The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday October 03, 2015
The Latest The insider News of Ethiopikalink Saturday October 03, 2015….የዛሬ የኢትዮፒካሊንክ የዉስጥ አዋቂ ወሬዎች ፦የኤፍሬም ታምሩ አልበም ባለሙያዉን አስቆጣ ፤በሸገር ሬዲዮ በለዛ ፕሮግራም ሽልማት ላይ ማዲንጎ አፈወርቅ ከአዘጋጁ ጋር ተጋጨ፤ ፓርቲ ለመደገስ ደቡብ አፍሪካ...
View ArticleInterview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family
Interview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family….የእጅጋየሁ ሺባባው(ጂጂ) ከሙዚቃው መራቅ አድናቂዎቿን አስጨንቋል።ሰሞኑን በወጡ መረጃዎች “ጤናዋ መቃወሱ “ሲነገር ነበር። ጂጂ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ወደ ኒውዮርክ የደወለው ታዲያስ አዲስ ታናሽ እህቷ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባውን...
View ArticleSheger FM – A man who visited his lover’s home for 20 years even after she...
Sheger FM – A man who visited his lover’s home for 20 years even after she left him….በፍቅረኝነት ዘመናቸው ይገናኙበት የነበረው ቦታ ላይ ፍቅረኛውን ከ20 ዓመታት በላይ የጠበቀው የለማ ኃይሌ ታሪክ…Sheger FM – A man who visited his lover’s...
View ArticleRemembering Journalist Mulugeta Lule – SBS Amharic
Kefale Mammo, the former President of the Ethiopian Free Press Journalists’ Association – EFJA, talks about the life and times of the late Journalist Mulugeta Lule.ከፋለ ማሞ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞች ማኅበር –...
View ArticleSevere drought threatens millions of Ethiopians
Recent figures reveal that the number of Ethiopians in need of food has risen sharply because of the lack of rain, combined with the El Nino weather phenomenon. In August, the United Nations said 4.5...
View ArticleEsway – Mare Mare (ማሬ…ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015
Esway – Mare Mare (ማሬ…ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015…..የድምጻዊ እሱባለው ይታየው (የሺ) ” ማሬ ..ማሬ”እያለ የሚጫወተውን የሙዚቃ ክሊፕ እንጋብዛችሁ።Esway – Mare Mare (ማሬ…ማሬ) New Best Ethiopian Music Video 2015…..የድምጻዊ እሱባለው...
View Articleበሶማሊያ 8 ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በመኪና አደጋ ሞቱ-VOA Amharic
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጫነ የጭነት መኪና ፑንትላንድ በተባለው የራስ ገዝ ክልል ኳርድሆ ከተማ አጠገብ ተገልብጦ ቢያንስ 8 ሰዎች ተገድለው 40 እንደቆሰሉ የአይን ምስክሮችና የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።ጀማል አሕመድ ኡስማን የተባለ ከአደጋው የተረፈ የ 25 አመት እድሜ ወጣት ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሶማልኛ...
View ArticleAdvanced Screening of CNN’s “Parts Unknown: Ethiopia” with Marcus Samuelsson
New York (TADIAS) — Ethiopia’s rich culture and cuisine will take center stage on CNN’s “Parts Unknown” episode this month as TV host Anthony Bourdain explores the country’s unique and diverse food...
View Articleኢህዴግ በሚጠራው መድረክ አለመገኘት ማንን ይጠቅማል? (ግርማ ሠይፉ ማሩ )
ቅጥ አንባሩ የጠፋው የኢትዮጵያችን ፖለቲካ በዋነኝነት የሚጎድለው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አይደለም ማለት ያለመቻል ነው፡፡ በግል አስተያየት ልክ አይደለም ብሎ መቆም ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የተሳሳተ ውሳኔ ባለቤቶች በድጋሚ ጥፋታቸውን በጥፋት ለማረም ሌላ ስህተት ይደግማሉ፡፡ አሰተያየትን በአሰተያየት ለመመለስ...
View ArticleTwo Convicted Ethiopian War Criminals Have Been Sheltering in an Italian...
It’s been nearly 25 years since Ethiopia’s Soviet-backed Derg regime was ousted. As a coalition of rebel forces approached capital city Addis Ababa on May 27, 1991, four senior ministers — accused of...
View Articleየደቡብ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት(ICC)አባልነቱን እንዲያቋርጥ ጠየቀ- VOA...
የጃኮብ ዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) አባልነቱን እንዲያቋርጥ ከአገሪቱ ገዢ ፓርቲ አፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) ጥሪ እደቀረበለት የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ኤድና ሞሌዋ ተናገሩ፡፡የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከዓመታት በፊት በዘር ማጥፋትና...
View ArticleModel without panties in court, charged with public indecency
Shameless and trying to win by any and all means necessary … Panashe Zhaware A HARARE Polytechnic College student, who made headlines last week after images were leaked of her flashing her privates at...
View Article10 Eritrean Football Players Request Asylum in Botswana
A total of 10 Eritrean players have refused to return home following their World Cup qualifier against Botswana yesterday. The 10 players are reportedly seeking asylum in the country. Botswana...
View ArticleRussia cuts off Daesh arms supply routes in Syria’s Aleppo
Russian fighter jets have cut off the arms supply routes of the Daesh Takfiri group in Syria’s northwestern province of Aleppo. The Russian Defense Ministry made the announcement on Wednesday, adding...
View Articleየአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽ ጉዳይ-VOA Amharic
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽን ጉዳይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠው። የአቃቤ ህግን የይግባኝ አብየቱታም አዳምጧል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ የፍርድ ሂደቱን ተከታትሎ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ...
View Article