እንደ አቶ አባይ ፀሃዬ አባባል በኦሮሚያ ውስጥ መንግስት ለወሰደው እርምጃ ተጠያቂው ኦ.ህ.ዴ.ድ ነውን ?የኦሮሞን ህዝብ ማነው የዘረፈው? የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ በሚንስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይ ፀሐዬ የመንግስት ደጋፊ ለሆነው ድህረ ገጽ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት ቃለምልልስ “የኦሮሞ ሕዝብ ያውቃል፡፡ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው፣ ማን እንዳጉላላው፣ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንዳፈናቀለው ያውቃል” በማለታቸው ላይ በመረጃ የተደገፈ ዘገባ አቅርቧል።
“ይመልከቱት።
↧
እንደ አቶ አባይ ፀሃዬ አባባል በኦሮሚያ ውስጥ መንግስት ለወሰደው እርምጃ ተጠያቂው ኦ.ህ.ዴ.ድ ነውን ?
↧