Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Interview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family

$
0
0

Interview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family….የእጅጋየሁ ሺባባው(ጂጂ) ከሙዚቃው መራቅ አድናቂዎቿን አስጨንቋል።ሰሞኑን በወጡ መረጃዎች “ጤናዋ መቃወሱ “ሲነገር ነበር። ጂጂ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ወደ ኒውዮርክ የደወለው ታዲያስ አዲስ ታናሽ እህቷ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባውን አናግሯታል። ጂጂን በተመለከተ ሰትናገር “….ኒው ዮርክ ነው ያለሁት አሁን ፤ ጂጂ ደህና ናት። አብረን ነው ያለነው። አብረን እየተጫወትን፣ አብረን እየበላን እየጠጣን፣ እየወጣን እየገባን ነው ያለነው። ወሬውን በየኢንተርኔቱ ስናይ ደንግጠን ከእናቴ ጋር ከኦክላንድ ወደዚህ መጣን። ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም። እሷም ስለሚወራው ነገር ምንም የምታውቀው ነገር የለም ነበር። አልሰማችም። እኛ ነን ከትናንት ወዲያ የነገርናት። ምንም የሆነ ነገር የለም። ደህና ናት እጅጋየሁ…. ” በማለት ተናግራለች።ሙሉ ቃለምልልሱን ያድምጡ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles