Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነዉ -ዶ/ር መራራ ጉዲና-VOA Amharic

$
0
0

በኦሮሚያ ክልል አሁንም ግድያና እስራት እየተካሄደ ነው ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መራራ ጉዲና ተናገሩ።
በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲዎችና ትምህርት ቤቶች የወታደሮች ካንፕ መደረጋቸውን ወታደሮች ተማሪዎቹን እየደበደቡ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
የእስራት ዘመቻው ከቀን ወደቀን ተባብሷል ያሉት ዶ/ር መራራን የቪኦኤው ዘጋቢ መለስካቸዉ አመሃ ከአዲስ አበባ አናግሯቸዋል ያዳምጡት።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles