$ 0 0 መስከረም 1ቀን 2008ዓም ባለቤቷ በሚያሽከረክረው መኪና ላይ በደረሰው አደጋ ህይወቷን ያጣችው የአርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት አቶ ሞገስ ተስፋዬ በቸልተኝነት ባደረሰው አደጋ በሚል በወንጀል ተከሶ ተፈረደበት፡፡ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረበው አቶ ሞገስ ተስፋዬ ፍርድ ቤቱ በ 2 ዓመት ከ 3 ወር እሥራትና የ1000 ብር ቅጣት ወስኖበት ማረሚያ ቤት ገብቷል፡፡