Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

EBC NEWS

$
0
0

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደሃገር ቤት የሚልኩት ገንዘብ ወይም ሬሚታንስ መጠን ከሃገሪቱ አጠቃላይ ምርት ከ7 በመቶ በላይ ድርሻ መያዙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ኢቢሲ ዘገበ፡፡
በርካታ ኢትዮጵያዊያን ከአገራቸው ርቀው የመኖሪቸውን ያህል ገቢው እንዳላደገ መንግስት ቢናገርም፤
የሬሚታንስ መጠኑን ለማሳደግ መንግስት ያሉትን ችግሮች ሊፈታና ዲያስፖራውን በአገሩ ጉዳይ ላይ ሊያሳትፍ ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን ለኢቢሲ የሰጡ ይናገራሉ ።ተመልከቱት…


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles