South Sudanese Graduates Arrive Home From Ethiopia
South Sudanese students who were on a government sponsored program last Friday arrived home after graduating from the University of Hawasa in Ethiopia. Last Friday after a two-year bachelors program,...
View Articleኢ/ር ይልቃል መንግስት ለፕሬዝደንት ኦባማ ያዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ እንደማይገኙ አስታወቁ
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬ ሀምሌ 20/2007 ዓ.ም ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ ቤተ መንግስት ውስጥ ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የሚያደርገው የእራት ግብዣ ላይ እንደማይገኙ ለነገረ ኢትየጵያ ገልጸዋል፡፡ የራት ግብዣው ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ጥሪ...
View ArticleLibya trial: Gaddafi son sentenced to death over war crimes
A court in Libya has sentenced Col Muammar Gaddafi’s son, Saif al-Islam, and eight others to death over war crimes linked to the 2011 revolution. More than 30 close associates of the deposed leader...
View Articleየተማሪው ጉዞ በአምባሳደር ዘውዴ ረታ እይታ
የዘመናዊ ትምህርት እንደ አሁኑ ባልተስፋፋበት ከአራት አሥርት ዓመታት በፊት የትምህርቱን ዓለም የሚቀላቀሉ በጣት የሚቆጠሩ ብቻ ነበሩ፡፡ የትምህርት ባህሉን ለማሳደግም ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ልዩ ልዩ የትምህርት ዕድሎችን ከብዙ ማበረታቻዎች ጋር ያመቻቹ ነበር፡፡ የውጭ የትምህርት ዕድል ማመቻቸትም አንዱ...
View Article”አላሙዲን ሆይ ከኢትዬጲያውያን የነጳነት ጫንቃ መቼ ነው የምትወርደው?፣ (ኤርሚያስ ለገስ)
” አላሙዲን ሆይ…??” በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ 134 ስደርስ ከዛ በላይ መቀጠል አልቻልኩም። እንዲህ በማለት ራሴን ጠየኩ፣ ” አላሙዲን ሆይ...
View Articleሚኒስትሩ ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ በተናገሩት ላይ ጥርጣሬ አለኝ!(ብስራት ወልደሚካኤል)
ትናንት ረቡዕ ሐምሌ 22 ቀን 2007 ዓ.ም. በአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት የአማርኛው ፕሮግራም ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ በተናገሩት ላይ ጥርጣሬ አለኝ፡፡ ጥርጣሬም የመኘጨው ከኢህአዴግ ባህርይ እና ሴራ በመነሳት ሲሆን፤ይህም አስቂኝ እና ምናልባትም እጅግ...
View Article