Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

በሶማሊያ 8 ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በመኪና አደጋ ሞቱ-VOA Amharic

$
0
0

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጫነ የጭነት መኪና ፑንትላንድ በተባለው የራስ ገዝ ክልል ኳርድሆ ከተማ አጠገብ ተገልብጦ ቢያንስ 8 ሰዎች ተገድለው 40 እንደቆሰሉ የአይን ምስክሮችና የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።ጀማል አሕመድ ኡስማን የተባለ ከአደጋው የተረፈ የ 25 አመት እድሜ ወጣት ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሶማልኛ አገልግሎት በተናገረው መሰረት የጭነት መኪናው ከአቅሙ በላይ 120 ሰዎችን ጭኖ ነበር።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles