የጃኮብ ዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) አባልነቱን እንዲያቋርጥ ከአገሪቱ ገዢ ፓርቲ አፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) ጥሪ እደቀረበለት የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ኤድና ሞሌዋ ተናገሩ፡፡የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከዓመታት በፊት በዘር ማጥፋትና በሰብዓዊ ዘር ላይ ወንጀል መፈጸም፤በዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት ለቀረበባቸው ክስ የእስር መያዣ ተቆርጦባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡
↧
የደቡብ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የዙማ መንግሥት የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት(ICC)አባልነቱን እንዲያቋርጥ ጠየቀ- VOA Amharic
↧