negro about him.”

In photographs, Alemayehu is rendered fragile and exotic. Though she acknowledges that “his was no happy life, full of difficulties of every kind”, the queen does not seem to consider that this unhappiness might have broken this young boy, might have sent him spiralling into ugly, impolite anger. What the queen wanted to imagine in Alemayehu, what England still wants to possess, is a foreigner who earns refuge through politeness, quietness and grace.

Alemayehu, like those who are today crossing borders to flee violence and oppression, endured a forced migration. Yet there is nothing graceful about the overloaded boats heading towards Europe. There is nothing polite about those who have rushed fences and tunnels to escape devastation. If there is beauty to be seen, it is in what they refuse to give up: aspirations and dreams, a love willing to risk all for family, the photographs and letters they clutch even when it requires superhuman strength. These people too are portrayed as strangers. But they, lacking in the refinements that Victoria praised in Alemayehu, are not the kinds of foreigners acceptable to a Europe still looking for comfortable narratives that can be condensed on to plaques and fit into museum displays.

You think of him in what is now the Victoria and Albert Museum, wandering a room where the loot from the expedition is displayed. He pauses at the familiar gold crown. He stares at the necklaces and anklets worn by the women in his household. Over there, the torn fragments of an illuminated Bible.

You see him look longingly at these mementos from home, now imprisoned behind glass. You see him, stoic, as he is guided from one vitrine to the other. You see his steps slow and falter as he approaches a beautiful long dress. You imagine that in that instant he wants to smash his fist through the glass and take back his mother’s dress, bury himself in her familiar scent. Instead, he turns to the queen and demands again to be sent home.

• Maaza Mengiste will be speaking on a panel about migration at the Africa Utopia festival at London’s Southbank Centre this Sunday 13 September
Sours theguardian.com

Eritrea warns of Ethiopia war ‘sabre-rattling’

$
0
0

Nairobi (AFP) – Eritrea has accused arch-rival Ethiopia of “sabre-rattling” and of threatening to invade, with the neighbours still in a tense standoff following a 1998-2000 border war.

kalkidantube.com73

Asmara’s Ministry of Information said in a statement that war-like rhetoric from Ethiopia’s main party in the ruling coalition — the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) — had increased.

Eritrea, which broke away from Ethiopia in 1991 after a brutal 30-year independence struggle, remains on an effective war-footing with Addis Ababa after a return to war in 1998.

“The TPLF’s sabre-rattling has been a common staple throughout winter. And this has been ratcheted up in the past few weeks,” said the information ministry statement, released Monday.

“The TPLF regime is resorting to tactics of covert intimidation to dissuade various circles from associating with Eritrea. It has gone beyond these hints to openly assert that, ‘it has secured a green-light from the United States to unleash war against Eritrea.'”

There was no immediate reaction from Ethiopia, but Addis Ababa has previously dismissed such statements as propaganda.

Eritrea is struggling to stem a flood of refugees from its borders to Europe, an exodus attributed to gross human rights violations in the hermit state.

Eritreans make up the third largest number of refugees trying to reach Europe, after Syrians and Afghans.

Asmara however says its controversial policy of decades-long national service — a key reason some 5,000 people flee each month — is due to threats from Ethiopia.

But Asmara said its progress had sparked “frustration bordering on insanity in the camp of the TPLF and its key sponsors.”

AYANA WINS PERFORMANCE OF THE CHAMPIONSHIPS, POWERED BY ADIDAS

$
0
0

Each day during the IAAF World Championships, Beijing 2015, fans from around the world had the opportunity to vote for their favourite performances of the session via the IAAF website www.iaaf.org.

kalkidantube.com74

Fans inside the Bird’s Nest stadium could also vote live via WeChat (a Chinese social media channel).

The nine winners of the daily vote were then pooled together for a ‘champion of champions’ vote, which was open from Monday 31 August until Friday 4 September, for fans around the world to vote via the IAAF World Championships, Beijing 2015 page and spikes.iaaf.org

Almaz Ayana’s stunning triumph over her Ethiopian compatriot and 1500m winner Genzebe Dibaba in the 5000m received 23.84% of the overall votes and she wins Performance of the Championships, powered by adidas.

The vote for the top three performances were completed by Ashton Eaton’s decathlon world record on day eight (17.15%) and Dafne Schippers’ championship record 200m run on day seven (14.68%).

Ayana will be invited to the World Athletics Gala in November to receive a special Golden Shoe award from adidas.
Sours iaaf.org

BBC seeks Ethiopia and Eritrea service

$
0
0

The BBC is proposing to introduce a news service for Eritrea and Ethiopia on medium- and short-wave radio.
In addition to Africa, the BBC has proposed expanding services in other countries, like Russia and North Korea.

Director general Tony Hall revealed the plans on Monday

Director general Tony Hall revealed the plans on Monday


This is to enhance its coverage of “parts of the world where there is a democratic deficit in impartial news”.
BBC Head Tony Hall also suggested increasing digital services to Nigeria, one of the broadcaster’s biggest markets in Africa.
The suggestions would need to be approved by the government before the services are launched.
They are part of a green paper set out by the BBC as part of its discussions with the government about its future.
The proposals say there is the ambition to be commercially self-sufficient and that the aim would be for any public funding to be matched by external income.
These could include advertising, subscription, syndication deals and funding from other governments.
The government launched a consultation in July on the BBC’s Royal Charter, which sets out the purpose of the BBC and how it will be governed, promising to ask “hard questions” about the corporation’s size and ambition.
Sours bbc.com

ፌስቡክ እና 10 አስገራሚ እውነታዎች

$
0
0

ፌስቡክ ኩባንያ በያዝነው ወር በአንድ ቀን ውስጥ 1 ቢሊየን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች እንደጎበኙት ማስታወቁ ይታወሳል።

በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶችም ፌስቡክ በርካቶች በሞባይሎቻቸውና ኮምፒውተራቸው የሚጭኑት (ዳውንሎድ) የሚያደርጉት የማህበራዊ ድረ ገጽ አፕሊኬሽን ነው።

እኛም ከዚህ በታች ስለ ኩባንያው 10 አስገራሚ እውነታዎች (fun facts) ልንነግራችሁ ወደናል።

1. ፌስቡክ እና ሰማያዊ ቀለሙ

ፌስቡክ መለያ ቀለሙ ሰማያዊ ለምን ሆነ ብለው ጠይቀው ያውቃሉ? ፌስቡክ ገጽታውን አንዳንድ ጊዜ ቢቀያይርም የንግድ መለያው የሆነውን ቀለም ለመቀየር ግን አልቻለም።

ቀለሙ ያልተቀየረው ዙከርበርግ ሰማያዊ ቀለም ሰለሚወድ ግን አይደለም፤ ቀይ እና አረንጓዴ ቀለም የማየት ችግር ስላለበት እንጂ።

2. በራስ የመተማመን ጥግ

ፌስቡክ ከማይክሮ ሶፍት የቀረበለትን የ15 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ስምምነት ውድቅ ለማድረግ የሆነ የተለየ መተማመኛ ሊኖረው አይገባም ይላሉ? እርሱም ከፍተኛ የሆነ በራስ የመተማማን መንፈስ እና ነገን የማየት ብቃት ነው!

3. ከመረጃ ስርቆት ነጻ ነኝ ብለው ያስባሉ?

ፌስቡክ ከ600 ሺህ በላይ የመረጃ ሰበራ (ሀኪንግ) ሙከራዎች በየቀኑ ይገጥሙታል።

4. ይህ ሰው ማነው?

12000157_1011323008902556_553577954_n
የፌስቡክ ቀደምት ተጠቃሚ ከሆኑ (ከ2007 በፊት) ይህን ምስል የሚያስታውሱት ይሆናል።

በፌስቡክ ግድግዳ ላይ ይታይ የነበረው ይህ ምስል ታዋቂው አል ፓቺኖን ወጣት እያለ የተነሳው ፎቶግራፍ ነበር።

5. ከ30 ሚሊየን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለዩ ይነገራል።

ከ8 በመቶ በላይ የፌስቡክ አድራሻዎችም ሀሰተኛ (fake) ናቸው።

6. ፌስቡክ በአማካይ ከእያንዳንዱ አሜሪካዊ 6 ዶላር ገቢ ያገኛል።

ታዲያ ዙከርበርግ ከ35 ዓመት በታች የሚገኝ የአለማችን ባለጸጋ ቢሆን ያስገርማል?

7. ፌስቡክ ላይ ዙከርበርግን ለማግኘት አቋራጭ

ከፌስቡክ የድረ ገጽ አድራሻ መጨረሻ ላይ 4 ቁጥርን (www.facebook.com4) አክለን ብንጫን ወደ ዙከርበርግ የፌስቡክ ግድግዳ ይመራናል።

በተመሳሳይ 5 ወይም 6ትን ጨምረን ፍለጋ ብናደርግም ሌሎች የፌስቡክ አጋር መስራቾችን እናገኛለን።

8. በየደቂቃው በፌስቡክ እስከ 4 ሚሊየን ላይኮች ይደረጋሉ።

9. እያንዳንዱ የፌስቡክ ተጠቃሚ በአማካይ 338 ጓደኞች አሉት።

10. ስቲቭ ቸን የዩቲዩብ ቻናልን ከመፍጠሩ በፊት ለሁለት ሳምንታት በፌስቡክ ኩባንያ ሰርቷል።

11. የፌስቡክ የመጀመሪያ የድረ ገጽ ስም ወይም ዶሜን “TheFacebook.com”የነበረ ሲሆን፥ ኩባንያው 200 ሺህ ዶላር በመክፈል ወደ “Facebook.com” ቀይሮታል።
ምንጭ፡-http://www.fanabc.com/

የትግላችን መለያ አርማ በአካል እና በጽሑፍ በሁለት መልኩ የሚገለጽ ይሆናል! አርማዎቹ ጠቋሚ ጣት እና አንድ ቁጥር ናቸው!

$
0
0

የትግላችን መለያ አርማ በአካል እና በጽሑፍ በሁለት መልኩ የሚገለጽ ይሆናል!
አርማዎቹ ጠቋሚ ጣት እና አንድ ቁጥር ናቸው!
ማክሰኞ ጳጉሜ 3/2007
ለዛሬ የትግላችንን መለያ ምልክት ይፋ እንደምናደርግ መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት የሰላማዊ ትግላችን አርማ በአካል እንቅስቃሴ ሲገለጽ የጠቋሚ ጣት ሲሆን በጽሑፍ፣ በግራፊክስ እና በግራፊቲ ሲሆን ደግሞ በክብ ቀለበት ውስጥ የሚቀመጥ 1 ቁጥር መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
እንደሚታወቀው መለያ ምልክት (አርማ – ሎጎ) ታጋዮች አንድን ትግል ለመወከል እና በሩቁ ለመግባባት፣ የትግላቸውን ዓላማም ለሌሎች ግልጽ ለማድረግ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው፡፡ በየትኛውም የሕዝብ ትግል ውስጥ የጋራ አርማ መኖሩ ልቦችን ከሩቁ ያግባባል፡፡ ለጋራ የተሰለፉለት ዓላማ በብዙሃን መካከል የተንሰራፋ የጋራ ቋንቋ መሆኑን ያሳውቃል፡፡ ያውጃል፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎችም ትግሉን ወክሎ ለመግለጽ አመቺ መንገድን ይፈጥራል፡፡

12004980_1026967464021276_779541692969350841_n
ላለፉት አራት ዓመታት ላደረግነው ሰላማዊ ትግል ገላጭ ናቸው ተብለው የታመነባቸው ሁለቱ መለያ ምልክቶች ከታች በተያያዙት ፎቶ ምሳሌነት እንደሚታየው መገለጫቸው ቢለያይም የሚወክሉት ሐሳብ ግን አንድ ነው፡፡ የተመረጡበት ምክንያትም፡-
1. የአንድ ጣት ምልክት ቢላል በሃይማኖቱ ሲጨቆን ጽናቱን የገለጸባት የ‹‹አሃዱን አሃድ›› መፈክር ተምሳሌት እንደመሆኗ መጠን እኛም በዚችው የ‹‹አሃዱን አሃድ›› ምልክት እንደህዝብ የሚደርስብንን ጫና ለመቋቋም ቁርጠኛ መሆናችንን ለማሳየት፤
2. ሃይማኖታችን ላይ የሚሰነዘርን ህገወጥ ጥቃት ለመከላከል በገባንበት ትግል ያሳየነው አንድነታችን ከምንም በላይ የጥንካሬያችን ምንጭ ሆኖ መቆየቱን ለመመስከር፤
3. እስካሁን በነበረው ትግላችን ጠቋሚ ጣትን ማሳየት ተቃውሟችንን ስንገልጽባቸው ከነበሩ መንገዶች አንዱ መሆኑን ለማረጋገጥ፤
ይህንን የአንድ ጣት ምልክት መጠቀም የምንችለው በአካል እንቅስቃሴ ብቻ እንደመሆኑ መጠን በጽሁፍና በግራፊክስ፣ እንዲሁም በግራፊቲ ስራዎች ወቅት የበለጠ ቀላል ለማድረግ የቁጥሩን ምልክት እንጠቀማለን፡፡ ለዚህም ሲባል ነው ለጽሁፍ እና ግራፊክስ ስራዎች ተመሳሳይ መልእክት የሚያስተላልፈው በቀለበት ውስጥ ያለ የአንድ ቁጥር ምልክት የተመረጠው፡፡ ሁለቱም ምልክቶች የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ሲሆኑ የሚወክሉትም ተመሳሳይ ሃሳቦችን ነው፡፡
ብሄራዊ የሃይማኖት ጭቆናን አንሸከምም!
በጋራ ተሳትፎ እና በአንድነት ዲናችንን እንጠብቃለን!
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማ!
አላሁ አክበር!


Meselu Fantahun – Selamtaye “ሠላምታዬ”– (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Meselu Fantahun – Selamtaye Yefanta Sitota – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015,,,,,,,,,,,,,,Meselu Fantahun – Selamtaye “ሠላምታዬ” – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

G Mesay Kebede -“ገላግለኝ” Gelaglegn – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

G Mesay Kebede -“ገላግለኝ” Gelaglegn – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015……..G Mesay Kebede -“ገላግለኝ” Gelaglegn – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

Wazema Drama Part 27

$
0
0

Wazema Drama Part 27….Wazema Drama Part 27…..ባለፉት ሁለት ሳምንታት የመጀመሪያውን ሲዝን በመጨረሱ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ዋዜማ ድራማ ተከታዩ ክፍል ይመልከቱት።
EBC series drama wazema part 27-ዋዜማ ተከታታይ የEBC ድራማ ክፍል 27

“እጄን ለምን ቆርጠው እንደወሰዱት ሁሌም ሳስበው ውስጤ በእጅጉ ያዝናል። ” (ታምሩ ገዳ)

$
0
0

በዚህ ምስል ላይ የምትታየው የ 17 አመቷ ካቡላ ማሳንጃ የታንዛኒያ ዜጋ ሰትሆን ከወራት በፊት ከወላጅ እናቷ ጋር ቀኑን ሙሉ ደፋ ቀና ሲሉ ውለው አመሻሹ ላይ ጎናቸውን ከአልጋ ጋር ለማዋሃድ በዝግጅት ላይ ሳሉ የቤታቸው በር በሃይል ይበረገዳል። በሩን ሰብረው የገቡት ግለሰቦች በቅድሚያ “ያላችሁን ሁሉንም ገንዘብ አምጡ!” ሲሉ ቤተሰቡን ያሸብራሉ። የካቡላ እናትም በቤታቸው ውስጥ ምንም ገንዘብ እንደሌለ ነገር ግን ቤተሰቡ የሚገለገልባት አንዲት አሮጌ ባይስክል(bicycle) ሰላለች እርሷን እንዲወስዱ ፍቃደኝነታቸውን ይገልጻሉ። ይሁን እና ዘራፊዎቹ እንዲወስዷት የተሰጣቸውን ሳይክል ይተዉ እና ወጣቷ ካቡላን እንቅ በማድረግ ከወለል ላይ ያጋድሟታል። ብዙም ሳይቆዩ የቀኝ እጇን ቆርጠው ፣በላስቲክ ወስጥ በመክተት “ሌሎች ጓደኞቻችን መጥተው የተቀሩት የልጆት የሰውነት ክፍሎችን ይበልታሉ” በማለት ዝተው ከሰፈራው የሰወራሉ።

11040607_10154309613024298_1483148911648236669_n
ካቡላ እንደ ሁላችን ሰብእዊ ፍጡር በትሆንም የቆዳ ቀለማችንን ኣንዲጸና የሚረዳው የመዳብ(ኮፐር) ንጥረ ነገር የሚይዘው ታይሮሲናስ (Tyrosinase enzyme )የተባለው ኢንዛየም በእርሷ ወስጥ ባለመኖሩ እና የአልቢኖ በሽተኛ ኮረዳ (Albino girl) በመሆኗ እና እርሷን መሰል ሰዎች የሰውነት ክፍሎቻቸውም በአገሬው ነዋሪዎች ዘንድ “ለሃብት ማግኛ መድሃኔት ነው ተብሎ በስፋት ሰለሚታመን” ካለፈው 2000 አኤአ ጀምሮ 76 አለቢኖዎች የአደገኛ ወንጀለኞች የአካላዊ እና የነፈስ መጥፋት ጥቃት ሰለባዎች ሆነዋል።የአልቢኖዎች እያንዳንዷ የሰውነት ክፍልም $600 ዶላር ስትሸጥ፡ አጠቃላይ ሰወነታቸው ከሆነ ደግሞ እስከ $75,000 ዶላር ኣንደሚያወጣ የተመድ የጥናት ባለሙያዎች ይናገራሉ።ከ15,000 ሰዎች አንዱ የ አልቢኖ ችግር ያለባት ታንዛኒያ የዜጎቿን መብት ለመታደግ አዲስ ሕግ በታውጣም ጥቃቱን ግን ሙሉ በሙሉ መቋቋም አለቻለችም።

አሳዛኙ ግፍ የደርሰባቸው ካቡላ እና 4 ሌሎች ኣድሜያቸው ከ 5 እስከ 15 አመት የደረሱ ታዳጊዎች ሰሞኑን ወደ አሜሪካ(ፒልስፊዲያ) ግዛት ተወሰደው ሰው ሰራሽ እጆች(ፕሮስቴቲክ )በተሳካ ሁኔታ ተገጥሞላቸው ማክሰኞ እለት ወደ አገራቸው (ታንዛኒያ)በሰላም መመለሳቸው ታወቋል። ለገንዘብ ሲሉ በአገሯ ዜጎች(ወንጀለኞች ) እጇን ያጣችው ፣ነገር ግን በማታውቃቸው አሜሪካኑ የህክምና ባለሙያዎች ሰው ሰራሽ እጅ ያገኘችው ካቡላ ማክሰኞ አለት ጆን ኤፍ ኬንዲ አውሮፕላን ጣቢያ ተገኝተው ሽኝት ሲያደርጉላት በእንባ ነበር የተለየቻቸው ። ታዲያ የአካል እና የሰነልቦና ጉዳተኛ የሆነችው ወጣቷ ካቡላም”ዛሬ ድረስ እጄን ለምን ቆርጠው እንደወሰዱት እና ከ እጄ ቁራጭ ምን ጥቅም ያገኙ ይሆን ?ብዮ ሳሰበው ልቤ በእጅጉ ያዝናል።”በማለት ቁጭቷን እና የወደፊቱንም ስጋቷን ለዜና ሰዎች ተናግራለች።
ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥም ቢሆን የተወሰነ ብሄር ተወላጆች “ በጭካኔ እንደተገደሉ፣ሰጋቸውም በሰዎች እንደተበላ እና አጥንታቸውም ለከበሮ መምቻ ውሏል “ መባሉን ሰምተናል ።ይሁን እንጂ አገዛዙም ሆነ የክልሉ ባለስልጣናት ግን የተባለውን ዜናን ለማሰተባበል ሆነ ለማመን አልሞከሩም። የትም ይሁን የት ይህ መሰሉ ጎጂ ባህል እና ኋላቀር እምነትን መዋጋት ጎሳ እና ፖሊቲካን ማእከል ማድረግ የሚያሻው አይመሰልም።

የዞን 9 የ2007 አመተምህረት የእስር መስመር

$
0
0

የዞን 9 ጦማርያን ከታሰሩ አንድ አመት ከአምስት ወራት የተቆጠረ ሲሆን ወዳጅ ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከጠቅላላው ዘጠኝ እስረኞች መካከል አራት ጦማርያን አሁንም በእስር ላይ በመሆናቸው ሁለተኛ እንቁጣጣሻቸውን በቅሊንጦ እስር ቤት ያከብራሉ ፡፡ ባለፉት አንድ አመት ከአምስት ወራት 36 ግዜ ፍርድ ቤት የተመላለሱ ሲሆን እስራቸው እና የፍርድ ሂደቱ በ2007 ዓ/ም ምን ይመስል እንደነበረ በመጠኑ እናያለን፡፡
የዞን 9 የእስር መስመር
መስከረም 2007 -የዓመቱ መጀመሪያ ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ በጻፈው የቀድሞው አብዮተኛ ኑዛዜ ተጀመረ፡፡ ጽሁፉ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ የዞን9 ጦማር ላይ ታትሟል፡፡
ጥቅምት 2007 የህግ የበላይነት እና ጸረ ሽብርህጉ ሲገመገም የሚለው ‹‹የጸረ ሽብር ሕጉና›› የአሁኗ ኢትዮጲያ ያላቸውን ግንኙነት አንዲሁም ምን ተፅእኖ እንዳለው የሚያሳየው ልዬ ሪፓርተዥ ተዘጋጀ፡፡
ጥቅምት 11 2007 ዓ/ም በእስር ላይ ይገኙ የነበሩትን ጦማሪት ማህሌት ፋንታሁንን እና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬን የእስር ቤት አያያዝ አስመልክቶ የቀረበውን አቤቱታ ለማየት ችሎቱ ተሰየመ፡፡ በእለቱም እስር ቤቱ የተለየ አያያዝ መኖሩን ክዶ የተከራከረ ሲሆን ፍርድ ቤቱም አንደተለመደው እንዳይደገም በሚል የማረሚያ ቃል ችሎቱን አጠናቀቀው፡፡

11301466_953444228020580_174779206_n
ከጥቅምት 12 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ለዞን9 ጦማርያን 6 ወር የእስር ቆይታን
አስመልክቶ ለቤተሰቦቻቸውን ድካም የማገዝ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ በዞን9 ጦማርያን ወዳጆች አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ፡፡
ጥቅምት 25 – የዞን9 ጦማርያን ለአስረኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ ፡፡
ህዳር 2007 –
ህዳር 1 ቀን የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይማርያም ደሳለኝ በተለያዬ ሚዲያዎች ላይ ሲቀርቡ የሚሰጡትን አስተያየት ሕገ-መንግስታዊነትን የጣሰ መሆኑን አስመልክተው ደብዳቤ ጻፉ፡፡ ደብዳቤው የተከሳሾችን በህግ ፊት ንጹህ ሆኖ የመቆጠር መብት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየጣሱ እንደሆነ እና እንዲታረም የሚጠይቅ ነበር፡፡
ሕዳር 3 ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ለ11ኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ ፡፡ በዚህ የፍርድ ቤት ውሎም አቃቤ ህግ በአምስት ጉዳዬች ላይ ክሱን አንዲያሻሽል ትእዛዝ ተሰጠው ፡፡ ( ሊፈጽሙ ነው የተባለውን የሽብር ወንጀል በግልጽ ማስቀመጥ፣ ቡድኑ እየተባለ የተቀመጠው ቡድን ማን እነደሆነ በግልጽ ማስቀመጥ፣ የሥራ ክፍፍልን አስመልክቶ የተጠቀሰውን በግልጽ መስቀመጥ ፣ ተላከ የተባለውን 48000 ብር አስልክቶ በግልጽ ከማን አንደተላከ ማስቀመጥ ፣ ስልጠና የተባሉት ምን እንደሆኑ በግልጽ ማስቀመጥ እና የሽብር ስልጠና ሰጪ ድርጅቱን በግልጽ ማስቀመጥ ይገኙበታል)
ሕዳር 17 – በጦማርያኑ የዋስትና መብትን አስመልክቶ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደርጎ በእስር መቆየታቸው እርግጥ ሆነ ፡፡
ሕዳር 24 – ተሻሻለ የተባለው ክስ በድጋሚ ለፍርድ ቤት ቀረበ ፡፡ ጠበቆች የተሻሻለው ክስ ላይ አስተያየታቸውን አንዲሰጡ ተነገራቸው፡፡ ተሻሻለ የተባለው ክስ ቡድኑ ግንቦት 7 ነው ከማለት ውጪ ምንም አይነት መሻሻል ሳይደረግበት ነበር ለፍርድ ቤት የቀረበው ፡፡
ታህሳስ 2007
ታህሳስ 7 – ጦማሪ ዘላለም ክብረት በእንግሊዘኛ የጻፈው የናፍቆት ደብዳቤ ታተመ
ታህሳስ 9 – ጦማሪ አቤል ዋበላ ‹‹ሕልም እንደሆነ አይታሰርም›› የሚለው ተወዳጅ ጽሁፉ በዞን9 ጦማር ላይ ታተመ ፡፡
ታህሳስ 27 ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ፍርድ ቤቱ ክሱ አንዲሻሻል ታዞ ነገር ግን በተለያዩ አራት ጉዳዮች ላይ አሁንም ባለመሻሻሉ በድጋሚ አንዲሻሻል ሁለተኛ ትእዛዛ ሰጠ፡፡
ጥር 2007
ጥር 6 የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኛ ወዳጆች በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ ፡፡ በእለቱ አቃቤ ህግ በድጋሚ አሻሻልኩት ያለውን ክስ ይዞ ቀረበ፡፡
ጥር 20 – ፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግ ያቀረበውን ያልተሻሻለ ክስ እንደተሻሻለ መቁጠሩን በመግለጽ ተከሳሾች የህብረተሰቡን ደህንነት ወይም ጤና በማወክ በጸረ ሽብር ህጉ አንቀጽ 4 መከሰሳቸውን አጸና፡፡ የወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ የተጠቀሰበትን አንቀጽ በቀደመው ብይን ውድቅ በማድረጉም የተከሳሾች ጉዳይ ‹‹በጸረ ሽብር›› ሕግ ብቻ እንዲዳኝ ተወሰነ፡፡ የእምነት ክህደት ቃላቸውን እንዲሰጡ ተቀጠረ፡፡
ጥር 26 – የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ፍርድ ቤቱ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ከመስጠታቸው በፊት መሃል ዳኛው አንዲነሱላቸው አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ችሎቱም አቤቱታውን ሰምቶ ለመወሰን ሌላ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡
ጥር 27 – በዚህም ቀጠሮ የተገኙት ተከሳሾች ሁለቱ ዳኞች ተሟልተው የዳኛው ይቀየርልን አቤቱታን መስማት ስላልቻሉ በማግስቱ ለጥር 28 ተቀጠሩ ፡፡
ጥር 28 – በዚሁ እለት መሃል ዳኛው ባልተገኙበት ሁለቱ ዳኞች ጉዳዩን አይተው መሃል ዳኛው በፍርድ ሂደቱ ወቅት ጣልቃ አልገቡም አንዲሁም አፋጣኝ ፍትህን አላጓደሉም በማለት ውሳኔ መስጠታቸው ተገለጸ፡፡ ይህንን ተከትሎ የመሃል ዳኛው ምንም አንኳን በጉዳዩ ላይ ዳኞች ችሎቱ ላይ አንድቀጥል ቢፈልጉም ለእኔ ግን አንዲህ እየተባል ክሱ ላይ መቆየት አግባብ ስለማይሆን ራሴን ከችሎቱ አግልያለሁ በማለት አስተያየታቸው ሰጡ ፡፡ ( ነገር ግን ችሎቱን አሁንም የሚያስችሉት እኚሁ ዳኛ ናቸው) ፡፡
በተመሳሳይ እለት ጦማሪ አቤል ዋበላ ከማረሚያ ቤት የደረሰበትን የመብት ጥሰት ( በውሻ ሰንሰለት ታስሮ መቀመጥ እና በማዕከላዊ ሳለ በደረሰበት ድብደባ እንዲጠቀም የተገደደውን የጆሮ ማዳመጫ መሳሪያውን መቀማት) አስመልክቶ ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ አቀረበ ፡፡ ይህን አቤቱታውን በጽሁፍ አንዲያቀርብ ከፍርድ ቤት ቢነገረውም በእለቱ የነበረው ሂደት ብዙዎን በፍርድ ቤት ውስጥ እንባ አራጨ፡፡ በእለቱ የነበሩት የእስር ቤት ተጠሪ የማውቀው ጉዳይ የለም በማለት የመብት ጥሰቱን ክደዋል፡፡
የካቲት 2007
የካቲት 11 – የዳኛው መቀየር አቤቱታን ፍርድ ቤቱ ውድቅ ካደረገው በኋላ የዞን 9 ጦማርያ እና ጋዜጠኞች የካቲት 11 ቀን
ለ20ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት በመገኘት የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ በእለቱን
ጦማሪ በፍቃዱ ‹‹የሽብር ተግባር አልፈጸምኩም ሽብር ተፈጽሞብኛል›› ሲል፣ ጦማሪ ናትናኤል በበኩሉ ‹‹እዚህ አገር ፍትህ ቢኖር ኖሮ እኔ የቆምኩበት ቦታ ላይ መቆም የሚገባቸው ከሳሾቼ ናቸው፤ ምንም አይነት ወንጀል አልፈጸምኩም›› የሚል ቃሉን ሰጥታል፡፡ ጦማሪ አጥናፍ ‹‹ምንም አይነት ወንጀል አልፈጸምኩም›› ያለ ሲሆን ጦማሪ አቤል በበኩሉ ‹‹የኅብረተሰቡን ደህንነት ለመጉዳት አላቀድኩም ለሽብር ተግባርም አላሴርኩም ብሏል፡፡›› የሴት እስረኞችን አያያዝ አስመልክቶ አጭር ቀጠሮ የሰጠን ሲሆን አጠቃላይ የማስረጃ ማሰማት ሂደቱን ግን ከአንድ ወር ከ10 ቀን በኋላ በተከታታይ ለሶስት ቀን ቀጥሮታል፡፡
የካቲት 18 – የሴት እስረኞችን አያያዝ አስመልክቶ ችሎቱ የተሰየመ ጉዳዬን ለማየት በድጋሚ ቀጠሮ ሰጥታል፡፡
መጋቢት 2007
መጋቢት 21 – የሰው ምስክር ናቸው ተብለው የቀረቡ ሰዎችን ምስክርነት መስማት ተጀመረ ፡፡ ሁሉም ምስክሮች እቃዎች ሲፈተሹ ያየን ነን በማለት የተያዙ እቃዎቸን ከማየታቸው በስተቀር ያቀረቡት የተለየ የወንጀል ምስክርነት አልነበረም ፡፡ ምስክሮቹ ተከሳሾን መለየት ሲያቅታቸው የተስተዋሉ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን 6 ሰዎች ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ የተከሳሽ ጠበቆች ባልተካደ ነገር ላይ የፍርድ ቤቱም የተከሳሾችም ጊዜ መባከን አይገባውም እቃውም የእኛ አይደለም የሚል ቃል አልሰጠንም ስለዚህ የደረጃ ምስክሮች መስማት ይቁም ቢሉም ፍርድ ቤቱ ታዛቢዎቹን መስማት መቀጠል አለበት በማለቱ የተገኙ እቃዎችን ሲዘረዝሩ ከርመዋል ( መጽኃፍት ፣ መጽሄቶች፣ አርቲክሎች ላፕ ቶፕ ስልኮች እና ሲምካርዶች የመሳሰሉት ከፍተሻ ዝርዝሩ ውስጥ የተገኙ ናቸው)
መጋቢት 22 – ተጨማሪ 8 ምስክሮች በተመሳሳይ ሁኔታ ቃላቸውን ሲሰጡ ውለዋል፡፡ ከነዚህ በላይ ምስክሮችን ማቅረብ ያልቻለው አቃቤ ህግ ተጨማሪ ጊዜ በመጠየቁ ለመጋቢት 30 ቀጠሮ ተሰጥታል፡፡
መጋቢት 30 – አቃቤ ህግ ምስክሮቼ ጠፍተውብኛል፡፡ የሲዲ ማስረጃዎችንም የያዘው ሰው በአገር ውስጥ ስለማይገኝ ተጨማሪ ጊዜ ይሰጠኝ የሚል ጥያቄ አቅርቦ በመፈቀዱ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶ ችሎቱ ተበትናል ፡፡
መጋቢት 25 – ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ ይድረስ ለኢቢሲ ጋዜጠኞች የጻፈው ጽሁፍ ታትሞ ወጥቷል፡፡
ሚያዝያ 2007
ሚያዝያ 16-19 የ6ቱ ጦማርያንን እና የ3ቱን ጋዜጠኞች እስር አንደኛ አመት አስመልክቶ ለነጻነታቸው ዋጋ የሚከፍሉትን እናወድስ የሚል የሁለት ቀናት ማስታወሻ ተዘጋጀ፡፡ በማስታወሻው ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ የደረሰባቸውን የመብት ጥሰት ዝርዝር እና የተያዙበትን እለት የነበረውን ድባብ ያሳየ ሲሆን ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች በሁነቱ ላይ ተሳታፊ ሆነዋል ፡፡ በዚሁ የማስታወሻ ዝግጅት ላይ የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የላኩት የአንደኛ አመት ማስታወሻም ተስተናግዷል፡፡
ግንቦት 2007
ግንቦት 2
በዞን 9 ወዳጆች አማካኝነት የተዘጋጀው ሁለተኛው የቤተሰቦቻቸውን ሸክም መጋራት የሚለው የአንድ ሳምንት ዘመቻ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሄዷል፡፡
ግንቦት19-21 በነዚህ ቀናት በዋለው ችሎት ላይ ከፍተኛ መወዛገብ ያሳየው አቃቤ ህግ ሲዲዎቹን እንደማስረጃ ማስመዝገብ ባለመቻሉ እና ምስክሮችንም ማቅረብ ስላልቻለ ሲዲዎቹ ከማስረጃ ላይ አንዲወገዱ እንዲሁም ተጨማሪ ምስክሮችን ለማቅረብም የተወሰነው ጊዜ በቂ ሆኖ አልተጠቀመበትም በሚል ምክንያት ተጨማሪ እድል እንዳይሰጠው ተወስኗል ፡፡
አቃቤ ህግ አንደኛ ተከሳሽ ሶልያና ሽመልስ ላይ አለኝ ያለውን የሲዲ ማስረጃ አስመልክቶ ሌሎች ተከሳሾች ማየት አለባቸው ወይስ ፍር ቤቱ በጽህፈት ቤት ማየት አለበት የሚለውን ለመወሰን ሰኔ 8 ተቀጥሯል፡፡
በተመሳሳይ ቀን ችሎት ውስጥ አቤል ዋበላ ከዳኞች ጋር በነበረው አለመስማማት የተነሳ የችሎት መድፈር ጥፋተኛ ተብሎ ለቅጣት ለግንቦት 25 ተቀጠረ፡፡
ግንቦት 23 – ሥነ-ስርዓት የሚለው የጦማሪ አቤል ዋበላ ጽሁፍ ታትሟል፡፡
ግንቦት 25 አቤል ዋበላ በችሎት መድፈር በገደብ 4 ወር ተፈርዶበታል ፡፡
ሰኔ 2007
ሰኔ 8 – ፍርድ ቤት የቀረቡት 9 ተከሳሾች ከብይን ለሃምሌ 13 የተቀጠሩ ፡፡ በእለቱም አንደኛ ተከሳሽ ላይ የቀረበውን የሲዲ ማስረጃ በጽህፈት ቤት አይተን እንደማስረጃ ቆጥረነዋል፡፡ ለሌሎች ተከሳሾም መድረስ አይገባውም በማለት ችሎቱ ወሰነ
ሃምሌ 2007
ሃምሌ 1 ቀን 2007 ዓ/ም ባተጠበቀ ሁኔታ ሶስቱ ጋዜጠኞች እና ሁለት የዞን9 ጦማርያን ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መፈታታቸው ዜና ተሰማ ፡፡ በእለቱ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ እና ጦማሪ ዘላለም ክብረት ሲፈቱ በማግስቱ ጠዋት ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ እና ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን ተፈቱ፡፡
በተመሳሳይ ቀን በቀሪዎቹ 5ቱ ተከሳሾች ላይ ክሱ አንደሚቀጥል የመንግስት ወዳጅ የሆነው ሬዲዬ ፋና በድረ ገጹ አሳወቀ ፡፡
ሃምሌ 9-11 ለሶስት ቀናት የሚቆይ እስቲ አንነጋገር የማስረጃን ነገር በሚል የተዘጋጀው ዘመቻ ተካሄደ ፡፡ ይህ ዘመቻ ሃሳቡ ተከሳሾች ላይ ማስረጃ ተብለው የቀረቡ ጉዳዬችን ለአደባባይ ማብቃትና ቀሪ አራት ታሳሪዎች የሚከላከሉት ምንም ነገር እንደሌለ ለማሳወቅ የታለመ ነበር ፡፡
ሃምሌ 10 – ጦማሪ በፍቃዱ ቁዘማ፣ ከአቃቤ ሕግ ማስረጃዎች በፊት እና ጦማሪ ናትናኤል የዕለት ተዕለት ጥያቄዎቻችን ብይናቸውን አስመልክቶ የጻፋቸው ጽሁፎች ታተሙ፡፡
ሃምሌ 13 – ፍርድ ቤቱ የአንድ ምስክር ቃል ተገልብጦ አልደረሰኝም በማለት ብይኑን መስራት አለመቻሉን ገልጾ ጽሁፉ መገልበጡን ለማረጋገጥ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ፡፡
ሃምሌ 22 – የተከሳሾች ጽሁፍ ተገልብጦ ማለቁን አረጋግጫለሁ ያለው ፍርድ ቤቱ ከጽህፈት ቤት በማስቻል በድጋሚ ለጷጉሜ 2 ቀጠሮ ሰጠ
ሃምሌ 25 – ጥቂት ስለማእከላዊ የሚል ጽሁፍ ታተመ፡፡

zone9
ጷጉሜ 2007
በአመቱ የመጨረሻ ሳምንት የመጨረሻ የእስር ሳምንታቸው ይሆናል ተብሎ ተስፋ ቢደረግም ፍርድ ቤቱ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሌላ ሰበብ ሁለተኛ እንቁጣጣሻቸውን በእስር እንደሚያሳልፉ ያረጋገጠውን የ31 ቀን ቀጠሮ በመስጠት ለመስከረም 27 ለአራተኛ ጊዜ በአጠቃላይ ደሞ ለ37ተኛ ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ ፡፡
ምንጭ Zone9

Viewing all 3774 articles
Browse latest View live