Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all 3774 articles
Browse latest View live

በመተካካት ስም መለስ ዜናዊ ያስወገዳቸው የሕወሓት ነባር አመራሮች ተመለሱ

$
0
0

ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ እየተደረገ ባለው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ፣ በመተካካት ስም በሟቹ መለስ ዜናዊ ምክንያት ተሸኝተው የነበሩ የሕወሓት አመራሮች በጉባዔው እንዲመረጡና እንዲመርጡ ተወሰነ፡፡ ሪፖርተር እንዳለው አዘጋጅ ኮሚቴው የጋበዛቸው ያለ ድምፅ እንዲሳተፉ ነበር፡፡

kalkidantube.com63

ከ1,650 በላይ ጉባዔተኞች በታደሙበት ጉባዔ የተገኙ አንድ ተሳታፊ ከዚህ ቀደም ተገፍተው የወጡ ያሏቸው ነበር አመራሮች በድምፅ እንዲሳተፉ ጥያቄ ካቀረቡ በኋላ፣ በጉዳዩ ላይ የመከረው ጉባዔ በጭብጨባ በሙሉ ድምፅ ጥያቄውን ተቀብሎታል፡፡ በዚህም መሠረት ዶ/ር አርከበ እቁባይ፣ አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ)፣አምባሳደር ሥዩም መስፍን፣ አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ፣ አቶ ፀጋዬ በርኼን ጨምሮ 17 ነባር አባላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ጉባዔው በእስካሁኑ ቆይታው በአንደኛው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ፣ በመልካም አስተዳደርና በመተካካት ላይ ተወያይቷል፡፡ ያለው ሪፖርተር በመልካም አስተዳደር እጦት ክልሉ እየተጠቃ እንደሆነ በርካታ አስተያየቶች ተሰጥተዋል ብሏል፡፡ በተለይ በአንድ የሃይማኖት አባት የቀረበው የመልካም አስተዳደር እጦት ትኩረት የሳበ ነበር፡፡ የሕወሓት አመራሮች ድርጅቱ ቀድሞ አንግተውት የነበረውን ዓላማ እንደረሱ በአጽንኦት ገልጸው፣ ፍትሕ በገንዘብ እየተገዛ የክልሉ ሕዝብ የማያውቀው አዲስ ባህል በመጎልበቱ ይህንንም እንደሚዋጉት አመልክተዋል፡፡ ‹‹እሳት ያልፈራ ሕዝብ እናንተን የሚፈራ ይመስላችኋል?›› ሲሉም ጥያቄአቸውን አቅርበዋል፡፡ መተካካትን በተመለከተም ወደ መገፋፋት በመቀየሩ ያለ ዕድሜና አቅም ማነስ ዶ/ር አርከበና አምባሳደር ብርሃነ እንዲወጡ መደረጉን ተችተዋል ብሏል ሪፖርተር
እንደ ድሮው መገማገምና አንዱ አንዱን ተጠያቂ ማድረግ በመሸፋፈንና በመጠባበቅ መቀየሩም ተገልጿል ሲል ገልጿል።

የሕወሓት ሊቀመንበርና የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ዓባይ ወልዱ የቀረበውን ቅሬታ ተቀብለው፣ የተሠራ ነገር ቢኖርም ትልቅ ዳገት እንደሚጠብቅ ገልጸዋል፡፡ የአመራር አባላት ራሳቸውን ማጥራትና ወደ ራሳቸው መመልከት እንደሚኖርባቸው አሳስበዋል፡፡

ዶ/ር አርከበ በጉባዔው ንቁ ተሳትፎ ያደረጉ ሲሆን፣ ሕዝቡ ቅሬታ እያቀረበ ያለው በፍትሕ አካላትና በፓርቲው አባላት መሆኑ አሳሳቢ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
ጉባዔው ዛሬ የሚጠናቀቅ ሲሆን፣ የሥራ አስፈጻሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ እንዲሁም የቁጥጥር ኮሚሽን አባላትን ይመርጣል ብሏል። በዜናው ዙርያ አስተያየት የጠየቅናቸው የፖለቲካ ተንታኝ “የመለስ ርዕዬ የሚሉት ከቃል ያልዘለለ መሆኑን ማሳያ ነው የሚሉት ተንታኙ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ከመሞታቸው አስቀድሞ በመተካካት ሰበብ ያስወገዷቸውን መመለስ ሁለት ነገሮችን ያሳያል አንደኛው የስርዓቱን አንባገነንነት ከነሱ ውጪ ለማስቀጠል በወጣቱ ላይ እምነት ማጣታቸውን ፤በሌላ በኩል ህዝብን የመለስ ርዕዬ እያሉ በተግባር የአቶ መለስን አንባገነንነት እየገለፁ በወቅቱ የወሰነው
ውሳኔ ተገቢ አለመሆኑን አሳይተዋል ይህ ደግሞ አፍቃሪ መለስ ለሆኑ አባላትን አንገት ለማስደፋት በፓርቲው ውስጥ መከፋፈል እንዳለ ያሳያል ብለዋል። ተባረው የነበሩትን የድርጅቱ ነባር መሪዎች የመለሰው ህወሓት 7 ዓባላቱን ከማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዛሬ አሰናብቷል።
አቶ አባይ ጸሃዬ፣ አቶ ቴዎድሮስ ሀጎስ፣ አቶ አባዲ ዘሙ፣ አቶ ጸጋዬ በርሄ፣ ወይዘሮ ሮማን ገብረስላሴ፣ አቶ ተወልደ በርኸ እና አቶ ተክለወይን አሰፋን ከህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት በክብር እንዲሰናበቱ ተደርጓል።
በተያያዘ ዜና ብአዴንና ኦሕዴድ ሰሞኑን ባካሄዱዋቸው ጉባዔዎቻቸው ሊቀ መንበሮቻቸውንና ምክትል ሊቀመንበሮቻቸውን መረጡ፡፡

ከነሐሴ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው 11ኛው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ድርጅታዊ ጉባዔ አቶ ደመቀ መኮንን በድጋሚ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ሲመርጥ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡

ጉባዔው ከዚህ በተጨማሪም ዘጠኝ የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ አባላትንና 13 የብአዴን ሥራ አስፈጻሚ አባላትን ምርጫም አከናውኗል፡፡

በዚህም መሠረት አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ አቶ ዓለምነው መኮንን፣ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ አቶ ተስፋዬ ጌታቸው፣ ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ አቶ አህመድ አብተው፣ አቶ ከበደ ጫኔና አቶ ካሳ ተክለ ብርሃን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ሆነው የተመረጡትን ጨምቶ አቶ ተፈራ ደርበው፣ አቶ ጌታቸው ጀምበር፣ አቶ ለገሰ ቱሉና ዝማም አሰፋ ደግሞ የብአዴን ሥራ አስፈጻሚ አባል ሆነው ተመርጠዋል፡፡

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) አቶ ሙክታር ከድርን በሊቀመንበርነት፣ ወ/ሮ አስቴር ማሞን በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል፡፡ በተጨማሪም 81 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትና 15 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተመርጠዋል፡፡


Two US journalists have been shot dead during a live TV report in Virginia.

$
0
0

Two US journalists have been shot dead during a live TV report in Virginia.
WDBJ7 TV reporter Alison Parker, 24, and cameraman Adam Ward, 27, were killed during an interview in the town of Moneta, the TV station said.
A man, apparently a disgruntled former employee of the TV station, uploaded a video of himself shooting the reporter at close range on social media.
US media reports say he has subsequently shot himself – but is still alive.
Live updates on manhunt for gunman
Augusta County Sheriff’s Office has named the suspect as Vester Lee Flanagan.

South Sudan President Salva Kiir signs peace deal-Crime roundup: Ethiopian trader killed near Juba PoC

$
0
0

South Sudan’s President Salva Kiir has signed a peace deal with rebels after a threat of sanctions from the UN.
He told those gathered for the signing ceremony in the capital, Juba, that he had “reservations” about how the mediation was conducted and some of the clauses in the compromise deal.
Rebel leader Riek Machar signed the deal last week but Mr Kiir refused.

kalkidantube.com64
It is meant to end months of brutal civil war and will see Mr Machar return as vice-president.
Fighting between forces loyal to the two men over the last 20 months has forced more than 2.2 million
people from their homes in the world’s youngest state, which broke away from Sudan in 2011.
BBC Africa Live: News updates
The leaders of Kenya, Uganda and Ethiopia, who all helped mediate the negotiations, witnessed the signing.
The BBC’s Emmanuel Igunza in Juba says that before the signing, President Kiir spent hours in a closed-door meeting with the regional leaders.
Afterwards, he gave an address at Freedom Hall, speaking at length of his unease about the deal and saying he wanted these reservations to be on record, our correspondent says.
Fighting to stop immediately. Soldiers to be confined to barracks in 30 days, foreign forces to leave within 45 days, and child soldiers and prisoners of war freed
All military forces to leave the capital, Juba, to be replaced by unspecified “guard forces” and Joint Integrated Police
Rebels get post of “first vice-president”
Transitional government of national unity to take office in 90 days and govern for 30 months
Elections to be held 60 days before end of transitional government’s mandate
Commission for Truth, Reconciliation and Healing to investigate human rights violations
During his speech, South Sudan’s president mentioned areas such as the ambiguous structure and command of the South Sudan forces once the transitional government takes office in 90 days.
He also had issues about the power-sharing arrangements.
Fresh fighting that has erupted in the oil-rich town of Bentiu was a clear indication that rebels did not respect the deal they had so recently signed, he added.
At least seven ceasefires have been agreed and then shattered – sometimes within hours.
Fighting broke out in December 2013 after President Kiir accused his sacked deputy Mr Machar of plotting a coup.
Mr Machar denied the charges, but then mobilised a rebel force to fight the government.
Earlier in a Security Council briefing, the UN’s humanitarian chief Stephen O’Brien warned that conditions in South Sudan were deteriorating, saying he had heard multiple accounts of atrocities, including people being burned in their homes.
“The scope and level of cruelty that has characterised the attacks against civilians suggests a depth of antipathy that goes beyond political differences,” he said.
A US-drafted resolution would have imposed an arms embargo and targeted sanctions unless Mr Kiir signed.

Crime roundup: Ethiopian trader killed near Juba PoC

An Ethiopian trader was shot and killed and several other people were critically injured in two separate incidents near the eastern gate of the Juba Protection of Civilian site 3, according to multiple eyewitnesses. The attacks were conducted by unidentified gunmen.

Sources say the armed men shot at two Ethiopian traders who were selling bread at the United Nations site Tuesday morning. One of the traders later died from his injuries, while the other is still being treated.

In a separate incident, at least one person living in the site was injured when unidentified gunmen opened fire on a group of youth.

The Community Chairman of the Protection of Civilians Site John Makuey says the injured man was identified as Bichuy Biel Dieng. He was shot in the leg.

Protection Site Youth Chairman Majok Yien says people living in the site are no longer moving in and out because they are afraid of getting shot.

Gudele shooting

An unidentified gunmen shot and killed one person and wounded two others, including a nine-year-old child, in the Gudele residential area of Juba on Sunday.

Dr. Abraham Adut, the head of the emergency department at Juba Teaching Hospital, told Radio Tamazuj his department has received three people, including the child. He confirmed that one of the wounded later died in the facility, while the other two continue treatment.

The incident took place near the residence of former Western Equatoria state Governor Joseph Bangasi Bakosoro. Bakosoro told Radio Tamazuj that no one in his house was hurt and that the shooting happened at his neighbor’s residence.

አሜሪካን ውስጥ በመኪና አደጋ ለሞተችው እመቤት ከበደ የሻማ ምሽት ዛሬ ተዘጋጀ

$
0
0

አርብ አመሻሽ ላይ ነሐሴ 21 ቀን 2015፣ለአስር አመታት ትሰራበት ከነበረው ሆስፒታል፣ የሥራ ሰአቷን ጨርሳ ወደቤቷ ስታመራ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ሕይወቷ ላለፈው ኢትዮጵያዊት፣ የዩናይትድ ሜዲካል ሴንተር ሠራተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች፣ የማስታወሻ የሻማ ማብራት ምሽት ዛሬ አዘጋጁ።

EmebetKebede2015
የአፍሪካ አሜሪካውያንን ጉዳት የራሷ አድርጋ በመቀበል፣ ላለፉት 20 አመታት በዲሲ ጄኔራል ሆስፒታልና ፣ በዩናይትድ ሜዲካል ሴንተር ፊዚሻን አሲስታንት ሆና በፍቅርና በትህትና አገልግላለች
ሲሉ የሚያውቋት ይናገራሉ።
የሥራ ባልደረቦቿና፣ በሕክምና የምትረዳቸው የዲሲ ነዋሪዎች ኤሚ ብለው የሚጠሯት፣ ቤተሰቦቿ እሙዬ ብለው የማይጠግቧት እመቤት ቁም ነገረኛ፣ የመፅሃፍት ወዳጅ፣ ሆደሰፊ፣ ብልህና ቆንጆ ሴት ነበረች የሚለው አዲስ ቪዥን ድህረ ገፅ ሻማ አብርተን መልካም ሥራዋን እንዘክራት ፡፡ ሰአቱን አክብረን በቦታው እንገኝ ፡፡ ፡፡ ኦገስት 26 ማታ በ8፡00 ሰአት
የሻማ ማብራት ሥነ ሥርአቱ የሚካሄደው፣ የመኪናው አደጋ በተፈጸመበት የሆስፒታሉ መግቢያ ላይ እንደሆነ ገልጿል።
አድራሻውም፣ 1310 Southern Ave SE, Washington, DC 20032 ነው ፡፡

Club Brugge vs Manchester United 0-4 All Goals & Highlights UCL 2015

$
0
0

FT: CLUB BRUGGE 0-4 MAN UTD

90+2: That’s it! The referee blows for full-time and Manchester United cruise into the Champions League group stage with a 7-1 aggregate win. Wayne Rooney’s hat-trick and a first goal of the season for Ander Herrera made convincing work of Brugge on the night

Mogachoch EBS Latest Series Drama – S02E41- Part 41

$
0
0

Mogachoch EBS Latest Series Drama – S02E41- Part 41—-The Latest Episode of Mogachoch Drama Part 41 is Finally Here…Enjoy! | የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ ክፍል41 እነሆ….Mogachoch EBS Latest Series Drama

Mikias Chernet – Atechenek – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Mikias Chernet – Atechenek – New Ethiopian Music 2015,,,,Mikias Chernet – Atechenek – New Ethiopian Music 2015…..Mikias Chernet – Atechenek – New Ethiopian Music 2015

UEFA Champions League Draw: Messi wins Best Player in Europe award

$
0
0

Messi competed against Cristiano Ronaldo and Luis Suarez for the award. Last season he won his fourth Champions League title with Barcelona.
The Champions League “Player of the Year” award has been decided by journalists and they gave it to Lionel Messi. La Pulga is once again considered to be the best player in Europe as he defeated Cristiano Ronaldo and his teammate Luis Suarez in the election.


Death toll rises to at least 70 in Austrian migrant truck

$
0
0

The number of people found dead in an abandoned truck on an Austrian highway rose to at least 70 on Friday, Austrian officials said.

lk
Investigators previously said 50 bodies were recovered from the truck that traveled to Austria from Hungary, almost certainly filled with migrants.
Helmut Marban, a police spokesman, told Austria’s APA news agency the additional bodies were discovered following an overnight forensic work.

An unconfirmed media report said Friday the investigation has so far yielded three arrests. Police have not confirmed the report in Austria’s Krone newspaper.

The dead were thought to be migrants seeking asylum in the European Union, which is struggling to cope with the tens of thousands of people seeking to start a new life in the region as they flee war, persecution and economic hardship. Many are undertaking dangerous journeys by crossing borders in the Western Balkans.

የምስክሮቹ ቃል ታማኒነት ስለሌለው አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲቀለቀቅ ፍርድ ቤት ወሰነ

$
0
0

የአራዳ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሃሴ 22/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት የተደረገውን ሰልፍ አደራጅቶ መርቷል እንዲሁም ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲለቀቅ ወስኗል፡፡

11263834_949365551764969_1454450643_n
አቃቤ ህግ ነሃሴ 20/2007 ዓ.ም አቶ ማሙሸት ገንዘብ ከፍሎ ወጣቶችን ሰልፍ እንዳስወጣቸው፣ ወጣቶችን እንዳደራጀ፣ በሰላማዊ ሰልፉ ወቅትም መንግስትን የሚተቹ መፈክሮችን በመሪነት ሲያሰማ እንደነበርና ለሚያዝያ 14 ሰልፍም ሲያደራጅ እንደነበር ያስረዱልኛል ያላቸውን ሶስት የሰው ምስክሮችን ማሰማቱ ይታወሳል፡፡
ይሁንና ፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግ ምስክሮች የግል ሰራተኛ እንደሆነ በምስክርነት ቃላቸው ቢሰጡም በመስቀለኛ ጥያቄ አንደኛው የመንግስት ሰራተኛ፣ ሁለተኛው የወጣቶች ሊግ ከዚህም አለፍ ሲል የኢህአዴግ አባል፣ ሶስተኛው ደግሞ የጥቃቅንና አነስተኛ ባልደረባ መሆናቸውን በማመናቸው የሰጡት ምስክርነት ትክክል አለመሆኑን ያስረዳል ብሏል፡፡ በተጨማሪም ምስክሮቹ ገዥው ፓርቲን የሚደግፉና የወጣት ሊግ አባል ሆነው ገዥው ፓርቲን የሚቃወም ግለሰብ ላይ የሰጡት ምስክርነት ገለልተኛ ነው ብሎ ለማመን ያስቸግራል ብሏል፡፡
ከዚህም ባሻገር ምስክሮቹ የገዥው ፓርቲ ደጋፊ ሆነው እያለ አቶ ማሙሸት አማረ በተደጋጋሚ ይደውልላቸው እና ይገናኙም እንደነበር የመሰከሩ ሲሆን አቶ ማሙሸት ቀንደኛ የገዥው ፓርቲ ተቃዋሚ ሆኖ እያለ ከመንግስት (ከገዥው ፓርቲ) ቀንደኛ ደጋፊዎች እንዲህ አይነት ግንኙነት ይኖረዋል ብሎ ለማመን እንደማይቻል አስረድቷል፡፡ በሌላ በኩል ከ4 አመት ጀምሮ እስከ 7 አመት አዲስ አበባ ውስጥ የኖሩት ምስክሮች ስለ ሰልፉ ባስረዱበት ወቅት ቤተ መንግስትን ጨምሮ ሰልፉ ያለፈባቸውን ቦታዎች አናውቃቸውም ማለታቸው ራሳቸውን ከመስቀለኛ ጥያቄ ለማዳን ያደረጉት እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ገልጾአል፡፡ በመሆኑም የምስክሮቹ ቃል ታማኒነት ስለሌለው አቶ ማሙሸት አማረ መከላከል ሳያስፈልገው በዛሬው ዕለት በነፃ እንዲለቀቅ ሲል ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡
አቶ ማሙሸት አማረ ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም በተካሄደው ሰልፍ ላይ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥሯል በሚል ተከሶ የነበር ቢሆንም በወቅቱ ከምርጫ ቦርድ ጋር በነበረው ክርክር ሰልፉ ላይ አለመገኘቱን የሚያጋግጥ መረጃ በማምጣቱ በነፃ እንዲለቀቅ ተወስኖ ነበር፡፡ ነገር ግን ክሱ ወደማነሳሳት ተቀይሮ እስከዛሬ እስር ቤት እንዲቆይ ተደርጓል፡፡
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

አንዳንዴ ሲገርመኝ ግርም ይለኛል ፌስቡክ ላይ ወክ…… (ግሩም ተ/ሀይማኖት)

$
0
0

ፌስቡክ ላይ ወክ……በቃ ያልተለመደ ቢሆንም እኔ ለመድኩ…ታዲያ ገርሞኝ ገርሞኝ ግርምቴ ንሮ ንሮ ድንቀት (መደነቅ) ይወለዳል። አንዳንዴ ሲገርመኝ ግርም ይለኛል፡፡ በቃ! እንዲሁ ከምድር ተነስቶ ግርም ይለኛል፡፡ ግን ስለ እውነት ከምድር ይነሳ ከሰማይ አለያም ከውስጤ…ተነስቶ ይግረመኝ እንጃ!! እውነታው ግን ግርም የሚለኝ ብዙ ነገር ቢሆንም ይሄ ፌዝቡክ ለስንቶች መተንፈሻ ሆኖናል? ለስንቶች ማላገጫ፣ ለስንቶች….ስንት..እናላችሁ ሁለ ነገሩ ይገርመኛል፡፡ ቢገርመኝ ምነው ደነቃችሁ? አትከፍሉበት ቫት የለበት ላት የለበት ከፈለገ ደጋግሞ ይግረመኝ፡፡ በራሴ መገረም እናንተን ምን አስገረማችሁ? እስኪ እፍኝ ግርምት ከግርምታችሁ ላይ አበድሩኝ አላልኩ? ዝም ብላችሁ አትከተሉኝም….

kalkidantube.com12.jpg1
እንዲያው እስኪ ዞር ዞር ልበል አልኩ እና ወክ ማድረግ ጀመርኩ፡፡ የት እንዳይሉ እዚሁ ፌዝቡክ ላይ ነው እንጂ ፒያሳና አራት ኪሎ እንዳይመስሎት፡፡ ምንም እንኳን ከሁለቱ መሀል ቢሆንም ሰፈሬ…ታዲያ ምን ይጠበስ እንዳይሉ…
ፌዝቡክ ላይ ምን ጠፍቶ? ሁሉ በእጃችን… ሁሉ በደጃችን….ሁሉ በዌባችን….ሁሉ በእግራችን…ሁሉ በአልጋችን..ሰጭዎቹ እኛ ተቀበይ እኛ….የምንጠብሰው እኛ…..የምንጠበሰውም እኛ..ጠባሹም ተጠባሹም ሞልቷል፡፡ ወክ ላደርግ ዞር ዞር ስል ራሱ ስንቱ ገጽ ላይ ለከፋችሁኝ? አቤት ተላካፊ ብዛቱ አይናፋር ባልሆን…እዛው ሽርሽር ላይ ጥብስ፣ ክትፎ..እያረጉ የሚያጣጥሟቸው ስንት በርድ በርድ..ለእርድ የቀረቡ ችኮች….እንደ እናንተ አራዳ ልሁን ብዬ በርድ በርድ ችኮች…አልኩላችሁ…ምርጥ ምርጥ ሴቶች እላለሁ ብዬ ዘመንኩላችሁ…አራጁ…ታራጁ፣ ጠባሹ….ኧረ ተጠባሹ ራሱ ብትሉ ሞልቷል፡፡
አሳው፣ ስጋው፣ ድንቹ፣ እንትኑ…በቢጢሌ ጨርቅ የተሸፈነ እንትን እና እነ እንትና፣ እነ እገሊት፣…እነ አዳሜ በሽበሽ ናቸው፡፡ ስጋቸውን፣ ክቡር ገላቸውን ለውሻ እንደሚጣል ቅንጣቢ አረክሰው የጣሉበት ፎቶ ሁሉ በሽ ነው፡፡ ለዚህ ተጠያቂ ማነው? የሚል ሀሳብ ውስጦ ከተንከላወሰ..አረጋኸኝ ወራሽ ነው። አራት ነጥብ….ከፈለጋችሁም ስድስት ነጥብስ።፡ እንዴት ነው አረጋኸኝ የሚጠየቀው ካሉ..”ይታይ ባደባባይ ትታይ በመስኩ ላይ…” ብሎ አዳሚት እርቃኗን..መለመላዋን.መስኩን አልጋና ሶፋ አድርጋ አደባባይ የወጣችው በሱ ዘፈን ተበራታ አይደል?
ስርዓት ያለው ብዙ የሚያሳውቅ ብዙ የሚያስተምር ነገር ያነገቡ ፕሮፋይል ያላቸው አሉ፡፡…አሁንም እዛው ፌዝቡክ ላይ ወክ ሳደርግ ያየሁትን ገገማ አጠባበስ ላውጋችሁ፡፡ ልጅት ክፍትፍት አለ አይደል ክፍትፍት ብላ ተቀምጣ የተነሳችውን ፎቶ ለጥፋለች፡፡ መከፋፈቷን ሳይ ኤልያስ ተባባል ‹‹…ክፍትፍት ነው ክፍትፍት ነው ፊቷ..›› በሚል ያዜመው ቅኔያዊ ግጥም ትዝ አለኝ፡፡ ታዲያ ክፍት ብዬ አልተሳደብኩም፡፡ ጊዜ እና ዘመን አመጣው እና ሰለጠንኩ ባይነት ሰንጎ ይዞን እንጂ ይሄ ፎቶ እንኳን አደባባይ ሊወጣ አልበም ውስጥ እንኳን ከፎቶ ጀርባ የማይቀመጥ ነው፡፡ ለዚያውም ‹‹ይሄን ውዳቂሽን ይዘሽ ወዲያ ሂጂ..›› አይነት የተዘፈነለት ነው፡፡ ግብዳ ነገር ደረት አጣቦ ተጎብሯል፡፡ ይህን ለማስረዳት አራዳዎቹ ቢሆኑ በአጭሩ የሆላንድ ላም ነች ወተት ቤቱን እየው ይሉታል፡፡ ግን ነውር ነው አይባልም፡፡ ግዴታ ሸንቃጣ ብቻ ነው ፌዝቡክ ላይ እርቃን ፎቶውን የሚለጥፈው? አምሯት አምሯት ትሙት እንዴ? በዛ ላይ ወንድ እና ቢላ ጮማ ይወዳል ይባል የለ ይህን የስጋ ክምር ይዩት ብላ ይሆናል፡፡ ምስኪን የአይን ሻወር ወሳጆች ጮማ ወዳዶች ምን አሉ? እንዲያው ሌላውስ ሰው ምን ይላል? ለማየት ኮመንት የሚለው ስር ቃኘሁ፡፡
‹‹ዋው!..ዋው!..ዋው!..›› ሲሉ የውሻ ጩኸት መሰለኝ፡፡ ‹‹..ምርጥ ነው…ዋው! ምርጥ ነው…ስሜል ገርል…..››….ጠላታችሁ ክው ይበል ሰዉ ገልብጦ ነው የሚያየው ወይስ መለኪያው በተቀሰቀሰው ስሜቱ ልክ ነው የሚተነፍሰው ብዬ አሰብኩ፡፡ ማሰቤ በማሰብ ውስጥ ተሰንጎ ቀጠልኩ፡፡ ‹‹ውይ ቢገኝ እኔን አያርገኝ..›› ብሎ ስሜቱ ገደቡን የጣሰበት አስፍሯል፡፡ ይሄን ጊዜ ‹‹..የጤና ያርግልኝ የእኔ አበባ…›› የሚለው የአስቴር ከበደ ዜማ ውስጤ ተዜመ፡፡
ቀጠልኩ ኮመንት የሚለው ስር የሰፈረውን ማየት….‹‹ውይ ቢገኝ..›› የሚል ለጻፈው ምላሽ ብታገኘው ምን ታደርገው ነበር?..›› ብላ ምላሽ ትሰጠዋለች፡፡ ልጁም በሀሳብ መባለጉን ቅጥሎ እንዲሄድ ስለከፈተችለት ገፋበት፡፡ ምን እንደማደርገውማ እሱን ሳገኘው አሳይሻለሁ..ብሎ መልሶላታል፡፡ ከዛ እንደፍየል ጭራ ገመናቸውን መሸፈን አቅቷቸው…
‹‹በህልሜ ነው በእውኔ ወይ በቴሌቪዥን
አይቼ ፈዘዝኩት አስደንጋጭ መልክሽን…›› የሚለውን ከአለማየሁ እሸቴ ተበድሮ ሳያዜምላት የቀረም አይመስለኝ፡፡ ጅላንፎ በግል መልዕክት ያሻውን ገመናውን ላክ ቢያደርግ ይሄኔ ትዝብት ላይ ባልወደቀ፡፡ አንዱ ደግሞ ስልክሽን ላኪልኝ ብሎ ኮመንት ላይ ለጥፏል ጀገማ አልኩና አለፍኩ፡፡ ቀጠልኩ እና ጎዞዬን ከአንዱ ጓደኛ ወደ አንዱ አደረኩ፡፡
እስኪ ሌሎቹንም እናያለን፡፡

