Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all 3774 articles
Browse latest View live

Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt II – SBS Amharic

$
0
0

Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt II – SBS Amharic….ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ የ “State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges” መጽሐፍ ደራሲ ስለ ልማትና ልማታዊ መንግስት ይናገራሉ


የቤት ስራ ክፍል 1 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ

$
0
0

የቤት ስራ ክፍል 1 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ”’የቤት ስራ ክፍል 1 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ””’የቤት ስራ ክፍል 1 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ”’የቤት ስራ ክፍል 1 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ

ከዳላስ እስከ ኤርትራ – ከኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጋር (ኤፍሬም ማዴቦ)

$
0
0

ቃል የዕምነት ዕዳ ነዉ። አዎ! ማተቡን ላጠበቀና በአምላኩ ለሚታመን በእርግጥ ቃል የዕምነት ዕዳ ነዉ። ሰዉ ነኝና እንደ ፈጣሪ ቃሌ ሁሉ እዉነት ነዉ ብዬ አለተፈጥሮዬ አላብጥም። ግን ሰዉ ብሆንም ፈጣሪዬን የምፈራ ሰዉ ነኝና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ስል ልቦናዬ እያወቀዉ እንደነ ጋሼ እንደልቡ ዉሸት ደርድሬ ለአንባቢ የማቀርብበት ምንም ምክንያት የለም። ከዚህ ቀጥሎ የማስነብባችሁ እያንዳንዱ ቃል እንደ ዳያስፖራ ተረተኞች የምተርተዉ ‘ሰዉ ሰዉ’ የማይሸተት ተረት ሳይሆን ኢትዮጵያ ድንበር ላይ በየግንባሩ የተሰለፉትንና በስልጠና ላይ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አርበኞች ስጎበኝ በአይኔ ያየሁትንና በጆሮዬ የሰማሁትን ቃል ነዉ።

Ephrem Madebo with Patriotic Ginbot 7 fighters

Ephrem Madebo with Patriotic Ginbot 7 fighters

ቨርጂኒያ ወደሚገኘዉ “Dulles” አዉሮፕላን ማረፊያ የሄድኩት ከልጄ ጋር ነበር። ከቤቴ Dulles የግማሽ ሰዐት መንገድ ነዉ። ያቺን ግማሽ ሰዐትና አዉሮፕላን ማረፊያ ደርሼ ሻንጣዬን እስካስጭን ድረስ አይኔ እያንዳንዷን ደቂቃ ከልጄ ከቢኒያም አልተለየም። መለየቱን ስላልወደደዉ ልቤ ደንግጧል። ከወያኔ ጋር ለመፋለም በረሃ የሚጓዘዉ ኤፍሬም ከአንድ ልጁ መለየት አቃተዉ። ምነዉ ብዬ እራሴን ጠየኩት- እኔዉ መልሼ ምንም አልኩ። ልጄን አቀፍኩት፤ አሁንም ደግሜ ደጋግሜ አቀፍኩት። እምባ ፊቴን ሞላዉ። ቀና ብሎ ተመለከተኝና ሲከፋዉ ታየኝ። ሁለተኛ ዙር እምባ ፊቴን ሞላዉ። “Son I don’t want to do this, but I have to do it” አልኩ በሁለት እጄ አቅፌ እንደያዝኩት። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አባት ሆይ ፈቃድህ ከሆነች ይቺ ጽዋ ከኔ ትለፍ ብሎ የጸለየዉ ፀሎት ትዝ አለኝ። እኛ ሰዎች የዳንነዉ ይህ ፀሎት ባለመመለሱ መሆኑ ትዉስ ሲለኝ ልቤ በሀሳቡ ጸና። አባባ Come on . . . be strong. I promise I will be the son that you raised- you will be proud of me” አለኝ ቢኒያም በዚያ 17 አመት ሙሉ በማዉቀዉ ቆንጆ ድምጹ። የተናገራቸዉ ቃላት ዉስጤ ገብተዉ ኃይል ሲሆኑኝ ተሰማኝ። ጠነከርኩ። ተሰናብቼዉ ወደኋላ እያየሁት ወደ ዉስጥ ገባሁ። ወደ ፍተሻዉ ቦታ ስሄድ ልቤን ከፍተኛ የመለየት ኃዘን እንደ ግግር በረዶ ሲጫነዉ ተሰማኝ፤ መሸከም አቃተኝና እንደ ህፃን ልጅ እያነባሁ ፍተሻዉ መስመር ላይ ገብቼ ወረፋ ያዝኩ።
እንደፈረንጆቹ ዘመን አቆጣጠር ረቡዕ ኦጎስት 5 ቀን ከሌሊቱ 9 ሰዐት የተሳፈርኩበት አዉሮፕላን አስመራ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አይኔ ላይ ዉል ዉል እያለ ልቤን የሰቀለዉ የሚጠብቀኝ የትግል ዉጣ ዉረድ ሳይሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመርቄ በ22 አመቴ ስራ የጀመርኩባት ዉቧ የአስመራ ከተማ ምን ትመስል ይሆን የሚል የሀሳብ ዉጣ ዉረድ ነበር። ሆኖም አካልም መንፈስም እየከዳ ምንም ነገር ማሰብ አይቻልምና ወደ ግዜያዊ ማረፊያ ቦታዬ እንደወሰዱኝ ለሁለት ቀን ከግማሽ የተጠራቀመ እንቅልፍ ይዞኝ ጭልጥ አለ።
ረቡዕ ከቀኑ አንድ ሰዐት አካባቢ “እባክህ ተነሳና ምሳ እንብላ” የሚል የሁለት ሰዎች ድምጽ ተራ በተራ ጆሮዬ ዉስጥ ገባና እንቅልፌን ሰለበዉ. . . መነሳት ባልፈልግም በልቤ ትግሉ ተጀመረ አልኩና ከተጋደምኩበት ቀና አልኩ። ፊት ለፊቴ ቆመዉ ተነስ እያሉ የሚጨቀጭቁኝ የትግል ጓደኞቼ ነአምን ዘለቀና ብርሀኑ ነጋ ነበሩ። ምሳ ላይ ተቀምጠን እነሱ የሚያወሩት ወደ ኤርትራ በረሃዎች ሰለሚደረገዉ ጉዞ ሲሆን እኔ ደግሞ በወጣትነቴ ስለማዉቃት የአስመራ ከተማ ነበር። አስመራን ትቼ ከነሱ ጋር እንደነሱ ማሰብ ሞከርኩ . . . አሁንም አሁንም ሞከርኩና ሲያቅተኝ ተዉኩት። በተለይ ምሳ የበላንበት ካራቨል ሬስቶራንት ዉስጥ በወጣትነቴ ብዙ ትዝታዎች ነበሩኝና ጭራሽ ምግቡን ትቼ በምናብ ወደ ወጣትነቴ ሽምጥ ጋለብኩ። ባር ኡጎ፤ ባር ቱኔል፤ ባር ፀአዳ ፈርስ፤ ባር እምባባና የባቢሎን ጋጋታ እንዳለ ፊቴ ላይ እየመጡ ተደቀኑ። ቀና ስል ነአምንና ብርሀኑ . . . አትበላም እንዴ አሉኝ። ወደ ኋላ ሽምጥ ያስጋለበኝን ፈረሴን ልጓም ያዝ አደረኩና ካሁን በኋላ ወደፊት ብቻ ብዬ ከሁለቱ ጓደኞቼ ጋር በአካልም በመንፈስም ተቀላቀልኩ።
የአስመራ ከረን መንገድ ከተነጠፈ አስፋልት ዉጭ ሌላ ምንም አይቶ ለማያዉቅ ለእንደኔ አይነቱ የዳያስፖራ ‘በለስ’ ቀርቶ ደጋግሞ የተጓዘበትንም ሰዉ ልብ ይሰልባል። አስመራን ይዞ፤ አዲአቤቶንና እምባደርሆን ይዞ በአዲተከለዛን፤ በኢላበርዕድ፤ በከረንና በሀጋዝ አድርጎ አቆርደት ድረስ የሚዘልቀዉ መንገድ የአለም ተራራዎች ስብሰባ ተጠራርተዉ ወደየመጡበት ላለመመለስ ተማምለዉ የመሸጉበት ቦታ ይመስላል። አንዱን ተራራ ሽቅብ ወጥተንና ቁልቁል ወርደን እፎይ ብለን ሳንጨርስ ሌላዉ ከተፍ ይላል። በስተቀኛችን ያለዉን ተራራ አይተን ወይ ጉድ ስንል በግራችን ያለዉ ድንቄም ጉድ እያለ ያሾፍብናል። እልፍ ስንል ተራራ፤ ዚያም ተራራ፤ተራራ፤ ተራራ ብቻ ነዉ። ፊት ለፊቴ የማያቸዉ ተራራዎች ተፈጥሮ የቆለለዉ የዲንጋይ ክምር ሳይሆን አዋቂ በዉኃ ልክ እየጠረበ የደረደረዉ ሾጣጣ ኃዉልት ይመስላሉ። አንኳን ለሰዉ ልጅ ለገደሉ ንጉስ ለዝንጀሮም አይመቹም። ባጠቃላይ የአስመራ አቆርደትን መንገድ ሲመለከቱት እንደ አጥር ከተሰለፉት ተራራዎች ባሻገር አገር ያለ አይመስልም። አላማና ጽናት ላለዉ ሰዉ ግን ከተራራዉ ወዲያ አገር ከአገርም ወዲያ ሌላ. . . ሌላ ወያኔ የቀማን አገር አለ።
አላማ የሌለዉ፤ ሆዱ ያልቆረጠ፤ ፈሪ፤ ወኔ የከዳዉና አይኑን ተራራዎቹ ላይ ብቻ ያሳረፈ ሰዉ ከአስመራ ተነስቶ በከረን በኩል አቆርደትን አቋርጦ የጀግኖቹ መንደር ሀሬና የሚደርስ አይመስለዉም። ለዚህ ነዉ ሁሉን የሚችል እግዚአብሄር አይዞህ ብሎ የላከዉ የብሉይ ኪዳኑ ነቢዩ ኤልያስ ኤልዛቤልን ፈርቶ እንደሸሸ ሁሉ የኛም ዘመን ጋዜጠኛ ነን ባዮች፤ ዘፋኞችና አርበኛ ነን ባይ የሀሰት ነቢያት ገና ከረን ሳይደርሱ ተራራዉን እየፈሩ በኤርትራ በኩል ምንም ነገር መስራት አይቻልም እያሉ እንደ ግመል ሽንት የኋሊት የሚጓዙት። ድንቄም ጋዜጠኛ! ጋዜጠኛ ታሪክ ሸራርፎ በሰጠዉ ግዜ እየኖረ ያየዉንና የሰማዉን ለትዉልድ እያስተላለፈ ለራሱ የማይኖር ልዩ ፍጡር ነዉ። የኛዎቹ “ጋዜጠኛ” ነን ባዮች ግን እራሳቸዉ ለራሳቸዉ በሰጡት ግዜ እየኖሩ የራሳቸዉን ግሳንግስ የፈጠራ ታሪክ የሚነግሩን ከህያዉ በታችና ከሙታን በላይ ባለዉ ባዶ ቦታ የሚኖሩ ባዶዎች ናቸዉ። አምላክ በምህረቱ ወደ ላይ ይሳባቸዉና ከህያዋን ጋር ይቀላቅላቸዉ።
ምድረ የወሬ ቋቶች ይግባችሁ! የኢትዮጵያ ህዝብ ዉኃ ዉኃ የሚያሰኝ የእሳት ጉድጓድ ዉስጥ ነዉ ያለዉ፤እሱ ከጉድጓዱ ባስቸኳይ መዉጣት እንጂ እንደናንተ በኤርትራ በኩል ከሆነ ይቅርብኝ ብሎ የሚጃጃልበት ግዜዉም ትዕግስቱም የለዉም። ለነገሩ እነዚህ የወሬ አርበኞች ተራራ ወጥተዉ፤ በረሃ አቋርጠዉና ወንዝ ተሻግረዉ ከወያኔ ጋር ሳንጃ ሊማዘዙ ቀርቶ የገዛ ልጆቻቸውን የልደት ኬክ ደፍረዉ በቢላዋ የማይቆርጡ የ”ዳዉን ታዉን” ቅምጦልች ናቸዉና ከነወሬያቸዉ እዚያዉ “ዳዉን ታወን” ብንተዋቸዉ የሚበጅ ይመስለኛል። አይደል?
ወሬና ስራ ለየቅል ናቸዉ፤ ለወሬ የሚያስፈልገዉ ሹል አፍ ብቻ ነዉ። ለስራ ግን አፍ፤ እጅ፤ አግር፤ አይን፤ ጆሮና የሚያስብ አዕምሮ ያስፈልጋል። ወረኛና ለስራ ያልተፈጠረ ሰዉ የተራራዉ ከፍታ እየታየዉ “በዚህ በኩል እንዴት ተደርጎ” እያለ የወሬ ቱማታዉን መደርደር ይጀምራል። የሚሰራ ሰዉ ግን ግቡ ከተራራዉ ባሻገር ከተከዜ ማዶ ነዉና ተራራዉን ሽቅብ ወጥቶና ከጠመዝማዛዉ መንገድ ጋር እኩል ተጠማዝዞ ወዳለመዉ ግብ ይጓዛል። አንባቢ ሆይ! ሠራተኛ በለኝ አትበለኝ እሱ ያንተ ጉዳይ ነዉ፤ መዳረሻዬ ከተከዜና ከመረብ ወንዞች ባሻገር መሆኑንና አላማዬም ፍትህና ነጻነት መሆኑን ግን እኔዉ እራሴ አብጠርጥሬ ልነግርህ እችላለሁ። የምወደዉን አንድ ልጄንና ጥሩ ስራዬን ደህና ሁኑ ብዬ በረሃ የገባሁት እናት አገሬ ዉስጥ ፍትህ፤ ነጻነት፤ እኩልነትና ዲሞክራሲ አብበዉ ለማየት ነዉ እንጂ የኤርትራ በረሃና ተራራ ናፍቆኝ አይደለም። የናፈቀኝ ተራራና በረሃ ቢሆን ኖሮ አሪዞናና ኮሎራዶ ይቀርቡኝ ነበር።
ዉቧን የአቆርደት ከተማና ቀዳማዊ ኃ/ሥላሤ ያሰሩትን ግዙፍ መስጊድ በስተቀኝ እያየን ወደ ባሬንቱ ስናመራ ያ ከአስመራ ጀምሮ የተከተለን የተራራ መንጋ ፀሐይ እንደገላመጠዉ በረዶ እየሟሸሸ ሄዶ ገና ሀይኮታ ሳንደርስ ሜዳ ሆኖ አረፈዉ። የበረሃዉ ሙቀት እንዳለ ቢሆንም ባሬንቱ ስንደረስ የሚነፍሰዉ ቀዝቃዛ አየር ሙቀቱን አለዝቦታል። ባሬንቱን ለቅቀን ወደ ተሰነይ ስናመራ መሬቱ ሜዳ፤ ሰማዩ ደመናማ፤ አየሩ ነፋሻማ እየሆነ ይመጣል። ትናንሽ ልጆች እዚህም እዚያም ይዘልላሉ፤ ትራክተሩ ያርሳል፤ ግረደሩ ይዳምጣል፤ እንደኔ አይነቱ ጠመዝማዛዉ መንገድ ቀልቡን የሰለበዉና ፀሐዩ ያቀለጠዉ ምስኪን ደግሞ ወላዲት አምላክ ምን በደልኩሽ እያለ ያምጣል። ባሬንቱ ያኔ እኔ ሳዉቃት የጋሽና ሰቲት አዉራጃ ዋና ከተማ ነበረች፤ ዛሬ ከሃያ ስምንት አመት በኋላ ያየኋት ባሬንቱ ግን ከፍተኛ የንግድና የእርሻ እንቅስቃሴ ይታይባታል፤ ዉብትም ስፋቷም በእጥፍ ጨምሯል ፤ደግሞም የዛሬዋ ባሬንቱ የጋሽ ባርካ ዞን ዋና ከተማ ናት።
ከባሬንቱ ወደ ተሰነይ ሲወጣ ግራና ቀኝ አዉራጎዳናዉን ይዞ ኢትዮጵያና ሱዳን ጠረፍ ድረስ የተንጣለለዉ መሬት የኤርትራ የእህል መቀነት ነዉ። አካባቢዉ ከፍተኛ የልማት እንቅስቃሴ ይታይበታል። የኤርትራን ልማትና የኤኮኖሚ እንቅስቃሴ ማየት የፈለገ ሰዉ ከአስመራና ከሌሎች ትላልቅ ከተማዎች ወጥቶ ገጠር መግባት አለበት። ግድቡ፤ እርሻዉ፤ የጤና ተቋሙና ሌላም ሌላ የመሠረተ ልማት ምልክቶች በጉልህ የሚታዩት ገጠሪቱ ኤርትራ ዉስጥ ነዉ።
ከተሰነይ ወጥተን ጥቂት እንደተጓዝን መኪናችን አስፋልቱን ለቅቃ ኮረኮንቹ መንገድ ዉስጥ ገብታ ስትንገጫገጭ ከእንቅልፌ ነቃሁና እንደመንጠራራት ብዬ . . . ደረስን እንዴ አልኩ … የመኪናችንን ሾፌር። ገና ነዉ ትንሽ ይቀራል አሉ ወደኋላ ዞር ብለዉ። እንዳዉ ለነገሩ ነዉ እንጂ ሰዉዬዉ ዬት እንሄዳለን፤ መቼ አንሄዳለን ወይም መቼ እንመለሳለን ለሚሉ ጥያቄዎች በፍጹም መልስ አይሰጡም። ወያኔ የማይሰማን ሁሉንም ነገር ሆዳችን ዉስጥ ከያዝነዉ ብቻ ነዉ የሚል ፈሊጥ አላቸዉ። ዋናዉን መንገድ ለቅቀን ኮረኮንቹን ከተያያዝነዉ በግምት ከ20 ደቂቃ በኋላ አርበኞች መንደር ቁጥር አንድ ደርስን። ዘፈኑ፤ ጭፈራዉ፤ ሆታዉና ዕልልታዉ ቀለጠ። አርበኛዉ ጠመንጃዉን እንደታቀፈ እየዘለለና እየፎከረ እንኳን ደህና መጣህልን እያለ መሪዉ ላይ ተጠቀለለ። “የወያኔ ዘረኞችና አንዳንድ ተላላዎች አንተንና ጓዶችህን ትኩስ ሀምበርገር እየበላችሁ ወጣቱን በረሃ ዉስጥ ታስጨርሳላችሁ” እያሉ አርበኛዉንና መሪዉን ለመለያየት ብዙ ጥረዋል። እናንተ ግን የሞቀ ኑሯችሁን ትታችሁ ታግላችሁ ልታታግሉን በረሃዉ ድረስ መጥታችሁ ተቀላቅላችሁናል . . . እሴይ የኢትዮጵያ አምላክ! . . . ወያኔ የተሸነፈዉ ዛሬ ነዉ እየለ አርበኛዉ በሆታና በዕልልታ ከዉስጥ የመነጨ ደስታዉን ገልጸ። ብቻ ምን አለፋችሁ ጀግኖቹን ያሉበት ቦታ ድረስ ልናይ ሄደን የጀግና አቀባበል ተደረገልን። እንደ አንድ ታጋይ ድል አፋፍ ላይ ልድረስ አልድረስ አላዉቅም፤ ማሸነፋችንን ግን አረጋገጥኩ።
የነፍስ ወከፍ ጠመንጃዉን እንዳቀፈ ሰላም ሊለኝ ሲመጣ ትኩር ብዬ አየሁት። ወጣት ነዉ፤ ጽናቱና ቁርጠኝነቱ ፊቱ ላይ ይነበባል። በፈገግታ የታጀበዉ የዋህ ፊቱ ልጅነቱን በአዋጅ ይናገራል። ዕድሜዉ ከሃያ አይበልጥም። ተቃቅፈን ሰላም ስንባባል እጅብ እጅብ ብሎ የተጎነጎነ ፀጉሩን በእጄ እያሻሸሁ “እቺን ነገር ታበድረኛለህ” አልኩት ፀጉር እየከዳዉ ያስቸገረኝን እራሴን እያሳየሁት። ችግር የለም አለኝ። “ችግር የለም” በአርበኞቹ ሠፈር የተለመደ አባባል ነዉ። የበረሃዉ ንዳድ፤ የዉኃዉ ጥማት፤ የምግብ ችግር፤ ክብደት ተሸክሞ ተራራዉን ሽቅብ መዉጣትና ባጠቃላይ ወያኔንና ዘረኛ ስርዐቱን ማስወገድ ለአርበኛዉ ችግር አይደለም። አርበኛዉ ለእንደነዚሀ አይነት ችግሮች ተዘጋጅቶ ስለመጣ እንደችግር አይመለከታቸዉም።
ድንኳን ዉስጥ ገብተን ቁጭ እንዳልን . . . . እዚህ አካባቢ ችግራቸሁ ምንድነዉ አልኩት። ይምጡ አለኝና ከድንኳኑ ይዞኝ ወጥቶ ገዢ መሬት ይዘዉ የመሸጉትን የተለያዩ ካምፖች አሳየኝና የእያንዳንዳቸዉን ስም ነገረኝ። ሁላችንም የመጣነዉ ከኢትዮጵያ ነዉ፤ ሁላችንም የምንታገለዉ ወያኔን ነዉ፤ ደግሞም የሁላችንም ጥያቄ ፍትህ፤ ነጻነትት፤ እኩልነትና ዲሞክራሲ ነዉ. . . .. ግን አንድ ላይ አንታገልም። እስከመቼ ነዉ የአንድ አገር አርበኞች ከአገራችን ወጥተን፤ የተለያየ ድንኳን ተክለን፤ በተናጠል የጋራ ጠላታችንን የምንዋጋዉ? እባካችሁ ገላግሉን ብሎኝ ቀና ሲል አይኑ ካይኔ ገጠመ። በአፉ ከነገረኝ በአይኑ የነገረኝ በለጠብኝ። እንዲህ አይነቱን ብስለት የተሞላዉ ንግግር የሰማሁት ከልጄ ብዙም ከማይበልጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት መሆኑ ሲሰማኝ እራሴን ታዘብኩት፤ ኢትዮጵያዊነቴን ግን ከወደድኩት በላይ ወደድኩት። አዎ አሁንም አሁንም አትዮጵያዊነቴን ከነችግሩ ወደድኩት። ደግሞስ ዬኔ ስራ ችግር መፍታት ነዉ እንጂ የአገሬ ችግር ፊቴ ላይ በተደቀነ ቁጥር ኢትዮጵያዊነቴን ጥያቄ ዉስጥ ማስገባት አይደለም።በነገራችን ላይ በተናጠል የሚደረገዉ ትግል አያዋጣምና “እባካችሁ አንድ አድርጉን” የሚለዉ ጥያቄ የአንድ አርበኛ ጥያቄ ሳይሆን በየሄድኩበት ካምፕ፤ ግምባርና ምሽግ ዉስጥ ከአብዛኛዉ አርበኛ አፍ የሚወጣ ጥያቄ ነዉ።
ቀኝ እጄን ወጣቱ አርበኛ ግራ ትከሻ ላይ አሳረፍኩና በሌባ ጣቴ በርቀት የሚታዩትን ካምፖች እያሳየሁት… አንዱጋ መሄድ እንችላለን አልኩት። አይ ጋሼ አሁን መሽቷል አለኝ። ሰዐቱ ገና ከቀኑ 9 ሰዐት ቢሆንም ሰፈሩ የአርበኞች ስለሆነ በነሱ ህግ መተዳደር አለብኝ ብዬ እሺ አልኩት። አይዞት እናንተ አስተባብራችሁ አንድ አድርጉን እንጂ ሌላ ሌላዉ ችግር የለዉም አለኝ። እኔም እንደ ወጣቱ አርበኛ በድፍረት “ችግር የለም” ለማለት ባልደፍርም . . . አይዞህ ትብብርን በተመለከተ በቅርብ ግዜ ሁላችንንም የሚያስደስት ዜና አብረን እንሰማለን አልኩት። ፈገግ አለና እሱን ከጨረሳችሁልን ሌላዉን ለኛ ተዉት አለኝና ይዞኝ ወደ ድንኳኑ ገባ።
ሐሙስ ነኃሴ 13 ቀን ጎህ ሳይቀድ ከእንቅልፌ ተነሳሁና ትንሽ ዞር ዞር ብዬ አልጋዬ ላይ ተመልሼ መጽሐፌን ማንበብ ጀመርኩ። ሁለት ምዕራፍ ጨርሼ ሦስተኛዉን ልጀምር ስል ከሩቁ ቡና ቡና ሸተተኝ። ቀና ብዬ ስመለከት ፍረወይኒ የቆላችዉን ቡና እስከነማንከሽከሻዉ ተሸክማ ልታስሸትተኝ ስትመጣ አየኋት፤ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ቁርስ ደረሰ እንዴ ብዬ ማንከሽከሺያዉ ላይ የሚንቦገቦገዉን ጭስ በእጄ ደጋግሜ ወደ አፍንጫዬ ሳብኩት። ‘ኡወ ቁርሲ ደሪሱ’ ብላ ፍረወይኒ የተቆላዉን ቡና ይዛ ወደ መጣችበት ተመለሰች።
ከጧቱ አንድ ሰዐት ከመሆኑ በፊት ቁርስ ተበልቶ አለቀና ሁላችንም ወደየተመደብንበት መኪና እንድንገባ ተነገረን። የሚጸዳዳዉ ተጸዳድቶ ሲጋራ የሚያጤሰዉም ሲጋራዉን ለምጦ ጉዞ ተጀመረ። ዬት እንደምንሄድ ወይም ለምን እንደምንሄድ የጠየቀም የተናገረም አልነበረም። . . . ዋ! ትንፍንሽ ብትሉ የተባለ ይመስል ሁሉም አፉን ዘግቶ ወደማያዉቀዉ ቦታ ጉዞዉን ቀጠለ። አንድ ሰዐት ያክል እንደተጓዝን . . . “እነዚያ ቤቶች ይታዩሃል” የሚል ድምጽ መኪናዉ ዉስጥ የሰፈነዉን የዝምታ ጽላሎት ሰበረዉ።አዎ ይታየኛል . . . ምን የምትባል ከተማ ናት ብዬ ቀና ስል ትልቅ ወንዝ አየሁ፤ ግን ወንዙንም ከተማዉንም ስለማላዉቃቸዉ ምንም አልተሰማኝም። እንድያዉም ፀሐይ ያጋለዉን ሰዉነቴን ለማቀዝቀዝ ወደ ወንዙ እንሂድ አልኳቸዉ። “ይቅርብህ እንደቀዘቀዝክ ትቀራለህ” አለኝ ከአጃቢያችን አንዱ።
ከተማዉ ኦምሀጀር፤ ወንዙ ተከዜ፤ ከወንዙ ባሻገር የሚታየዉ ከተማ ደግሞ ሁመራ መሆኑ ሲነገረኝ . . . የምን ወንዝ መዉረድ እዚያዉ ቀዝቅዤ ቀረሁ። አደራ ቦቅቧቃ እንዳትሉኝ . . . አልፈራሁም አልደነገጥኩም። በእርግጥ እንኳን እንደዚያ ቀርቤዉ ከሩቅ ከባህር ማዶም ጠልፎ ሊወስደኝ የሚፈልግ ሰላቢ የነገሰበትን ምድር ሳላዉቀዉ እንደዚያ በድንገት መቅረቤ ትንሽም ቢሆን አሳስቦኛል። ይልቅ እንደዚያ ያፈዘዘኝና ገና ወንዙ ዉስጥ ሳልገባ ያቀዘቀዘኝ እናት አገሬን ኢትዮጵያን በ25 አመት ለመጀመሪያ ግዜ ማየት መቻሌ ወይም የእናት ኢትዮጵያ ናፍቆት ነዉ። ለነገሩ አገርም ሰዉም የሚናፍቀዉ ርቀዉ ሲሄዱ ነዉ። ዬኔ ናፍቆት ግን ልዩ ጭራሽ ልዩ ነዉ። አጠገቧ ቆሜ አገሬ ናፈቀችኝ። አዎ! መግቢያዬ ቀረበ መሰለኝ ኢትዮጵያ ስቀርባት ይበልጥ ናፈቀችኝ።
በቃ አንሂድ አለ ይዞን የመጣዉ የበላይ መኮንን . . . አዎ እንሂድ እንጂ ከዚህ በላይ መቆየት ለወያኔ ካልሆነ ለሌላ ለማንም አይበጅም አሉ ሌላዉ በዕድሜ ጠና ያሉ የበላይ መኮንን። እኚህ ሰዉ የወያኔ ስም ሲነሳ ደማቸዉ ይፈላል ፤ እሳቸዉ እራሳቸዉ እንደ ዳዊት ሲደጋግሙት ግን ምንም አይሰማቸዉም። ከሰዐት በኋላ ረፋዱ ላይ ሁላችንም ወደየመኪናችን ገብተን ኦምሀጀርን ለቅቀን ወደ ጀግኖቹ አገር ወደ ሀሬና አቀናን። ሀሬና አርበኞች ግንቦት 7ን፤የጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄን፤ የአማራ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄን፤ የቤንሻንጉል ህዝብ ነጻነት ድርጅትንና ደምህትን ወላድ ማህፀንዋ ዉስጥ አምቃ የያዘች እርጉዝ ምድር ናት። እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ትወልዳለች።
የአስመራ ምፅዋ መንገድ እንደ ጥምጥም እየተጠመጠመ እየቀናና እየጠመመ ለረጂም ሰዐት የሚዘልቅ ያዋቂንም የልጅንም ቀልብ የሚሰልብ ሰላቢ መንገድ ነዉ። እግዚኦ . . . የከረን መንገድ በስንት መልኩ! ከአስመራ ምፅዋ መሄድ ማለት ከ2500 ሜትር ተራራ ላይ ቁልቁል ወርዶ ባህር ወለል መድረስ ማለት ነዉ። ትንፋሼን ቋጥሬ በቀኜ ገደሉን በግራዬ ተራራዉን እያየሁ ለሰዐታት ቁልቁለቱን ከተያያዝኩት በኋላ የቋጠርኩትን ትንፋሽ አዉጥቼ እፎይ ማለት የጀመርኩት ማይ አጣል ስደርስ ነዉ። ከማይ አጣል በኋላ ምፅዋ ድረስ መንገዱ ሜዳ ነዉ።
ምፅዋ ልንደርስ ትንሽ ሲቀረን ሆዴን ባር ባር አለዉ። የደስታ ይሁን የሀዘን ወይም የሲቃ አላዉቅም ብቻ ልቤ ሌላ ሌላዉን ሰዉነቴን ትቶ ደረቴ ዉስጥ ብቻዉን ይዘላል። “ዉስጥ እጄን ይበላኛል” ምን ሊያሳየኝ ይሆን . . . ይል ነበር የልጅነት ጓደኛዬ። ምነዉ እኔም እንደሱ ሆኜ ዉስጥ እጄን በበላኝ . . . ልቤ ደረቴን ጥሶ የሚወጣ እሰኪመስል ድረስ ደረቴ ዉስጥ ከሚዘል። አይፎኔን አወጣሁና ግራና ቀኙን አይኔ ያረፈበትን ቦታ ሁሉ ፎቶ አነሳሁ። ቦታዉ ዶጋሌ ይባላል. . . አዎ! ዶጋሌ . . . ጀግናዉ ራስ አሉላ 500 የጣሊያን ወታደሮችን ዶጋ አመድ ያደረጉበት የድል ቦታ። ለካስ ልቤ አለምክንያት አልዘለለም! ጣሊያን ዋና ከተማ ሮም ዉስጥ የአምስት መቶዎቹ አደባባይ የሚባል ቦታ አለ (ፒያዛ ዴ ቺንኮ ቼንቶ)። እመኑኝ እኛም አገር አይቀርም! ባንዳ ባንዳዉንና ልክ ልኩ ሲነገረዉ ደንግጦ የሞተዉን ምናምንቴ ሁሉ ትተን ሞተዉ ህይወት የሆኑልንን የትናንትናና የዛሬ ጀግኖቻችንን እናስታዉሳለን።
ምፅዋ ሁለት ቀን ብቻ ነዉ ያደርኩት – ቅዳሜና እሁድን። በጦርነቱ የፈራረሱ ህንጻዎች አሁንም አልፎ አልፎ ይታያሉ፤ ያም ሆኖ ምፅዋ ዉብ ከተማ ናት፤ ደግሞም አያሌ አዳዲስ ህንጻዎች ተሰርተዉባታል። የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ጠ/መምሪያ የነበረዉ ማዕከል ግን በጦርነቱ እንደፈረሰ ነዉ፤ ያየዉም የነካዉም ያለ አይመስልም።
እሁድ ነኃሴ 16 ቀን ከምፅዋ ተነስተን 45 ደቂቃ ከነዳን በኋላ ዊሃ ደርስን። ዊሃ ሌላዉ የአርበኞች መንደር ነዉ። ዊሃ ያለዉ አርበኛ እንዴት እንደተቀበልን ለመግለጽ አማርኛ ቋንቋ እንደገና “ሀ” ብዬ መጀመር የሚኖርብኝ ይመስለኛል። በዚያ የወፍ ማረፊያ በሌለበትና በየሴኮንዱ ዉኃ ዉኃ በሚያሰኝበት ንዳድ ዉስጥ ወታደራዊ ሥልጠና መዉሰድ ቀርቶ አንድ ሜትር መራመድም እጅግ በጣም ይከብዳል። እንግዲህ ይታያችሁ የኛዎቹ ጀግኖች እንደዚህ የምድር ሲኦል በመሰለ ቦታ ነዉ ወገኖቻቸዉን ከወያኔ መንጋጋ ነፃ ለማዉጣት እልህ አስጨራሽ የሆነ ወታደራዊ ሥልጠና የሚወስዱት። እኔም የኢትዮጵያን ህዝብ ከወያኔ ዘረኞች ለማላቀቅ እንደወያኔ 17 አመት ጫካ ለጫካ መንፏቀቅ እንደሌለብን ቁልጭ ብሎ የታየኝ ዊሃ ሄጄ እነዚህን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ስመለከት ነዉ።

Egypt court hands Al-Jazeera reporters three years in jail

$
0
0

A court in Egypt sentences Al Jazeera journalists to at least three years in prison in trial widely seen as political. Al Jazeera talks to Sherif Mansour, Middle East and North Africa Program Coordinator at the Committee to Protect Journalists, and Sue Turton – Former Al Jazeera correspondent and one of 7 convicted in absentia.

Mare Dibaba wins Women’s Marathon FINISH Beijing 2015

$
0
0

Women’s Marathon FINISH World Championships Beijing 2015….Women’s Marathon FINISH World Championships Beijing 2015;;;;;Women’s Marathon FINISH World Championships Beijing 2015

IAAF World Championship 2015 Women 5000 M Final Almez Ayana Champion

$
0
0

IAAF World Championship 2015 Women 5000 M Final Almez Ayana Champion””’IAAF World Championship 2015 Women 5000 M Final Almez Ayana Champion”’IAAF World Championship 2015 Women 5000 M Final Almez Ayana Champion

Balageru Idol Latest Full Episode of Balageru Idol August 29, 2015

$
0
0

Balageru Idol Latest Full Episode of Balageru Idol August 29, 2015…Balageru Idol Latest Full Episode of Balageru Idol August 29, 2015…Balageru Idol Latest Full Episode of Balageru Idol August 29, 2015

Meleket Drama (መለከት) – Episode 24

$
0
0

Meleket Drama (መለከት) – Episode 24…..Meleket Drama (መለከት) – Episode 24……Meleket Drama (መለከት) – Episode 24…Meleket Drama (መለከት) – Episode 24


Ethiopian Comedy Series Betoch Part 110

$
0
0

Ethiopian Comedy Series Betoch Part 110……Ethiopian Comedy Series Betoch Part 110……Ethiopian Comedy Series Betoch Part 110….Ethiopian Comedy Series Betoch Part 110

10 Photos of President Mugabe’s Private Mansion in Zimbabwe-africacradle

$
0
0

The 25-bedroom private house was reportedly constructed by a Serbian construction company Energoproject to a Chinese architectural design.The palace nicknamed, ‘Blue Roof’ has two lakes in its 44 acre landscaped grounds and is protected by a multi-million pounds radar system.Approach roads to the mansion, topped by a Chinese-style roof clad in midnight blue tiles from Shanghai, are off limits to the general public.We have seen some of the pictures online before but up to now no one can openly verify the pictures.

mugabe a
Imagine who would have such taste and live in such opulence? An American Billionaire? A Saudi Prince? Louis XIV of France ?Savour the pictures then scroll to the bottom of the page to see who owns this Work of Art.
zim2
zim4
zim5
zim6
zim6

Ethiopia’s underground Jews see small gains in tolerance

$
0
0

Tens of thousands practice in secret as a result of centuries of persecution; now they are divided over going public
ADDIS ABABA, Ethiopia — Tedros, his wife, his 7-year-old daughter and his parents cannot stop the accusations of witchcraft. Despite holding reconciliatory meetings with community members in their village in Ethiopia’s Amhara region, their names and the names of other Jews continue to surface during Christian exorcism ceremonies.

11912980
During these ceremonies, an Ethiopian Orthodox Christian priest pours water over the huddled, naked bodies of those believed to be possessed by budas, or evil spirits. They turn maniacal and cry out the name of the buda they believe possesses them.
“They will shout, ‘I am Tedros! I saw this person walking, and I sucked their blood!’” he said. “‘Now I am in this person!’” Once a person is named as a buda and condemned, threats of violence from the Christian majority begin trickling in. Tedros and other Ethiopian Jews spoke on condition of anonymity because of fear of reprisal.

Like many Jews in Ethiopia, Tedros spent most of his youth involved with causes he didn’t believe in. He joined the Orthodox Christian Church when he was 5 to deflect suspicions of his Jewishness. Now 57, he still publicly pretends to be a Christian.

As a young man, he was forced to enlist in Ethiopia’s army to defend the brutal Derg government in the 1980s. Led by Mengistu Hailemariam, the regime created an atmosphere of terror by executing students, teachers and political activists believed to support opposition parties and strewing their bodies in public areas. Instead of fighting, Tedros ran away to Kenya, where he remained for 15 years before returning to Ethiopia at the start of the millennium.

The Derg was replaced by the iron-fisted Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front in 1991, after years of fighting, and Ethiopia is now one of the fastest-growing economies in the world. The national zeitgeist against Jews, however, has stayed much the same. Jews in North Wollo, the province where he and his family live, were persecuted when he left, he said, and they are still being persecuted there.

Jews have a quiet but central presence in Ethiopia’s history. Their origins are disputed, but it is believed they arrived less than 3,000 years ago, around the time King Menelik I, the son of the queen of Sheba and King Solomon, traveled from Israel to the Horn of Africa.

In Ethiopia, particularly in poorer rural areas outside the capital, Addis Ababa, their marginalization is a product of widespread belief that they are agents of evil. Common superstitions are that Jews shoot fire from their eyes, use Christian corpses to make their pottery and turn into hyenas at night.

Al Jazeera spoke to more than a dozen Jewish Ethiopians, researchers and historians who described these lingering beliefs as well as occasional violence in the Amhara and Tigray regions where they have been historically concentrated.

Some said incidents of houses razed with Jewish families still inside them and revenge killings when a death in the community is blamed on Jewish “sorcery” occurred as recently as May. A representative at the Ministry of Justice said it has not received complaints of discrimination or violence from the Jewish community, and the allegations could not be independently verified.

Still, many said the last decade has seen increasing religious tolerance in Ethiopia, particularly in the minor gains in government recognition of a mostly underground Jewish sect that calls itself the Beta Avraham.
Read more athttp://america.aljazeera.com/articles/2015/8/29/ethiopias-secret-jews.html

Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 2

$
0
0

Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 2……Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 2…..Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 2………..Yebet Sira (የቤት ስራ) Drama Part 2

ኑ! እምቢ አልጨቆንም እንበል፡፡በፍቃዱ ኃይሉ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

$
0
0

ትግራይ የኢትዮጵያ ገናና ታሪክ መሬቷ ላይ የተጻፈባት ክልል ናት፡፡ ብዙዎች ‹‹የኢትዮጵያ ራስ ናት›› የሚሉት ለዚህ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ታሪክ ወደኋላ 3000 ዓመት የሚያደርሰው የአክሱም ስልጣኔ አሻራውን ትቶ የሄደው በትግራይ ክልል፣ አክሱም ከተማ ነው፡፡ ከአረቦች ተቀድቷል የሚባለውን የንግስተ ሳባ ታሪክ ‹‹ክብረ ነገስት›› በሚባለው መጽሐፍ ተርጉመው ለዚህ ትውልድ ያኖሩልን የትግራይ ሊቃውንት ናቸው፡፡
ሌላው ቀርቶ ህብረ-ብሄራዊ ቅርስ የሆነንን የሳባ ፊደል ለመላው ኢትዮጵያዊ ያወረሱት የትግራይ ሊቃውንት ናቸው፡፡ ከኢትዮጵያዊነት ቀለሞች አንዱ የሆነው ያሬዳዊው ዜማ የተቀዳው ከትግራይ ምድር ነው፡፡ እነዚህና ሌሎች ያልጠቀስኳቸው እውነታዎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚኮራባቸው ናቸው፡፡

mk1
ኢትዮጵያዊነት በትግራይና በሌሎችም ህዝቦች አኩሪ ታሪክ፣ ባህልና ስርዓት ተገምዶ የተፈጠረ ማንነት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ነገሥታት በመጡና በሄዱ ቁጥር ለራሳቸው ጥቅም አንዱን ወገን ከጎናቸው በማሰለፍ ሌላውን ወገን ያጠቁ ነበር፡፡ የአሁኑ የሀገራችን ገዢዎችም፣ ይህንን ስልት እየተጠቀሙ በስጋና መንፈስ የተገነባውን ህብረታችንን ሊያፈርሱብን ከጫፍ ደርሰዋል፡፡ የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ለዚህ እኩይ ተግባር ትግራዋዮች ተባባሪ እንዳይሆኑ መጠየቅ ነው፡፡
እንደሚታወቀው አምባገነኑን ደርግ ለመጣል በተደረገው ትግል የትግራይ ህዝብ የከፈለው መስዋዕትነት ቀላል አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ደርግን ተክቶ ስልጣን የያዘው ሕወሓት ቃል የገባውን ዴሞክራሲ እና ነጻነት ማምጣት ከብዶታል፡፡ እንዲያውም መልሶ ከደርግ ያልተናነሰ አምባገነን ሊሆን ተቃርቧል፡፡ ይህ አልበቃ ብሎት በትግራይ ህዝብ ስም የጥቂት ግለሰቦችን ጥቅም እያካበተ ነው፡፡ በዚህም የከፋፍለህ ግዛ ስልቱ በትግራይ ህዝብ እና በሌሎቻችን መካከል የቅራኔ ግንብ እየገነባ ነው፡፡
እኔ የመሐል ሀገር ሰው ነኝ፡፡ የመሐል ሀገር ሰው በሕወሓት ከፋፍለህ ግዛ ስልት ምን ያክል እንደተሸወደ አይቻለሁ፡፡ እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝ፡፡ የመሐል ሀገር ሰው ትግራዋይ ሁሉ የሕወሓት አባል ይመስለዋል ቢባል የተጋነነ ውሸት አይደለም፡፡ የፖለቲካ ቅሬታ ያለው የመሐል ሀገር ሰው ትግራዋዮች ፊት ችግሩን አያወራም፡፡ ሁሉም አንድ ናቸው ብሎ ይፈራል፡፡ ታዲያ በዚህ የመሐል ሀገር ሰው ሊወቀስ አይገባም፡፡ ምክንያቱም የሕወሓት ፖሮፖጋንዳ ሰለባ አድርጎታል፡፡ ሕወሓት ራሱን የትግራይ ሕዝብ ወኪል አስመስሎ ያቀርባል፡፡ በደል እና ጭቆና የበዛበት የመሐል ሀገር ሕዝብ፣ ሕወሓት የጨቆነው የትግራይ ህዝብ የጨቆነው ይመስለዋል፡፡
በዚህ ጉዳይ ከብዙ የትግራይ ልጆች ጋር ካወራሁ በኋላ ሌላ ነገር ተገለጸልኝ፡፡ ለካስ ትንሽ የማይባሉ የትግራይ ልጆቹ የመሐል ሀገር ሰው ይጠላናል ብለው ያስባሉ፡፡ የመሐል ሀገር ሰው በሕወሓት እና በትግራይ ሕዝብ መሐል ያለውን ልዩነት መረዳት ባለመቻሉ፣ የትግራይ ሰው በፍራቻ ከሕወሓት ሌላ አማራጭ እንዳይዝ አድርጎታል፡፡ ሕወሓት የጨቋኞች ቡድን ነው፡፡ አንድ ጨቋኝ ቡድን ደግሞ እየመረጠ አይበድልም፡፡ ለስልጣኑ እና ለጥቅሙ ያልተመቸውን ሁሉ ይበድላል፡፡ ስለዚህ የህወሓት ጨቋኝነት ለትግራይ ሕዝብም የሚቀር አይደለም፡፡ እኔ (የመሐል ሀገር ሰው) የትግራይ ህዝብ ከህወሓት የተባበረ የሚመስለኝ በስርዓቱ ተጠቃሚ ስለሆነ ይመስለኝ ነበር፡፡ ተሳስቻለሁ፡፡ ለካስ የእኛ ጥርጣሬ የፈጠረው ፍራቻ ነው፡፡
ከትግራይ ልጆች ጋር በግልጽ ስንነጋገር የተረዳሁት ይህንን ነው፡፡ የትግራይ ሰዎች ሕወሓትን የሚመርጡ የሚመስሉት ሌላ የሚያምኑት ባለማግኘታቸው ነው፡፡ እርግጥ ነው፣ ጭቆናም ሆነ ነጻነት ለአንዱ ተሰጥቶ ለሌላው የሚነፈግ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ ሁላችንም በህብረት የምንኖርባት ሀገር እስከሆነች ድረስ፣ የትግራይ ህዝብ ነጻ ወጥቶ ሌላው ሳይወጣ አይቀርም፡፡ ሌላው እየተጨቆነ ከሆነ ደግሞ የትግራይም ህዝብ እየተጨቆነ ነው ማለት ነው፡፡ እንደተረዳሁት ግን፣ ይህንን ሐቅ የሕወሓት ፕሮፖጋንዳ ሸፍኖታል፡፡
ልክ የመሐል ሀገር ሰዎች የትግራይ ሰዎችን ሁሉ በሕወሓት አባልነትና ደጋፊነት እንደሚጠረጥሯቸውና እንደሚፈሯቸው ሁሉ፣ የትግራይ ሰዎችም የመሐል ሀገር ሰዎች ከህወሓት ጋር ቀይጠው ያጠቁናል ብለው ይጠረጥራሉ፤ ወይም ይፈራሉ፡፡ ይህ በመካከላችን ትልቅ የፍርሃት ግድግዳ ፈጥሯል፡፡ ግድግዳውን በመተማመን ማፍረስ ደግሞ የእኔና የእናንተ ኃላፊነት ነው፡፡
ጋዜጠኛ ዮናስ በላይ ሽፍቶቹ፣ ወያኔዎች እና የትግራይ ህዝብ የተለያዩ ናቸው ይላል፡፡ ወያኔዎቹ የነጻነት ታጋዮች ናቸው፡፡ ሽፍቶቹ ደግሞ በነጻነት ታጋዮቹ ስም የሚነግዱት የአሁኖቹ ጨቋኞች (ሕወሓቶች) ናቸው፡፡ ዮናስ በላይ የትግራይ ህዝብ የሽፍቶቹ ተባባሪ እንዳልሆነ የጻፈውን ከልቤ ተቀብየዋለሁ፡፡ የትግራይ ህዝብ የሽፍቶቹ ተባባሪ ካልሆነ አሁን ብዙዎቻችን እያደረግን ያለነውን የነጻነትና የዴሞክራሲ ጥረት (ትግል) ይቀላቀላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በእርግጥም ብዙ ትግራዋይ የነጻነት ታጋዮች ዛሬም አሉ፡፡ ነገር ግን ትግላቸው ከመሐል፣ ከምዕራብ፣ ከምስራቅና ደቡብ ሀገር ሰዎች ጋር መቀናጀት አልቻለም፡፡
እዚህ ጋር ከብዙ በእስር ከሚሰቃዩ የትግራይ ልጆች መሀከል አብርሃ ደስታን መጥቀስ ይኖርብኛል፡፡ አብርሃ የትም ቦታ የሚደረግ ጭቆና ይሰማኛል ብሎ የሚታገል ታጋይ፣ ምሁርና ምክንያታዊ የሐውዜን ልጅ ነው፡፡ አብርሃ ከማንም በላይ በትግራይ እና በመሐል ሀገር ሰው መካከል ያለውን አለመተማመን የሰበረ ሰው ነው፡፡ አብርሃ በኃይለኛ ብዕሩ ሕወሓትን ሲተች የተመለከቱ የመሐል ሀገር ሰዎች ‹‹ለካስ ትግራዋዮችም ህወሓትን ይቃወማሉ›› አስብሏቸዋል፡፡ ይህንን ሰው ግን ለነጻነት ታግያለሁ የሚለው ሕወሓት በመቃወሙ አስሮታል፡፡ አሁን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጠያቂ ተከልክሎ፣ በጥብቅ ክትትል እንደወንጀለኛ ታስሯል፡፡ በትግራይ ልጆች መስዋዕትነት ስልጣን ላይ የወጣው ሕወሓት በስልጣኑ ከመጡበት ለትግራይ ልጆችም እንደማይመለስ አብርሃ ደስታ ማሳያ ነው፡፡
ሕወሓት በትግራይ ስም እየነገደ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ስም መልካም ገጽታው እየጎደፈ ነው፡፡ ይህ ግን መቀጠል የሌለበት ታሪክ ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ፣ በተለይ የትግራይ ወጣቶች ይህንን ታሪክ ከሌላው ሕዝብ ጎን ቆመው ማስቆም አለባቸው፡፡ የትግራይ ህዝብ ለጭቆና እምቢ ባይነት ሕወሓት በሚል ስም ራሳቸውን ለሚጠሩት ሽፍቶችም መዋል አለበት፡፡ ኑ! እምቢ አልጨቆንም እንበል፡፡

‹‹የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን በአዲሱ ዓመት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል››አቶ ኃየሎም ጣውዬ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ

$
0
0

‹‹የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን በአዲሱ ዓመት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል›› ሲሉ የአዲስ አበባ ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኃየሎም ጣውዬ ከ”ሪፖርተር” ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።

………………………………………………

kalkidantube.com66
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 54 ሺሕ ሔክታር መሬት ስፋት አለው፡፡ አስተዳደሩ በአሥር ክፍላተ ከተሞችና 116 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው፡፡ በዚህ የአስተዳደር ክልል ውስጥ የሚገኙ ይዞታዎች በመንግሥት፣ በግለሰብና በማኅበረሰብ

የተያዙና በበቂ ያልተደራጀ በመሆናቸው፣ ለሙስናና ለሕገወጥ ድርጊቶች ተጋላጭ ሆነው ቆይተዋል፡፡ በተለያዩ ወቅቶች አዲስ አበባን የመሩ የአስተዳደሩ አካላት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል ሙከራዎችን ቢያደርጉም፣ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እስከወጣ ድረስ ለውጥ አልታየባቸውም፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላም በብዙ አደረጃጀቶች ያለፈው የአዲስ አበባ መሬት አስተዳደር በቢሮ ደረጃ በድጋሚ ተዋቅሮ ‹‹የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ›› ሆኖ ተደራጅቷል፡፡ ቢሮው በሥሩ ሰባት ኤጀንሲዎች ያሉት ሲሆን፣ አንድ ዋና ሥራ አስኪያጅና ሁለት ምክትል ሥራ አስኪያጆች አሉት፡፡ ሰባቱ ዘርፎች የተቀናጀ መሬት ማዕከል ከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት፣ የማይንቀሳቀስ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ፣ የይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ የግንባታ ፈቃድ ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ጽሕፈት ቤትና የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ኤጀንሲ ናቸው፡፡

አቶ ኃየሎም ጣውዬ አራቱን የመሬት ዘርፍ ኤጀንሲዎች ይመራሉ፡፡ ቢሮው ከሊዝ አዋጅ በመነሳት ከመሬት ጋር የተገናኙ በርካታ የሕግ ማዕቀፎች አውጥቷል፡፡ የሰው ኃይሉን መንግሥት የሚፈልገውን ሥራ ማካሄድ በሚያስችል መልኩ እንደቀረፀም እየተነገረ ነው፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን በዘርፉ በርካታ ቅሬታዎች ይነሳሉ፡፡ አገልግሎት አሰጣጡም ዝግመት ያለበት ከመሆኑ በተጨማሪ፣ ተገልጋዮችን በማጉላላት የታጀበ እንደሆነ እየተገለጸ ይገኛል፡፡ ሙስና አሁንም ቢሆን በዘርፉ የሚስተዋል ችግር ከመሆኑ በተጨማሪ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ የማስተር ፕላኑ ተግባራዊ ተግባራዊ ሳይሆን መዘግየት ከሚነሱት መካከል ናቸው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኃየሎም ጣውዬን ውድነህ ዘነበ አነጋግሯቸዋል፡፡

ሪፖርተር፡- በ1995 ዓ.ም. የተዘጋጀው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በ2005 ዓ.ም. የመጠቀሚያ ጊዜው አብቅቷል፡፡ ከዚያ ጊዜ በኋላ የወጣ ማስተር ፕላን ባለመኖሩ በምን እየተመራችሁ ነው ያላችሁት?

አቶ ኃየሎም፡- መዋቅራዊ ፕላኑ የመጠቀሚያው ጊዜ እንደተጠናቀቀ እኛ ክፍተት አልፈጠርንም፡፡ አንድ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት በማቋቋም በተለይ ዳግም አዲስ አበባንና በዙሪያዋ ያሉት የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎችን በማካተት መዋቅራዊ ፕላን ለማዘጋጀት ተሞክሯል፡፡ የፕላን ዝግጅቱ በጥሩ መንገድ እየሄደ ነው፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑ በካቢኔ ስላልፀደቀ ተብሎ ያጋጠመ ችግር የለም፡፡ ለምን ቢባል ወዲያውኑ ቢፀድቅ ጥሩ ነበር፡፡ ነገር ግን ማስተር ፕላን የሚያዘጋጀው ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኦሮሚያ አካባቢዎችን አቀናጅቶ ነው እየሠራ ያለው፡፡ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችም የየራሳቸው መዋቅራዊ ፕላን አላቸው፡፡ እንደየባህሪያቸውና እንደየአስተዳደራዊ ድንበራቸው የየራሳቸው ፕላን አላቸው፡፡ ስለዚህ እኛ የአዲስ አበባ ክልል መዋቅራዊ ፕላን አለን፡፡ ሁለቱን አቀናጅቶና አዋህዶ የሚሰሠራ ‹‹የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጽሐፈት ቤት›› ተቋቁሟል፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑም ተሠርቷል፡፡ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ የሠራውን መዋቅራዊ ፕላን ረቂቁን ለአዲስ አበባ ለአስተዳደር አስረክቧል፡፡ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ደግሞ የተዘጋጀውን ረቂቅ ማስተር ፕላን ለካቢኔ አቅርቦ ያስወስናል፡፡

ሪፖርተር፡- ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ ለአዲስ አበባም ሆነ ለአሮሚያ ልዩ ዞን ይበጃል ያለውን መዋቅራዊ ፕላን አዘጋጅቷል፡፡ ነገር ግን መዋቅራዊ ፕላኑን አፅድቆ ሥራ ላይ በማዋል በኩል መዘግየት የለም ይላሉ?

አቶ ኃየሎም፡- በዋነኝነት የዘገየ ነገር የለም፡፡ እኔ ውስጡ ስላለሁ አውቀዋለሁ፡፡ ቀደም ሲል መዋቅራዊ ፕላን አዘገጃጀትን አፅድቀን እንበትናለን፡፡ የድሮ ማስተር ፕላን ግትርነት ያጠቃዋል፡፡ የአሁኑ ደግሞ የሚያሠራ ነው፡፡ የምታስተካክለው ነገር ይኖራል፡፡ የድሮው ከፀደቀ በኋላ ለማስተካከል ያስቸግራል፡፡ ያሁኑን መዋቅራዊ ፕላን ግን ማስተካከል ትችላለህ፡፡ በአዲሱ መዋቅራዊ ፕላን በርካታ ነገሮችን በሒደት ማስተካከል ችለናል፡፡ አሁን እንዲያውም እንዳጋጣሚ ሆኖ መዘግየቱ በራሱ ለአዲሱ መዋቅራዊ ፕላን ትልቅ ግብዓት ሆኗል፡፡ በተካሄዱ በርካታ የውይይት መድረኮችና በሥራ ሒደቶች ብዙ መስተካከል ያለባቸውን ክፍተቶች ነቅሰን በማውጣት እንዲስተካከሉ አድርገናል፡፡

ሪፖርተር፡- መዋቅራዊ ፕላኑ በ2008 ዓ.ም. ተጠናቆ ወደ ሥራ ይገባል ማለት ይቻላል?

አቶ ኃየሎም፡- እንደኔ ግምገማ በትክልል በ2008 ዓ.ም. ፀድቆ ወደ ሥራ ይገባል የሚል እምነት አለኝ፡፡ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን አካባቢዎችና ከተሞች የየራሳቸው መዋቅራዊ ፕላን ይኖራቸዋል፡፡ ይህ ማለት በአጭር ቋንቋ የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት እነዚህን መዋቅራዊ ፕላኖች ማለትም የሁለቱን የአስተዳደር አካላት መዋቅራዊ ፕላን ያቀናጃል ማለት ነው፡፡ ይህ ግሩም ሐሳብ ነው፡፡ ልዩ ዞኑና እኛም ሠርተናል፡፡ የማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት ያቀናጀውን መዋቅራዊ ፕላን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በራሱ ክልል ውስጥ የሚገኘውን መዋቅራዊ ፕላን በ2008 ዓ.ም. ያፀድቃል፡፡ የኦሮሚያ ልዩ ዞንም ያፀድቃል ብዬ እገምታለሁ፡፡ በእርግጥ እየዘገየ ከሄደም የራሱ ችግር አለው፡፡ ባልፀደቀ መዋቅራዊ ፕላን መጠቀም ሕገወጥነት ነው፡፡ ስለዚህ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መዋቅራዊ ፕላኑ ሕጋዊ እንዲሆንና ችግሮች እንዳይፈጠሩ በአዲሱ መዋቅራዊ ፕላን ለመጠቀም የሚያስችል ሥራ ሠርቶ ያፀድቃል፡፡ በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ ሁሉም አመራር ሙሉ መግባባት ላይ ደርሷል፡፡

ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት ያዘጋጀውን መዋቅራዊ ፕላን ለውይይት ባቀረበበት ወቅት ከፍተኛ አለመግባባት ፈጥሮ ነበር፡፡ ባለመግባባቱ የተነሱ ሐሳቦችን መንግሥት ከግንዛቤ አስገብቷል ማለት ይቻላል?

አቶ ኃየሎም፡- እነዚህ አካባቢዎች በተቀናጀ መንገድ ቢያድጉ ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ ማንም ይኼን ያምንበታል፡፡ ይህንን ድንቅ ሐሳብ አዕምሮውን ክፍት አድርጎ የመተለከተ ሁሉ የሚያደንቀው ነው፡፡ ነገር ግን በሌላ ትርጉም የሚመለከት ሰው አይደኖርም ማለት አይቻልም፡፡ ይህ ሲሆን ደግሞ አመራሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ይሠራል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑ ከተጠናቀቀ በኋላ እንዴት ነው የሚፀድቀው? እንዴት ነው ተግባራዊ የሚሆነው? እንዴት ነው የምንመራው? የሚለው ጉዳይ የሚታይ ይሆናል፡፡ መዋቅራዊ ፕላን ላይ ግንዛቤ መፍጠር በአንድ ወቅት ተሠርቶ የሚያልቅ አይደለም፡፡

ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባና ዙሪያዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጽሕፈት ቤት ቦርድ በዚህ ላይ አቅጣጫ ሰጥቷል?

አቶ ኃየሎም፡- እስካሁን የሰጠው አቅጣጫ የለም፡፡ በሌሎች ሥራዎች ተጠምደን ነው ያለነው፡፡ አንተም ታውቃለህ፡፡ የምርጫ ሥራ፣ የሥራ አፈጻጸም ግምገማና ለቀጣይ ዓመት የዝግጅት ሥራዎች ውስጥ ስለነበርን ወደዚህ ሥራ አልገባንም፡፡ ዞሮ ዞሮ አሁን ያለውን ያያል፡፡ በዋነኛነት እኛ ግን የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ፕላን ግብዓት ጨምረን እናፀድቃለን፡፡ የፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋርም እየሠራ ነው፡፡

ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የተለያዩ ጥቅሞችን ያገኛል፡፡ ለምሳሌ ውኃ ሲያገኝ፣ ፍሳሽ ቆሻሻ ደግሞ ይደፋል፡፡ የግድ የጋራ ጥቅም መከበር ስላለበት፣ የጋራ መግባባት ላይ መደረስ አይኖርበትም?

አቶ ኃየሎም፡- እኔ በሙያዬ ፕላነር ነኝ፡፡ የሪጅናል መዋቅራዊ ፕላን በእኛ አልተጀመረም፡፡ በሌሎች አገሮች በሰፊው ይሠራበታል፡፡ ግለሰቦች ከግንዛቤ ጉድለት ወይም ሆን ብለው ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ማቀናጀት ምን ማለት ነው? የተወሳሰበ ጉዳይ አይደለም፡፡ አንተ እንዳልከው ቁምነገሩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና አካባቢያዊ ጉዳዮችን እንዴት እናሳድግ የሚለው ነው፡፡ የአንድ አካባቢ ዕድገት ከተጎራባቹ ጋር አብሮ መሄድ ይኖርበታል፡፡ የአዲስ አበባ ዕድገት በዙሪያው ያለውን ይዞ መሄድ አለበት፡፡ አዲስ አበባ ውኃ ከልዩ ዞኑ ትጠቀማለች፡፡ ሌሎች ሰፋፊ ጥቅሞች ይኖራሉ፡፡ በተመሳሳይ ልዩ ዞኑም ከአዲስ አበባ የሚጠቀመው ይኖራል፡፡ መንገድ ስትሠራና ባቡር ስትዘረጋ አንድ ላይ የተሳሰረ ነው፡፡ መዋቅራዊ ፕላኑ ለሁሉም የሚበጅ ግዙፍ ዕቅድ ነው፡፡ የሁለትዮሽ ጥቅምን በሚመለከት መንግሥት የጠራ ግንዛቤ አለው፡፡ የጋራ ማስተር ፕላኑ ይህንን ከግንዛቤ ከቶ የተዘጋጀ ነው፡፡

ሪፖርተር፡- መንግሥት በዕድገትና ትራንስፎርሜሸን ዕቅዱ ለማፋክቸሪንግ ዘርፍ ትኩረት ይሰጣል፡፡ ነገር ግን በርካታ የማኑፋክቸሪንግ ፕሮጀክቶች ለካቢኔ ቢቀርቡም ውሳኔ ግን እያገኙ አይደለም፡፡ ካቢኔው ውሳኔ የማይሰጥበት ምክንያት ምንድነው?

አቶ ኃየሎም፡- መሬት የሚቀርበው በጨረታና በምድባ ነው፡፡ መሬት በጨረታ በማቅረብ በኩል በግምገማችን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው፡፡ በየወሩ ጨረታ እናወጣለን፡፡ ነገር ግን በብዛት ማውጣት እንዳለብን እናውቃለን፡፡ ይኼ ጉዳይ በቀጥታ እኔን የሚመለከት ባይሆንም፣ ባካሄድ ነው ግምገማ መሬት በሰፊውና በብዛት ማውጣት እንዳለብን ገምግመናል፡፡ ከ2006 ዓ.ም. ግማሽ ዓመት ጀምሮ ያለምንም መዛነፍ በየወሩ መሬት ለጨረታ ስናቀርብ ቆይተናል፡፡ በምደባ አግባብ ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ይሰጣል፡፡ በነገራችን ላይ ካቢኔው ራሱ ከሌሎች ጉዳዮች ይልቅ በመሬት ጉዳይ ላይ ተጠምዷል በሚል የመሬት ጉዳይ ካቢኔ ሆኗል እየተባለ ነው፡፡ የመሬት ጉዳይ በብዛት እየታየ ነው፡፡ ነገር ግን እንደዚያም ቢሆን በሚፈልገው ልክ እልታየም በሚለው ጉዳይ እኔም እስማማለሁ፡፡

ሪፖርተር፡- የከተማው አስተዳደር በሊዝ መመርያና ደንቡ አገራዊ ፋይዳ ላላቸው ፕሮጀክቶች ትኩረት እንደሚሰጥ አስቀምጧል፡፡ ነገር ግን የሆቴል፣ የሪል ስቴት፣ የትምህርትና የጤና ተቋማት ለመገንባት በርካታ ባለሀብቶች የመሬት ጥያቄ እየቀረቡ ቢሆንም ጥያቄዎች እየተስተናገዱ ግን አይደለም፡፡ ምናልባት የሊዝ ደንብና መመርያ እንዲሻሻል መወሰኑ እነዚህን የአገልግሎት መስጫ ፕሮጀክቶች ለማስተናገድ ይሆን?

አቶ ኃየሎም፡- በነገራችን ላይ የሊዝ አዋጅ የፈታችው በርካታ ችግሮች አሉ፡፡ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ኪራይ ሰብሳቢነትን የሊዝ አዋጁ ተዋግቷል፡፡ ምንም እሴት ሳይኖር ሀብት የሚፈጥሩ ነበሩ፡፡ አመራሩም ፈጻሚውም ግለሰቦችን የማገልገል አዝማሚያ ያሳዩ ነበር፡፡ ፍትሐዊነት የለም ነበር፡፡ ይኼ ክፍተት የተሞላው በሊዝ አዋጁ ነው፡፡ መሬት የሚቀርበው በጨረታና በምደባ ያደረገው የሊዝ አዋጅ ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ አላሠሩ ያሉ ጉዳዮች በመኖራቸው የሊዝ ደንብና መመርያውን ለማስተካከል እየተሠራ ነው፡፡ በ2008 ዓ.ም. ከምናያቸው የሕግ ማዕቀፎች አንዱ የሊዝ መመርያና ደንብ ነው፡፡

ሪፖርተር፡- ሕገወጥ ባለይዞታዎች ሕጋዊ ለማድረግ እየሠራችሁ ነው፡፡ ሥራው ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

አቶ ኃየሎም፡- አግባብ ባለው አካል ሳይፈቀድ የተያዙ 60 ሺሕ ይዞታዎች ነበሩ፡፡ እነዚህን ሕገወጦች ለማስተናገድ ተሞክሯል፡፡ ከዚህ በኋላም ከ1988 እስከ 1997 ዓ.ም. ደግሞ ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ሕጋዊ መሆን አለባቸው፣ ለመንግሥትም ይጠቅማል፡፡ ለግለሰቦችም ይጠቅማል፡፡ ለወደፊቱም በፕላን ለመመራት ከዚያም በዘለለ የማይንቀሳቀሰ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ወደ ሥራ በሚገባት ጊዜ እንቅፋት አንዳይሆኑ መፍትሔ መስጠት ይኖርበታል፡፡ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ ወደ ሥራ በሚገባበት ጊዜ እያንዳንዱ መሬት ተመዝግቦ መብት ሊፈጠር ይገባል፡፡ በዚህ መሠረት በተካሄደው ጥናት 44,547 ይዞታዎች ሕገወጥ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ ከዚህ ሊበልጥም ሊያንስም ይችላል ተብሎ ነው ወደ ሥራ የተገባው፡፡ የሚያስፈልጉ የሕግ ማዕቀፎች አውጥተናል፡፡ መመርያ 17/2006 አሻሽሎ በማውጣት የቀድሞው ጭምር ከ1988 ዓ.ም. በፊት ያልተስተናገዱትንም እናስተናግዳለን ብለናል፡፡ ይህን ሁሉ የምናደርገው ዘመናዊ ወደሆነ የመሬት አስተዳዳር ለመግባት ካለን ራዕይ ከመነሳት አኳያ ነው፡፡ የከተማችን ዋና ዋና ትላልልቅ ችግሮች በሦስት ይከፈላሉ፡፡ አንደኛዎቹን በፕላን አለመመራት፣ ሁለተኛው የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ አለመኖርና ሦስተኛው ሕገወጥ ግንባታ ናቸው፡፡

ሪፖርተር፡- ባለፈው በየካ ክፍለ ከተማ የሚፈለግ 500 የይዞታ ማረጋገጫ ፋይል፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ መገኘቱ ተገልጾ ነበር፡፡ ከዚህ ጋር ይገናኝ ይሆን?

አቶ ኃየሎም፡- ይህ መረጃ ለአንተ ከደረሰ ላስተካክለው፡፡ ምንድነው የሆነው? እነዚያ ቀበሌዎች ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ነበሩ፡፡ ነገር ግን ለአስተዳዳራዊ ሥራዎች ባለመመቸቱ ቀበሌዎች ወደ የካ ክፍለ ከተማ እንዲጠቃለሉ ተደረገ፡፡ ወደ የካ ክፍለ ከተማ ሲጠቃለል ግን ፋይሎቹ ተያይዘው አልመጡም ነበር፡፡ ፋይሎቹን ቦሌና የካ አልተረከቡም ነበር፡፡ ስለጠፉ አይደለም፡፡ ወይም ደግሞ ሆን ተብሎ አይደለም፡፡ የማይንቀሳቅሰ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ የማረጋገጥ ሥራ በሚሠራበት ጊዜ ፋይሎቹን የካ ክፍለ ከተማ ሊያገኝ አልቻለም፡፡ የት ሄደ ተብሎ ሲፈለግ ጠፋ ተብሎ ተወራ፡፡ እኔ አስተባብሪ ሆኜ ጉዳዩን ስናጠራ ቀበሌዎች ለአስተዳደር ወደ የካ በመጠቃለላቸው፣ ግን ደግሞ ፋይሎቹ ባለመሄዳቸው ቦሌ ላይ ሲፈለጉ ሊገኝኙ ችሏል፡፡ ሰው ስላጠፋው ሳይሆን ሁኔታዎች ችግሩን እንዲፈጠር አድርገውታል፡፡ ፋይል መጥፋት ግን ይኼ ብቻ ሳይሆን እንደሀብት ካለመቁጠርና ለሌላ ዓላማ ለማዋል ሲባልም ሊጠፋ ይችላል፡፡ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ ግን የፋይል መጥፋትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይፈታል፡፡ ያን ጊዜ ኪራይ ሰብሳቢነት አይኖርም ለማለት ሳይሆን፣ በጣም እንዲቀንስ ሊደረግ ይችላል፡፡

ሪፖርተር፡- ወደ ሕገወጥ ባለይዞታዎች ጥያቄ ቢመልሱን?

አቶ ኃየሎም፡- በ2007 ዓ.ም. 44,547 ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ለማስተናገድ አቅደን ገባን፡፡ መመርያው ዘግይቶ ነው በጥር ወር የፀደቀው፡፡ ስለዚህ ወደ ሥራ በሚገባበት ጊዜ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ሰፊ የግንዛቤ መስጫ ሰፋፊ መድረኮች አዘጋጅተን ነበር፡፡ ከዚያ ወደ ተግባር ተገብቷል፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ብዙ ችግሮች ገጥመውን ነበር፡፡ ሁሉን አልፈን ወደ አራት ሺሕ ካርታዎችን አትመን ለመስጠት ሞክረናል፡፡ ሥራው ጥልቅና ውስብስብ ነው፡፡ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ነው በትብብር የምንሠራው፡፡ ምዝገባውንና ማጣራቱን የምንሠራው ከማኅበረሰቡና ከኮሚቴ ጋር ነው፡፡ ከዚያ በራሳችን መዋቅር ማጣራት እናደርጋለን፡፡ ይኼን መሠረት በማድረግ ነው የምናስተናግደው፡፡ ሥራውን ግን በ2008 ዓ.ም. የማጠናቀቅ ዕቅድ ይዘናል፡፡

ሪፖርተር፡- ሕገወጥ የተባሉትን ባለይዞታዎች ወይም መሬት በወረራ የያዙትን ሕጋዊ ለማድረግ እየሠራችሁ ነው፡፡ ነገር ግን እየተቸገሩም ቢሆን መሬት ያልወረሩ አሉ፡፡ ከዚህ ሥራችሁ ተጠቃሚ ያልሆኑ ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ሥራችሁን ዓይተው ምን ዓይነት መርህ እየተከላችሁ ነው ቢሏችሁ ምላሽዎ ምንድነው?

አቶ ኃየሎም፡- በማንኛውም መሥፈርት ሕገወጥ ሥራ ማበረታት የለበትም፡፡ ለወደፊቱም ቢሆን፡፡ ከ1997 ዓ.ም. ወዲህ በሕገወጥ የተያዘ መሬት አለ፡፡ በዚህ በኩል ያልተገባ ድርጊት እየተፈጸመ ሊሆን ይችላል፡፡ እኛ ይህ ድርጊት ሕገወጥ ስለሆነ ዕርምጃ እንወስዳለን፡፡ ነገር ግን መሬት ሳይወሩ የተቀመጡና የመኖሪያ ቤት ችግር ያለባቸው አሉ፡፡ ወረው ደግሞ ተጠቃሚ የሆኑ አሉ፡፡ አስተዳድሩ መሬት ከመወረሩ በፊት መከላከል ነበረበት፡፡ ተወሮ ከተገነባ በኋላ የመኖሪያ ቤት ችግር ስለነበር ነው የሚለው ሚዛን ደፍቷል፡፡ ሕጋዊ የማድረጉ ጉዳይ የመጣውም ለዚህ ነው፡፡ አሁን ሥርዓት አበጅተናል፡፡ ማኅበረሰቡ ገንብቶ እየኖረ ነው፡፡ ይኼንን ብታፈናቅል ትልቅ ችግር ትፈጥራለህ፡፡ በነገራችን ላይ መንግሥት ይህን ሲያደርግ ለመከላከል ይመቻል ወይም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ ለሁለቱም ጥቅም አለው፡፡ ለወደፊቱ ግን ይህ እንዳይከሰት ዕርምጃ ይወስዳል፡፡ ሕገወጦችን ሕጋዊ እያደረክ የምታቀብል ከሆነ ግን አደጋው የከፋ ነው፡፡

ሪፖርተር፡- የመሬት አስተዳድር ችግሮችን ለመፍታት በርካታ ሥራዎችን መሥራታችሁ ይነገራል፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን ችግሮች እንዳሉም ይነገራል፡፡ እናንተ ደግሞ ግምገማ አካሂዳችኋል፡፡ የግምገማችሁ ውጤት ምን ይመስላል?

አቶ ኃየሎም፡- አመራሩ ችግሮችን ለመቅረፍ ጥረት አድርጓል፡፡ የተለያዩ ሥራዎችም እየተሠሩ ነው፡፡ ከፍተኛ ለውጥ መጥቷል፡፡ አሁንም ቢሆን የመሬት ዘርፍ የኪራይ ሰብሳቢዎች እርጥብ ቦታ ነው፡፡ ያን መሠረት በማድረግ ትላልቅ ትግሎች አድርገናል፡፡ የተለያዩ ግምገማ ነክ ሥልጠናዎችን በየጊዜው አካሂደናል፡፡ በ2007 ዓ.ም. ከማዕከል ጀምሮ አስከ ወረዳ ድረስ ባሉ መዋቅሮች ከቀላል ማስጠንቀቂያ እስከ ማባረርና ለፀረ ሙስና ኮሚሽን አሳልፎ እስከ መስጠት ድረስ ዕርምጃ ወስደናል፡፡ በቁጥር ሲቀመጥ በ2007 ዓ.ም. 315 አመራሮችና ፈጻሚዎች ዕርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡ ቁጥሩ የበዛ ይመስላል፡፡ እኛ ግን በግምገማችን ካለው ችግር አንፃር ቁጥሩ ትንሽ ነው የምንለው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ቅጣቱ ሳይሆን ሰው ወዳልተገባ ሥራ እንዳይገባ የአመለካከት ለውጥ ማምጣት ዋነኛ ሥራ በመሆኑ የተለያዩ ሥራዎችን ሠርተናል፡፡ ይህን አድርገን ስናበቃ ዕርምጃ ወስደናል፡፡ በ2006 ዓ.ም. ደግሞ 90 በሚሆኑ አመራርና ፈጻሚዎች ላይ ዕርምጃ ወስደናል፡፡

ሪፖርተር፡- ብዙ ጊዜ የኢሕአዴግ ግምገማዎች ጠበቅ ያሉ ናቸው ይባል ነበር፡፡ በግምገማ ወቅት እዚህም እዚያም መሬት የያዙ መሆናቸው ማረጋገጫ የቀረበባቸው አመራሮች አሉ፡፡ ነገር ግን ማረጋገጫ የቀረበባቸው አመራሮች ተከታትላችሁ ቦታዎቹን ትረከባላችሁ?

አቶ ኃየሎም፡- እኔ ወደዚህ ኃላፊነት ከመጣሁ ጀምሮ መሬት የሚተላለፈው ግልጽ ሥርዓት ይዞ ነው፡፡ በምደባና በጨረታ ነው፡፡ ሲወራ ትሰማለህ ከሆነ ሌላ ነገር ነው፡፡ በትክክል ግን መሬት በሁለት መንገድ ይተላለፋል፡፡ ድሮ ባለሥልጣናት ይዘው ነበር፡፡ ከባለሥልጣን የተጠጉ ሰዎች መሬት ይዘዋል፡፡ ባለሀብቶችም በሕገወጥ መንገድ መሬት ይዘዋል ከተባለ እንደማንኛውም ሰው ነው መልስ የምሰጠው፡፡ አሁን ባለሁበት ግን ለማንም አካል መሬት የሚሰጠው በግልጽ አሠራር ነው፡፡ ዝቅተኛውና መካከለኛው የኅብረተሰብ ክፍል በኮንዶሚኒየም ቤት ይስተናገዳል፡፡ አቅም ያለው የኅብረተሰብ ክፍል በጨረታ፣ ለማኑፋክቸሪንክ ኢንዱስትሪ ደግሞ በምደባ ነው፡፡ ከዚህ ውጪ አመራርም ሆነ ማንኛውም ሰው መሬት የሚያገኝበት አሠራር ዝግ ነው፡፡ የአንተ ሐሳብ ያደረ የቤት ሥራ ነው፡፡ ቀደም ሲል ግልጽ አሠራር ባለመኖሩ አስቸጋሪ ነበር፡፡ ሊኖር ይችላል፡፡ በተጨማሪም የምንሰማቸውም አሉ፡፡ አሁን ግን ወሮ የያዘ ካልሆነ በስተቀር የለም፡፡ ይኼ ደግሞ ትክክለኛ አሠራር አይደለም፡፡

Haileyesus Girma Etenesh Demeke, Gizachew Teshome, Meselu Fantahun – Sheregud Yefanta Setota – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Haileyesus Girma , Gizachew Teshome , Meselu Fantahun And Etenesh Demeke – Sheregud Yefanta Setota – New Ethiopian Music 2015….Haileyesus Girma , Gizachew Teshome , Meselu Fantahun And Etenesh Demeke – Sheregud Yefanta Setota – New Ethiopian Music 2015


The General’s spiritual sons – SBS Amharic

$
0
0

የቀድሞው የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ኃይል ብርጋዲየር ጄነራል ዋስይሁን ንጋቱ ከመንፈስ ልጆቻቸው ጋር ትግራይ ውስጥ ተገናኝተዋል። የመንፈስ ልጆቻቸው ዋስይሁን ባሮ ዓባይና ንጋቱ ጤና ዓባይ ለመወለድ ጄኔራሉ ከ27 ዓመታት በፊት የወጣቶቹ እናቶች በምጥ ተይዘው በነበሩበት ወቅት ባደረጉላቸው ድጋፍ ነው።

Somalia: Al-Shabaab militants raid African Union base killing 50 soldiers- (ALEMNEH WASSE NEWS)

$
0
0

Anti-government Al Shabab militants attacked an Ugandan military camp that beloged to the African Union Mission in Somalia (AMISOM), and killed 50 peacekeepers, said a communique from that radical Somali organization.

Ras Mule – Des Alew Liben – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

$
0
0

Ras Mule – Des Alew Liben – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015…..Ras Mule – Des Alew Liben – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015…..Ras Mule – Des Alew Liben – (Official Music Video) – New Ethiopian Music 2015

100 Ethiopians found hidden in track-daily-mail

$
0
0

CAROLINE KALOMBE, Lusaka
POLICE in Serenje have intercepted a truck carrying 100 prohibited immigrants of Ethiopian origin, who were hidden behind bags of dry lake sardines locally known as kapenta.

immigrats-ethopia-kalu tube
The truck, which was seized at Kanona police check point on Great North Road in Central Province, was, from Nakonde to an unknown destination within Zambia.
Police suspect the Ethiopians entered the country through Nakonde border and were assisted by Zambians who were paid to commit the illegality.
“I can confirm that we intercepted a truck carrying 100 prohibited immigrants from Ethiopia. The prohibited immigrants have been screened for Ebola, and the Immigration Department, who are working with us, have continued to screen them for other issues,” Central Province commissioner of police Lombe Kamukoshi said.
Ms Kamukoshi said in an interview yesterday that three Zambians, who allegedly aided the movement of the prohibited immigrants, have been arrested.
She said the containerised truck was intercepted after a tip-off from the public and that the 100 people aged between 10 and 50 were found in the truck’s container. Most of them are juveniles.
Ms Kamukoshi said the three Zambians have been identified as Richard Mwanza, 26, driver of the truck, Michael Malasha, 37, co- driver, and Mwenya Mutale, 23, a lorry-mate, all from Tinde Township in Nakonde district.
She said the Ethiopians are detained at Mukobeko Maximum Security Prison in Kabwe.
Police and the Immigration Department are yet to establish the intended final destination of the truck.

ድንቄም “የኦሮሞ አባት” –ስለ የተቀናጀ ማስተር ፕላኑ አንዳንድ ነገሮች( ሰለሞን ስዩም) ——–

$
0
0

ሪፖርተር ጋዜጣ ከአዲስ አበባ መስተዳድር የከተማ ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃየሎም ጣውዬ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ የሰሞኑን አየር አግሏል (እኔንም ከሳምንታት ህመሜ እንደመባነን አድርጎኛል)፡፡ የቢሮ ኃላፊው የአዲስ አበባና ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን በቀጣዮቹ ወራት እንደሚተገበር ገልጧል፡፡ (በነገራችን ላይ የኦሮሚያ ክልል ህገ-መንግስት እና በክልሉ የሚገኙ ቢሮዎች ከተማዋን “ፊንፊኔ/Fiinefiinnee” እያሉ ሲጠሯት፣ ፌዴራል መንግስቱና ከተማዋ ራሷ”አዲስ አበባ” እያሉ እንዴት ይግባባሉ፤ ድሪባ ኩማ ራሱ ኃየሎም ጋር ሲሆን “አዲስ አበባ” ሲል ለጨፌ ስብሰባ ሲሄድ ደግሞ “ፊንፊኔ” ይላል፡፡)

Addis Ababa, Ethiopia kalkidan
ለመሆኑ የዚህ ማስተር ፕላን ችግር ምንድነው ከተባለ መልሱ ጥናት ይጠይቃል የሚል ነው፡፡ ጥናት የማይጠይቀው ግን ከተለመደው የህወሓት መሰሪ አካሄድ አንፃር ለተባለው ጉዳይ ይውላል ብሎ መጠበቁ ሞኝነት መሆኑ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ብዙ ግድፈቶችን ማንሳት ይቻላል፡፡
አዲስ አበባ በዋናነት ወደ ምስራቅ፣ ምዕራብና ደቡብ በእጅጉ ተለጥጣለች፤ ይህ በዘመናዊ የከተማ ዕድገት እሳቤ አይመከርም፡፡ የሆነ ሆኖ ግን ስትለጠጥ ከምስረታዋ ጀምሮ በቱለማ ስር ያሉትን የገላንና ጉለሌ የኦሮሞ ጎሳዎችን በማፈናቀል ነው፡፡ መሰረቷ የሆነው ፍልውሃ፣ ጎሳዎቹ “ሆራ”(የከብቶች ውሃ ማጠጫ) ሲሆን የአራት ኪሎው ቤተ-ፖለቲካ ደግሞ የገላን መሪ ቱፋ ሙና ግቢ ነበር፡፡ አራዳ ለኦሮሞ ልዩ ቦታ ያለው “ድሬ ብርብርሳ” ነው፡፡ (በነገራችን ላይ ኦሮሞ ከ12ኛው መቶ ክ/ዘ በፊት በዚህ ቦታ እንደነበር አስተማማኝ መረጃ እየተገኘ ነው፡፡) አሳዛኙ ነገር ከ100 ዓመታት በፊት የጀመረው ይህ ማፈናቀል ዛሬ ድረስ አልቆመም፡፡ የአዲስ አበባን መስፋፋት ልዩ የሚያደርገው የተስፋፋችበትን አከባቢ ነዋሪ ያለማቀፏ ነው፡፡ እንደዚህ አይነቱ ሂደት “የዘውግ ማጥራት” (Ethnic Cleansing) በሚል የፖለቲካ ንድፈ-ኃሊዮ ይታያል፡፡
ከተማ መስፋፋት አለበት፤ ነገር ግን ነባሩ ነዋሪ ተጠቃሚ እንዲሆን ከከተማው ጋር ማደግ ነበረበት፤ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚሰራው ግን ሙሉ በሙሉ አንዱን በሌላ መተካት (Replacement)ነው፤ ከተማ የደረሰበት ነዋሪ ተሰዳጅ፣ ለማኝ፣ ከትምህርቱ የሚያቋርጥ …ሲሆን መጤው ግን ይጠቀማል፡፡ በመርህ ደረጃ ከተማ ወደ ጎን ሲለጠጥ ሰዎቹን ወደ ውስጥ መሳብ አለበት፤ ብርሃኑ መገርሳ የተባለ ሰው (በ “OMN” ከተናገረው) የመመረቃ ፅሁፉን በዚህ ርዕስ ላይ ሲሰራ የገጠመው ነገር ተመሳሳይ ነበር፤ ከተማው የደረሰባቸውን ሰዎች አግኝቶ ማነጋገር አልቻለም፤ ምክንያቱም ጠፍተዋል፡፡ ይኑሩ ይሙቱ አይታወቅም፡፡
አንድ በጄ የሚገኝ ሰነድ ወሽንግተን ዲሲ እንዴት እንደተስፋፋች ሲገልፅ “አሜሪካኖች በቀይ ህንዶች ላይ የሆነውን ድጋሚ ለማያት አልፈቀዱም፤ በዋሺንግተን ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ ነዋሪ የነበሩ ዜጎች የከተማዋን መስፋፋት እንደ ዕድል ነበር የቆጠሩት” ይላል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ከማንም በተሸለ መብታቸው ተከብሮ ስለ ተከናወነ ነበር፡፡ እዚህ ግን ልማቱ ሰዋዊ ሳይሆን “ተጋሩ”አዊ ነው፡፡ መሬት በመሸጥ መክበር፡፡ ተጋሩ የሚንጠባጠበውን ደግሞ የኦህዴድ ጥንብ አንሳ አለለት፡፡
ወይ መሬት! “መሬት የግል ከሆነ ገበሬው ሸጦ ይሰደዳል” ያለው ገዥም፣ ሻጭም፣ አሳዳጅም ሲሆን ይነዳል፡፡
“Koottu yaa dachii too
Dachii haadha margaa
Irri kee midhaani
Jali kee bishaani
Yookan tiyya taataa
Yookan siif nanyaataa” ከሚለው ጌረርሳ “Yookan siif nanyaataa” (መሬት ላንቺ ሲሉ በሉኝ) የሚለው ተፈፀመ፡፡
በንድ ነገር ላይ እንስማማ፤ ከተሞች ይደጉ፤ ነገር ግን “ልማት” ይሆን ዘንድ ባለቤቱ መፍቀድ አለበት፤ የአከባቢው ነዋሪ ሲፈልግ ልማቱን አልፈልግም ማለት ይችላል፡፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉት ደግሞ፣ በህገ-መንግስቱ አንቀፅ 49/5 መሰረት፣ እንኳን መፈናቀል ልዩ ጥቅም በተገባቸው ነበር፡፡ ነገሩ በትልቀት ከታየ፣ “መንግስት” ህዝቡ እንዲመክርበት ያለ መፍቀዱ፣ የህገ መንግስቱን አንቀፅ 39/3፣ 49/5፣ 38/1/ሀ ኢህአዴግ ቀን በቀን ከሚደረምሳቸው አንቀፆች ጥቂቶቹ መሆናቸውን እንረዳለን፡፡
ሌላው ጉዳይ እንኳን የአከባቢው ህዝብ ቀርቶ መላ ኦሮሚያ አከባቢዎች ከዚህ ሀሳብ በተቃራኒ ነበር የቆሙት፡፡ ተቃውሞ አለርጂው የሆነው ኢህአዴግ ግን ብዙ ሰው በእስር ቤት አጉሯል ፤ ከዩኒቨርሲቲ አዱኛ ኬሶ፣ ቶፊቅ ረሺድ፣ ደራርቱ፣ ሌንጂሳ አለማዮ፣ አብዲ ከማል፣ መገርሳ ወርቁ፣ ቢሊሱማ ዳመና… መጥቀስ ይቻላል፡፡ አበበ ኡርጌሳ የማዕከላዊን ሰቆቃ መቋቋም አቅቶት አስከ ወደዲያኛው አሸልቧል፡፡ በወለጋ ቤጊ የ11 ዓመቱ ሀተኡ፣ በአምቦ (36 ሰዎች)… በጥይት ተደብድበው ተገለዋል፡፡ የሚገርመው ደግሞ በዚህ ተቃውሞ ቦቅቧቆቹ ኦህዲዶችም ያለወትሯቸው ተሳትፈዋል፡፡ አመራሮች ሳይቀሩ፡፡ ከዚህ ሁሉ በኋላ የተለየ መግባባት ሳይፈጠር ይተገበራል ማለት በሃልዮ መነፅር ከታየ “የፖለቲካ እብሪት” ነው፡፡ ለዚህ ምስክር ጥሩ ብንባል “የአባ” አባይ ፀሀዬን ድንፋታ እንጠራለን፡፡ (አንድ አንድ ሰዎች ህወሓት ተዳከመች ይላሉ፤ ይህ ኃይልን በፖለቲካ ስልጣን ብቻ ከማት የመጣ ነው፤ ለዚያም ቢሆን ባያንሳቸውም (ጌታቸው አሰፋ እና ኢሳያስ ወልደጊዮርጊስ ብቻ ይበቃሉ) ከንግዲህ ግን ኃይል ኢኮኖሚ ነው፡፡ ኢኮኖሚ ደግሞ ለነሱ አይነገርም፡፡
አዲስ አበባ የኦሮሚያ ገበሬን በ17 ብር በካሬ ታፈናቅልና ለራሷ ከ300,000 በላይ በካሬ ትሻጣለች፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ያለው የተጋሩ ድብቅ የማፈያ “መንግስት” የሚሰራውን ጊዜ ከሰጠኝ (የማፊያ ቡድኑ) በክፍል ሁለት እመለስበታለሁ፡፡
አዲስ አበባ ውለታ አታውቅም ፤ አንዳንዱን በስጋው ትገለዋለች፤ አንዳንዱን በመንፈስ፡፡ ከሱሉልታ በጎጃም በር አህያ እያነዱ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ሰዎች አቋራጭ መንገድ ነበራቸው፤ ዛሬ ያለምንም ርህራሄ “ለመለስ ዜናዊ ፓርክ” ተብሎ በመታጠሩ ብዙ ርቀት ተጨምሮባቸው ከመኪና ጋር ለመጋፋት ተገደዋል፡፡ ከርቀቱ መጨመርና ከመኪናው ግፊያ በበለጠ ግን በሱ መሬት መኪና በገዘው ማፊያ “ቦታም ጋላ” ተብሎ ስሳደብ እጅጉን ያመዋል፤ ድንቄም “የኦሮሞ አባት”
አዲስ አበባ-የደም መሬት
አዲስ አበባ- አኬልዳማ
“…Yookan tiyya taataa
Yookan siif nanyaataa”

Viewing all 3774 articles
Browse latest View live