ዓለም አቀፍ ዕውቅናን የተጎነጸፈው ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከሁለት ኢትዮጵዊያ የተወለደ ቢሆንም ያደገው ወላጅ አልባ ህጻናት በሚያድጉበት የማደጎ ጣቢያ ነው፡፡ነፍስ ካወቀ በኃላ የወላጆቹን ማንነት ለማወቅ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ አድርጓል፡፡ይህ ዘጋቢ ፊልም አሳዛኝ ጉዞውን የሚተርክ ነው፡፡INTERNAL FLIGHT. BBC TV Documentary on Lemn Sissay –
↧
INTERNAL FLIGHT. BBC TV Documentary on Lemn Sissay
↧