በፌስ ቡክ ላይ ከከረሙት ጫጫታዎች መሐከል አንዱ የመፅሐፍ መቃጠል ጉዳይ (ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ)

$
0
0

ሰሞኑን በፌስ ቡክ ላይ ከከረሙት ጫጫታዎች መሐከል አንዱ የመፅሐፍ መቃጠል ጉዳይ ነዉ፡፡ጫጫታዉን ያዳመቀዉ ደግሞ የታሰረለት የዘር ቃጭል ነዉ፡፡
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አንድ መፅሐፍ ፃፉ፡፡ስሙንም ‹‹አዳፍኔ›› አሉት፡፡
ፀሐፊዉ፣ ‹‹ኢትዮጵያዊ ነኝ ከማለት ይልቅ ትግሬ ነኝ፤ወይም ኦሮሞ ነኝ ማለት፣ ሰዉ መሆን ማለት አይደለም››የሚል አንድምታ አላበሰዉ የገለፁት ነገር ያስቆጣዉ አንድ አንባቢ ፣‹‹ቁጣዬን ይገልፅልኛል››ብሎ ባመነበት ምርጫ መፅሐፉን አቃጠለ፡፡

tyu
በዚሁ መነሻነት ብዙ ወፈፌዎች፣ጥቂትም ‹‹ጤነኞች ናቸዉ ›› ተብለዉ የሚገመቱ የ‹‹ዳ(ዶ)ት ኮም›› አርበኞች መወርወር የሚችሉትን ሁሉ ሲወረዉሩ ከርመዋል፤ ዉርወራዉ አሁንም ቀጥሏል፡፡ምናልባትም የተለያዩ የሰበብ ሰበዝ እየመዘዘ ይዘልቅ ይሆናል፡፡
በጫጫታዉ መሀከል ሁለት ለሰዉ ልጅ መሰረታዊ የሆኑ ቁምነገሮች አቃጨሉብኝ፡፡‹‹መብት›› እና ‹‹ነፃነት›› የሚባሉ ፅንሰ-ሐሳቦች፡፡
መስፍን ወልደማሪያም ‹‹ለሰዉ ልጅ መሠረታዊ መብት መከበር እቆረቆራለሁ›› የሚል ድርጅት (ኢሠመጉ)አቋቁመዉ ሲመሩ የነበሩ ሰዉ ናቸዉ፡፡‹‹ከማኅበረሰብ መብት ይልቅ የግለሰብ መብት መቅደም አለበት›› ከሚለዉ ሐሳብ ጎራ የቆሙ ሰዉ ናቸዉ፡፡
በዕድሜም ሆነ በእዉቀት ሰዉ በመሆንና እንስሳ በመሆን መሐከል ያለዉን ተፈጥሯዊ ልዩነት በቅጡ የሚያዉቁ ናቸዉ ተብሎ ይገመታል፡፡
እናም አንድ የተፈጥሮ ሰዉ፣በምድር ላይ በሚኖርበት ዘመን በፈለገዉ መንገድ የራሱ የሆነ እምነትና ምርጫ ቢኖረዉ ነዉርም፣ ወንጀልም እንዳልሆነ መስፍን ይስቱታል ተብሎ አይገመትም፡፡
ነገር ግን፣ ፕሮፌሰሩ ካነሱትንና እሳት ካስጫረዉን ነገር አንጻር፤ የእኔ አባት ‹‹እኔ ኢትዮጵያዊ ተብዬ መጠራት አልፈልግም፤እኔ ኦሮሞ ነኝ›› ቢል አንድ እንደእኔዉ አባት በተፈጥሮ ሰዉ የሆነ ሌላ፣ ‹‹ሰዉ›› ከመሬት ተነስቶ ‹‹የለም አንተ ምንትስ አይደለሁም፣ብለሃልና ሰዉ ሳትሆን እንስሳ ነህ›› (በተዘዋዋሪ
እኔንም‹‹አንተ የእንስሳ ልጅ ነህ››)ቢል ያ ሰዉ እንዲህ ለማለት የሚያበቃዉን የሞራል ሥልጣን ማን ሰጠዉ? ብሎ ራስንም ሆነ ሌላዉን መጠየቅ ጤነኛነት ይመስለኛል፡፡
መስፍን ይሁነኝ ብለዉ ትግሬንና ኦሮሞን ይጥቀሱ እንጂ፣ ድምዳሜያቸዉ ‹‹ኢትዮጵያዊ ነኝ›› የማይል ሁሉ እንስሳ ነዉ የሚል አንድምታ የሚሰጥ ነዉ፡፡ይኼ በትርጉም ጉዳይ ዉስጥም የሚገባ አይሆንም፡፡
አባላቱ እነማንም ይሁኑ፣ ለእኔ ኢትዮጵያዊነት ኅብርነት ነዉ፡፡ የራሳቸዉ ማንነት (የማንነት መገለጫዉ ብዙ ነዉ)ያላቸዉ ሕዝቦች በግድም ሆነ በዉድ የመሰረቱት የጋራ ቤት ነዉ፡፡ በማንነታቸዉ እንደኮሩና እንደተከበሩ የሚኖሩባት፣ለመኖሯም ዋጋ የሚከፍሉባት(ሲከፍሉባትም ኖረዋል) ሀገር ናት፡፡ብትከፋም፣ብትለማም፡፡
የመስፍን እምነት ግን ፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆኖ ‹‹እኔ ኦሮሞ ነኝ፤አማራ ነኝ፤ትግሬ ነኝ፤ ጉራጌ ነኝ፤ሱማሌ ነኝ…ወዘተ …ነኝ››ማለት አሸማቃቂ፣አሳፈሪ መሆኑን ነጋሪት ጎሳሚ፣አዋጅ ነጋሪ ነዉ፡፡‹‹እንስሳ›› ላለመባል ማንነቱን ደብቆ ለሌላ ማንነት እንዲገብር ማስገደድ፡፡
ይህ ደግሞ ቢያንስ፣ በሰዉ ልጅ መሠረታዊ መብትና ነፃነት፣ ብሎም ሰብአዊ ክብር ላይ ማላገጥ ነዉ፡፡መስፍንም አሉት፣ ሌላዉም አለዉ፡፡ በነገራችን ላይ ፕሮፌሰሩ ይህንን ጉዳይ (ሰዉ የመሆንና ያለመሆኑን)ዘንድሮ በመፅሐፍ ስለአቀረቡት ለአንዳንዶቹ አዲስ ሆነ እንጂ ከአሥራ አንድ ዓመት በፊት ግዮን ሆቴል ዉስጥ ተዘጋጅቶ በነበረ የፓናል ውይይት ባቀረቡት ሐሳብ ሲናገሩ እንደነበር በቦታዉ ስለነበርኩ ሰምቻለሁ፡፡መነሻዉ የራስን ዕድል በራስ ስለመወሰን ምንነት ለዶክተር ነጋሶ የቀረበዉ ጥያቄ እንደነበርም አስታዉሳለሁ፡፡
ሌላዉ አቧራ ያስነሳዉ የመፅሐፍ አቃጣዩ ጉዳይ ነዉ፡፡አንድ ሰዉ ፣አንድ ባልተስማማዉ፣ባስከፋዉ፣ባስነወረዉ… ጉዳይ ላይ ያለዉን ተቃዉሞ ለመግለፅ የሚወስደዉን አማራጭ ነዉ ግርማ የወሰደዉ፡፡ ይኼ ደግሞ የራሱ የግርማን ብቻ ዉሳኔ የሚጠይቅ እንጂ ለሕዝበ-ዉሳኔ አፍርሳታ የሚያስቀምጥ አይሆንም፡፡ አይደለም መፅሐፍ ፣ሰዉ ራሱን በማቃጠል ተቃዉሞዉን ይገልፃል፡፡ይህም በኢትዮጵያም ዉስጥ መከሰቱ የቅርብ ጊዜ እዉነታ ነዉ፡፡የአርባ ምንጩን መምህር ያስታዉሷል፡፡
ዛሬ በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ዉስጥ ዋጋ እየከፈሉ ያሉት…እነእስክንድር ነጋ፣ተመስገን ደሳለኝ፣ኦልባና ሌሊሳ፣አንዱዓለም አራጌ…የዞን ዘጠኝ አባላት…ምን የሰሩት ወንጀል አለ? ሐሳብን በነፃነት መግለፅ የሚቻልባትን ሀገርና ማኅበረሰብ ለመፍጠር የግንባር ሥጋ ሆነዉ ላደረጉት ትግል፡፡ ክብር ይብዛላቸዉ!
ይህ እነሱ ዋጋ የሚከፍሉበት መብትና ነፃነት ደግሞ በመቅኑን እየተሰፈረ የሚታደል ራሽን ዓይነት አይደለም፡፡ መፅሐፍን ከማቃጠል እስከ ራስንም ማቃጠል ድረስ የሚሄድ መብትን የተላበሰ ነፃ ማኅበረሰብ እስከመፍጠር የሚሄድ ነዉ፡፡
በእኔ እምነት አንድ ግለሰብ ላይ ‹‹ለምን የእገሌን መፅሐፍ አቃጠልክ?››ብሎ ዉርጅብኝ ማዝነብ የሕይወት ዋጋ ጭምር እየተከፈለበት ያለዉን የነፃነት ትግል ማራከስ ነዉ፡፡ ‹‹መብት›› እና ‹‹ ነፃነት›› የሚባሉትን ክቡር ፋይዳዎችም በወሮበላና ኩታራ ፋታላዎች ትፋት ማቆሸሽ ይመስለኛል፡፡
ከላይ ከተጠቀሰዉ የፕሮፌሰር መስፍን ሐሳብ ጋር አልስማማም፡፡አለመስማማቴና ሙግቴ ግን ቤተሰቦቼና የተወለድኩበት ማኅበረሰብ ካወረሱኝ የአክብሮት ትዉፊት ጋር ነዉ፡፡‹‹ሌላዉን የሚያሳንስ ራሱን የአሳነሰ ነዉ፤ሌላዉን የሚንቅ ራሱን ያስናቀ ነዉ›› ይላል የአባቶቼ ልቦና፡፡
የማከብረው ደራሲ አያልነህ ሙላት፣ ዴቪድ ዲኦፕ የተባለዉን አፍሪካዊ የሥነፅሑፍ ሰዉ ሥራ በአንድ ወቅት ተርጎሞት ነበር፡፡ እዚያ መፅሐፍ ያለዉ ይህ ስንኝ ዘወትር ዉስጤ ያቃጭላል፡፡
‹‹የተፈጥሮን ንፁህ አየር ፣ስለአደገ እየዋጠ
የሕዝብ አንጎል ጤነኛ ነዉ፤ ከአወቅን ባዮች የበለጠ፡፡››
ደስ አይልም?

87 year old woman with a horn on her head-jerusalemonline

$
0
0

Chinese elderly woman came to a clinic in Sichuan with a unique problem; a horn grew in the center of her head. “Right now it just hurts a lot,” she said. “Sometimes it hurts so much that I wake up in the middle of the night,” she added.

kerenyaweli
Doctors usually have a tendency to seem indifferent when they come across various medical symptoms, but it is doubtful whether the doctor of Liang Xiuzhen from Sichuan Province, China managed to remain indifferent when she showed him what grew in recent months in the middle of her forehead. This is a horn which is 12 centimeters long and 5 centimeters wide.

The 87-year-old woman told doctors that eight years ago she had a mole. According to her, at one point she started to put an herbal remedy on this mole. A few years later this mole was replaced by a tumor which grew to tremendous proportions. “We went to the hospital but doctors were unable to diagnose the tumor,” said Xiuzhen’s son. He said that the family was prevented from going to the hospital again because his mother, “do not like to go there because she was afraid she could not go home,” he added.

Tsegaye Dandana (Boolee) Oromo Music

$
0
0

Tsegaye Dandana Boolee Oromo Music….Tsegaye Dandana Boolee Oromo Music’…..ዝነኛው የኦሮምኛ ቋንቋ ድምጻዊ ጸጋዬ ደንደና በጠና ታሞ ሆስፒታል አልጋ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። ድምጻዊው ህክምናውን ለመከታተል የገንዘብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው የገለጹ የዜና ምንጮች… በተከታዩ የባንክ ሂሳብ ቁጥር መለገስ እንደሚቻል አስረድተዋል።
የባንክ ሂሳብ ቁጥር
261042
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
አዳማ ቅርንጫፍ
ለተጨማሪ መረጃ፦
ሞባይል ቴሌፎን 09 11 652014

“አሉታ ኮንቲኒዋ” (ትግሉ ይቀጥላል) የትኛው ትግል?…“ወይ የሰው መመሳሰል!”(ጋዜጠኛ ዳንኤል ድርሻ)

$
0
0

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ 10ኛ ጉባዔውን በመቀሌ ከተማ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጧት ጀምሯል። ሀገሪቱ ሠላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ የማይቻል መሆኑን ያመኑ የትጥግ ትግል እያካሄዱ በሚገኙበት ሀገር “በሀገሪቷ ሠላም ሰፍኗል” እያለ ነው። በለምን ተተቸሁ “እልሁ” በነጻው ፕሬስ ጉሮሮ ላይ ቆሞ ጋዜጠኞችን ለእስርና ለስደት ከዳረገ በኋላ መስማት የሚፈልገውን የሚናገሩለትን በመጋበዝ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። “ኮሙኒስታዊ” ጭብጨባና ድባብ የተስተዋለበትን የዛሬ ጉባዔ ግማሽ ቀን ውሎ የ”እህት” ፓርቲ ልዑካን ለኢህአዴግ ‘መወድስ’ አቅርበውበታል።

kalkidantube.com65
…ኢሠፓ ትዝ አለኝ። አማኑኤል አምደሚካኤል ታወሱኝ። ኬኔት ካውንዳ በሀሳቤ ተመላለሱ።
ሩብ ክፍለ ዘመን ሥልጣን የሙጥኝ ብሎ የሚንገዳገደው የአል በሽር ፓርቲ ‘ናሽናል ኮንግረስ፣ በነዳጅ ገንዘብ ሙስና ናላቸው ዞሮ ብዙዎችን ለዕልቂት 2 ሚሊየን ህዝብ ለፍልሰት የዳረገው የሳልቫ ኪር ‘ደቡብ ሱዳን ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር’፣ ማሊማ እንዴት ተቃወመኝ ብሎ… ለግለሰቦች ሳይቀር ክስ ለማቀናበር የማይሰንፈው… ውስጡ የሚናጠው የሳውዝ አፍሪካው “አፍሪካን ናሽናል ኮንግረስ”፣ የሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ‘ወዳጅ’ የርዋንዳው ፖል ካጋሜ ‘አርበኞች ግንባር’፣ የቻይናው አገዛዝ… ምናለፋችሁ ብዙዎቹ የኢህአዴግን “ጥበብ” እና “ብልሀት” በተመከክተ ዛሬ ሲያብራሩልን ውለዋል።
አሳዛኙ ነገር…
የአገዛዙን “ብቃት” ሲያነበንቡ ከዋሉት መሀል በጣም ቅርበት አላቸው የሚባሉት የርዋንዳው አርበኞች ግንባር ወኪል እንድ ዜ እንኳ የኢህአዴግን ስም አስተካክለው መጥራት አለመቻላቸው።
የኢህአዴግ ሊቀ መንበር ኃይለማርያም ደሳለኝ ቀደም ሲል የተደረገውን የአዲስ አበባ ስምምነት አስገድዶ ነው ያስፈረመኝ ያሉት የደቡብ ሱዳን መሪ ሳልቫ ኪር መቀሌ የላኳቸው ሴትዮ በበኩላቸው “ከንፋሱ ጋር በማጎንበስ” ኃይለማርያም የሠላም ስምምነቱ ሲፈረም ጁባ መገኘታቸውን በእጅጉ ለማድነቅ የሞከሩ መስለው ለመታየት መሞከራቸው… ብዙ አሳዛኝ ነገሮችን ማስተዋል አይከብድም። የአምባገነኖች ክለብ “እከክልኝ ልከክልህ” በጉልህ የታየበት ጉባዔ።
የታንዛኒያው ቻማቻ ምፒንዱዚ ተወካይ በመቀሌው ንግግራቸው “long live Hailemariam” ሲሉ ካውንዳና ኮ/ል መንግስቱ በዓይኔ ተመላለሱ። ኢሠፓ በሥልጣኑ የመጨረሻ ዓመት እንዲህ ዓይነት “የአምባገነኖች መወዳደሻ” ጉባዔ አዘጋጅቶ ነበር። የያኔው የፍትህ ሚኒስትር አማኑኤል አምደሚካኤል የመድረክ መሪነቱን ተቆጣጥረው “የኢትዮጵያ ትንሳዔና መሪ በዕውኑ ማነው? ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም እይደሉምን?” እያሉ እዳራሽ ሙሉ ህዝብ አስጨበጨቡ። ዛሬ በመቀሌ “ሰማዕታት አዳራሽ” የሰማሁት ጭብጨባ ከዚያን ጊዜው ጋር ተመሳሰለ። የያኔዎቹ አጨብጫቢዎች ሰማያዊ ካኪ የለበሱ፣ የዛሬዎቹ ደግሞ ቀይና ብጫ ቲሸርትና ኬፕ ያጠለቁ መሆናቸው ይሆናል ልዩነቱ። …እኒያ አዳራሽ ሙሉ ህዝብ ሲያስጨበጭቡ የነበሩ የፍትህ ሚኒስትር ለካ እውነታቸውን አልነበረም። ይህ ከሆነ ብዙ የሚባል ቀን ሳይቆጠር ሚኒስትሩ ለህክምና ብለው አሜሪካ ከገቡ በኋላ እንዲያ ሲያወድሱት የነበረውን የኮሎኔል መንግስቱ አገዛዝ ያብጠለጥሉት ገቡ። ይለይላችሁ ብለው ደግሞ ኤርትራዊ መሆናቸውን ጠቅሰው የሻዕቢያ ደጋፊ መሆናቸውን ትፋ አደረጉ። ለካ… “መንግስቱ ጀግናው” በማለት ያን ሁላ ባለሥልጣን ሲያስጨፍሩ እና ሲያስጨበጭቡ የዋሉት የሻዕቢያ ሰው ነበሩና።
በዚያው ዕለት የዛምቢያ መሪ የነበሩት ኬኔት ካውንዳ ወደ መድረኩ ወጥተው “አንድ ህዝብ፣ አንድ መሪ፤ ያ አንድ መሪ ማን ነው?” የሚል ጥያቄ አቅርበው “አንድ መሪ… እሱም መንግስቱ ኃይለማርያም” ሲሉ የራሳቸውን ጥያቄ መለሱ። ካውንዳ ይህን ብለው ዠማውን ሲያነሳሱ ከተቀመጡበት የፊተኛው ረድፍ ወንበራቸው ብድግ ብለው ጭብጨባውን ካደመቁት መሐል የኡጋንዳው ዩዌሪ ሙሴቪኒ አንዱ ነበሩ። መንግስቱ ኃይለማርያም ከተገለበጡ ሩብ ክፍለ ዘመን በኋላ እንኳ ሥልጣን ለመልቀቅ የማያስቡት ሙሴቪኒ ይኸው ዛሬም በፓርቲያቸው ስም የሚያስጨበጭብ እና የሚያጨበጭብ አንድ ሹም መቀሌ ድረስ ለመላክ አልሰነፉም።
ሳሞራ ማሼል እና መንግስቱ ኃይለማርያም ሶሻሊዝም ያስተሳሰራቸው “ወዳጃሞች” ነበሩ። በአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው የሞዛምቢኩ መሪ ሳሞራ ማሼል አዲስ አበባ ተጋብዘው በመጡ ወቅት ከመንጌ ጋር ያላቸውን “የትግል አጋርነት” ለመግለጽ “አሉታ ኮንቲኒዋ” (ትግሉ ይቀጥላል) ሲሉ በቅኝ ገዢያቸው አፍ ተናገሩ። ይህ ከሆነ ከስንትና ስንት ዓመታት በኋላ የሞዛምቢኩ ፍሬሊሞ ፓርቲ ተወካይ በመቀሌ ተገኙ። ቃል እንኳን ሳይቀይሩ እንዲህ አሉ፦ “አሉታ ኮንቲኒዋ” (ትግሉ ይቀጥላል) የትኛው ትግል?… “ወይ የሰው መመሳሰል!”


Hot New Music Video ሸምሸርሻዬ (shemshirshaye) Milly Wessy ft Alijah Smooth & Lilly Johny 2015

$
0
0

Hot New Music Video ሸምሸርሻዬ (shemshirshaye) Milly Wessy ft Alijah Smooth & Lilly Johny 2015…..Hot New Music Video ሸምሸርሻዬ (shemshirshaye) Milly Wessy ft Alijah Smooth & Lilly Johny 2015

Bekenat Mekakel Drama Part 18 በቀናት መካከል ክፍል 18

$
0
0

Bekenat Mekakel Drama Part 18 በቀናት መካከል ክፍል 18…….Bekenat Mekakel Drama Part 18 በቀናት መካከል ክፍል 18….Bekenat Mekakel Drama Part 18 በቀናት መካከል ክፍል 18

ባልደረቦቼን ሳስባቸው!(አርአያ ተስፋማሪያም)

$
0
0

በዚህ ሰሞን ከአገር ከተሰደዱት ጋዜጠኞች አንዱ ዳንኤል ድርሻ ነው። በጣም የተለየ ስፍራ ከምሰጣቸው ጋዜጠኞች አንዱ ዳንኤል ነው! በበርካታ ጋዜጦችና መፅሄቶች ሰርቶዋል፤ አብረን ለ5 አመት ሰርተናል። ችሎታና እውቀቱ ያስደንቀኛል። በተለይ ብዙ ጋዜጠኛ ያላስተዋለውን በማየት የሚመዛቸው አሳማኝ ነገሮች እያስፈገጉ በአድናቆት እንድታነበው ያደርጉሃል።

gfd
( በፎቶው ጋዜጠኛ ዳንኤል ድርሻ)
ዳኒ በራስ መተማመኑና አይፈሬነቱ ሌላው ተጠቃሽ ስብእናው ነው። በ1996ዓ.ም « ፖሊቲካ» የምትል ጋዜጣ ያዘጋጅ ነበር። በወቅቱ አንድ የታዘበውን ነገር አስታውሳለሁ። በጊዜው ታስረው የነበሩ ባለስልጣን ጠበቃቸው ወህኒ ወርደው ታሳሪ ደንበኛቸውን ሲያናግሩ ከጥበቃ ፖሊሶች ጋር አለመግባባት ይፈጠራል። ፖሊሶቹ ታዋቂውን ጠበቃ “ሰድቦናል ብለው” ይከሳሉ። ጠበቃው ጨርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው በ2ሺህ ብር ዋስ ይለቀቃሉ። ጠበቃው አቶ ካልአዩ መሐሪ ነበሩ። ጋዜጠኛ ዳንኤል ስለዚህ ሲፅፍ፥ « ጠበቃው ወህኒ ወረዱና ጠባቂዎቹን “ጨምላቃ ፖሊሶች” ብለው ተሳድበዋል በሚል በፖሊሶቹ ክስ ተመስርቶባቸው የ2ሺህ ብር ዋስ ጠሩ። ላለፉት አመታት ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ህዝብን በጅምላ ሲሳደቡ ለከረሙበት ቢከሰሱ የምን ያክል ገንዘብ ዋስትና ይጠየቁ ይሆን!?» ሲል የስድቡን ዝርዝር ጠቅሶ ጠየቀ።..ይህ እውነት አይደለም!?..የመለስ ስድብ ከባህላችን ያፈነገጠና ከአንድ መሪ የማይጠበቅ ነበር። መድገም የሚያስፈልግ አይመስለኝም፤ ምክንያቱም የብልግና ስድብ ቃላት በመሆናቸው!!….በነገራችን ላይ በኡጋንዳና የመን የሚገኙ 2 ጋዜጠኞች አሉ። ያውም አስታዋሽ ያጡ!! ጐበዝ እነዚህን ባለውለታዎች አስበን እናውቃለን? ደረጄ በጋሻውና ግሩም ተ/ሃይማኖት ናቸው። የዳኒን ጨምሮ የነዚህ ብርቅዬ ልጆች የፌስቡክ አድራሻ የሚከተለው ነው፤Daniel DirshaGirum Teklehaimanot, Begashaw Dereje ከጐናቸው እንቁም! ስለሌላ ጋዜጠኛም እመለስበታለሁ..

መዋጋት ያለብን ጭቆናን እንጂ ህብረታችንን አይደለም በፍቃዱ ኃይሉ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

$
0
0

Guddaa saalpaa fariddi guniddaan dhessa

በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት ተሰብስበው ወሰኑ፡፡ ኃያላኑ መንግስታት የየድርሻቸውን ሲወስዱ የኢትዮጵያን አካባቢዎች ለመውረር የሞከረው የጣሊያን መንግስት ነበር፡፡ አውሮፓውያን ወራሪዎች ‹‹ዓላማችን አፍሪካውያንን ከእንቅልፋቸው ቀስቅሶ ማሰልጠን ነው›› ቢሉም እየዋሹ ነበር፡፡ ዋነኛ ዓላማቸው የአፍሪካን ሀብት ለፋብሪካዎቻቸው ጥሬ ዕቃ ማድረግ ነበር፡፡

befejupitor
ሆኖም እግረ መንገዳቸውን አፍሪካውያንን ሀይማኖታቸውን እያስለወጡ ከራሳቸው ጋር ያመሳስሉታል፡፡ ቋንቋ፣ ወግ እና ልማዶችን በማጥናት ዘመናዊ በሚሉት በራሳቸው ቋንቋ፣ ወግ እና ልማድ ይተኩታል፡፡ አፍሪካውያንን ማሰልጠን የሚሉት ይህንን ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከቅኝ ግዛት በኋላ ብዙ አፍሪካውያን የራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህል እና ስርዓት ሙሉ ለሙሉ አጥተው በአውሮፓውያን ገዥዎቻቸው ባህል እና ስርዓት እየተዳደሩ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ግን በአንጻሩ ይህንን ወረራ በኅብረት መመከት በመቻሏ ምንም እንኳን ከአውሮፓ ተጽዕኖ ባትተርፍም የተለየ (የራሷን) ባህል እና ወጎችን እንደያዘች አለች፡፡
ኢትዮጵያ የአውሮፓ ወራሪዎችን መመከት የቻለችው ህዝቦቿ በመተባበራቸው ነው፡፡ የጣልያን ሰራዊት አድዋ ላይ ድል ካደረጉት የጦር መሪዎች መካከል ባልቻ ሳፎ (በፈረስ ስማቸው አባ ነፍሶ) ሳይጠቀሱ የማይታለፉ የኦሮሞ ልጅ ናቸው፡፡ ከምንም ተነስተው የጦር ሚንስትር እስከመሆን የደረሱት ሀብተጊዎርጊስ ዲነግዴ (አባ መላ) ለዚህ ደረጃ የበቁት በአድዋ ባሳዩት ጀግንነት እና መለኝነት ነበር፡፡ እርሳቸውም የኦሮሞ ልጅ ናቸው፡፡ ጣልያን ድል ሆኖ መመለሱ ቆጭቶት ከ40 አመታት በኋላ ሲመለስም ወረራውን በመመከት ረገድ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ኦሮሞዎች ተሰልፈው ነበር፡፡ ከነዚህም መካከል የማይዘነጉት እነ ገረሱ ዱኪ እና ጃጋማ ኬሎ ይገኙበታል፡፡ ጀግናው ጃጋማ ኬሎ ፍቀረማርቆስ ደስታ በጻፈላቸው ታሪካቸው ውስጥ ‹‹ኦሮሞ የኢትዮጵያ ግንድ ነው›› ሲሉ ነግረውታል፡፡ እውነታቸውን ነው፡፡
የኦሮሞ ህዝብ በብዛት ትልቁ ኢትዮጵያዊ ብሄረሰብ ነው፡፡ የኦሮሞ ታሪክ ከተጻፈው በላይ ትልቅ ነው፡፡ የኦሮሞ ጎሳዎች ይተዳደሩበት የነበረው የገዳ ስርዓት ዴሞክራሲ ለኦሮሞ ህዝብ ባህሉ ነው ያስብላል፡፡ በኦሮሞ ባህል የሰዎች አደረጃጀት የበላይና የበታች የሚለው ብዙም ተቀባይነት የለውም፡፡ በየትኛውም የገዳ ስርዓት የስልጣን እርከን ላይ ያለን ሰው የትኛውም ተራ ሰው መተቸት እንዲችል የኦሮሞ ባህል ይፈቅድለታል፡፡ ይህ ዓይነቱ ባህል የህዝብ መሪዎች ከህዝብ ትችት እንዳያመልጡ የሚያደርግ ስለሆነ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ያስፈልገናል፡፡
የኦሮሞ ህዝብ፣ ምንም እንኳን የብዛቱን ያህል ተጠቃሚ ባይሆንም የኦሮሞ ልጆች በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የስልጣን ተቀናቃኝ ሆነው አልፈዋል፡፡ አንዳንድ ባለታሪኮች ‹ዘመነ መሳፍንት› የሚሉት የኢትዮጵያ ክፍለ ታሪክ በየጁ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ የተመራችበት ዘመን ነው ይላሉ፡፡ ያኔ መናገሻ የነበረችው ጎንደር ከተማ የስራ ቋንቋዋ ኦሮምኛ ሆኖ ነበር፡፡ በሌላ ጊዜ ደግሞ ንግስናውን ያገኙት የአማራ እና የትግሬ ገዢዎች ከኦሮሞ ጦረኞች ጋር ተስማምቶ ለማደር በጋብቻ መተሳሰርን መርጠዋል፡፡ ለምሳሌ ቴዎድሮስ ልባቸው እስኪጠፋ ያፈቅሯት የነበረችው ሚስታቸው የወሎው ኦሮሞ ራስ አሊ ልጅ ተዋበች ነበረች፡፡ አጤ ምኒልክ ያገቡት ‹‹የኢትዮጵያ ብርሃን›› የምትባለውን ዜደኛ የየጁ ኦሮሞ ሴት ጣይቱ ብጡልን ነበር፡፡ …ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን በቀጥታ ባልገዙበት ዘመን በተዘዋዋሪ አዝዘውባታል፡፡
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንዳለመታደል ሆኖ ህዝቡ ተመችቶት አልኖረም፡፡ የኦሮሞ ህዝብም የዚሁ ገፈት ቀማሽ ነበር፡፡ መሪዎች በተገላበጡ ቁጥር ለራሳቸው ሲሉ ድሃውን ገበሬ ሲያንገላቱ ኖረዋል፡፡ ነገስታቱ ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ከጎናቸው ያልተሰለፈውን ሁሉ በኃይል ያጠቁ ነበር፡፡ ገበሬው ያመረተውን ቆርሶ የማካፈል ግዴታ ነበረበት፡፡ ግብር የበዛባቸው ገበሬዎች ከመማረራቸው የተነሳ የእህል ክምራቸውን የንጉስ ወታደሮች ሊወስዱባቸው ሲመጡ እህሉ ላይ እሳት ለኩሰውበት ይሸሹ ነበር፡፡ ነገስታት በመጡ፣ ነገስታት በሄዱ ቁጥር ድሃው ህዝብ እረፍት ሳያገኝ ኖሯል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ከጥቂቶቹ የስልጣን ተቀናቃኞች በስተቀር ቀሪው ያሳለፈው ታሪክ የፈተና ነበር፡፡ ሆኖም ግን ጭቆናው ዴሞክራሲያዊ (ህዝባዊ) ያልሆኑ መንግስታት ባሉበት ቦታ ሁሉ ብዙሃኑ ላይ የሚጫን ቀንበር ነው፡፡
የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ባደረጋቸው እንቅስቃሴዎች ከደቡብ ወደ ሰሜን በመስፋፋት ያልሰፈረበት የኢትዮጵያ ግዛት የለም፡፡ ከሁሉም ህዝብ ጋር ተቀላቅሏል፡፡ በአንዳንድ ቦታዎች የራሱን ባህልና ቋንቋ ሲያወርስ በሌሎች ቦታዎች ደግሞ ከተስፋፋባቸው አካባቢዎቹ የቀድሞዎችን ነዋሪዎች ባህልና ቋንቋ እንዲሁም ሀይማኖት ወርሷል፡፡ ‹‹ግማሽ ሲዳማ››፣ ‹‹ግማሽ ጉራጌ›› የሲዳማንና የጉራጌን ባህል የወረሱ ኦሮሞዎች ናቸው፡፡ የወሎ ኦሮሞዎች አማርኛ ቋንቋ እና እስልምና ሀይማኖት ወርሰዋል፡፡ ራያ እና አዘቦዎች ትግርኛ ቋንቋና ክርስትናን ወርሰዋል፡፡ … በዚህ መንገድ ኦሮሞዎች ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ተሳስረዋል፡፡ ሶሾሎጂስቱ ዶናልድ ሌቪን የኦሮሞዎች እንዲህ ከሌሎች የመዋሃድ ችሎታ ትልቋን ኢትዮጵያ ፈጥሯል ይላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ህዝቦች አሁንም ከገዥው ጭቆና አልተላቀቁም፡፡ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ትላንቷ ኢትዮጵያ የመብት ጥያቄ ያነሱ ልጆች በኃይል ይጨፈለቃሉ፡፡ ይህንን ጭቆና ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች በየራሳቸው መንገድ እየታገሉት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በተባበረ ክንድ መታገል ባለመቻላቸው ጭቆናው ሊቆም አልቻለም፡፡ ብዙ የኦሮሞ ልጆች መፍትሄው የኦሮሚያ መገንጠል እንደሆነ ሊያምኑ ይችላሉ፡፡ ኦነግ በቀድሞው ብርታቱ ባይኖርም መንፈሱ አለ፡፡ ብዙዎች የኦነግ መንፈስ የሚሉት ይህንን ‹‹እንገነጠላለን›› የሚለውን ጥያቄ ነው፡፡ ብዙዎች የተሰውለት፣ ብዙዎች የታሰሩለት፣ ብዙዎች የተሰደዱለት ጥያቄ ይሄው ቢሆንም እስካሁን ለውጥ አላመጣም፡፡ በእኔ እምነት ጥያቄው ለውጥ ያላመጣው በሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ አንደኛ ትልቋን ኢትዮጵያ የመሰረተው የኢትዮጵያ ግንድ (የኦሮሞ ህዝብ) እንደቅርንጫፍ እገነጠላለሁ ማለቱ ነበር፡፡ ሁለተኛ ጠላታችን የሆነውን ጭቆና ማሸነፍ የምንችለው በመተባበር እንጂ በመለያየት ባለመሆኑ ነው፡፡
የጣልያን ወረራን ያሸነፍነው በተባበረ ክንዳችን እንጂ በተነጣጠለ ኃይል አይደለም፡፡ አሜሪካ ዓለምን የምትመራው ክፍለ ሀገሮቿ ተባብረው አንድነት ስለቆሙ ነው፡፡ አውሮፓውያን የአውሮፓ ህብረትን የመሰረቱት የአሜሪካን ኃያልነት በህብረት ለመቋቋም ነው፡፡ አፍሪካም ወደ ህብረት እየሄደች ነው፡፡ በህብረታችን ታሪካዊ ጠላታችን ጭቆናን ማሸነፍ ይቻላል፡፡ መገነጣጠል ግን ይብሱን ያደክመን ይሆናል እንጂ አይበጀንም፡፡ የኤርትራ መገንጠል ለኤርትራ ህዝብ ነጻነት አላስገኘም፡፡ የደቡብ ሱዳን መገንጠል ለደቡብ ሱዳናውያን ሰላም አላመጣላቸውም፡፡ የሶማሊያ አንድ ብሄር መሆንና አንድ ሀይማኖት መከተል ከመበጣበጥ አላዳናቸውም፡፡ መዋጋት ያለብን ጭቆናን እንጂ ህብረታችንን አይደለም፡፡
ኦሮሚያን እንገነጥላለን የሚለው ጥያቄ ታላቋ ኢትዮጵያን ለመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ስድብ ነው፡፡ ሽንፈት ነው፡፡ ትግሉ መሆን ያለበት ጠንካራና ነጻ ኢትዮጵያን ለማረጋገጥ ነው፡፡ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለዚህ ዓላማ (ሌሎች ፖለቲከኞች ባይመቿቸው እንኳ) የዴሞክራሲ ባህላቸውን ተጠቅመው ሊታገሉት ይገባል እንጂ የገነቧትን ትልቋን ኢትዮጵያ ጥለው እንገነጠላለን ማለት የለባቸውም እላለሁ፡፡ የታላቅነት ምስጢሩ ህብረት እንጂ ነጠላነት አይደለም፡፡ በህብረት እናሸንፋለን!

Sudan calls for the redraw of border with ethiopia.-(ALEMNEH WASSE NEWS)

$
0
0

Sudan calls for the redraw of border with ethiopia.-(ALEMNEH WASSE NEWS)ሱዳን ኢትዮጵያን በአማራ ክልል የምትዋሰንበትን መሬት በፍጥነት ይከለልልኝ ስትል ጥያቄ አቀረበች።
የአዲስ አበባን ግማሽ የሚያህል ለም መሬት እንዲከለልላት ላቀረበችው ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ትህዛዝ ማስተላለፋቸውን የሱዳንን ጋዜጣ በምንጭነት ጠቅሶ አለምነህ ዋሴ የዘገበውን ተጭነው ያዳምጡ፡፡

Viewing all 3774 articles
Browse latest View live