የኢትዮጵያ ፌድራላዊ አንድነት መድረክ፤ በአገሪቱ እየታየ ያለውን ቀውስና ሌሎች ነባር ችግሮች አስመልክቶ አሳስበውኛል ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትላንትናው ዕለት ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ግልጽ ደብዳቤ ጽፏል።”የሕዝቦቻችንን ጥቅሞች ማዕከል ያላደረጉና ሕዝብን ያላሳተፉ በልማት ስም የሚካሄዱ እርምጃዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙና የሃገሪቱ ሕገ መንግስታዊ ድንጋጌዎች እንዲጠበቁ እንጠይቃለን።” ያለው መድረክ መፍትሔ ያላቸውን ባለ አምስት ነጥብ ደብዳቤ ጽፏል።
የድርጅቱ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በተጻፈው ደብዳቤ ዙሪያ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ያዳምጡ።
↧
ግልጽ ደብዳቤ፤ ለጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ-VOA Amharic
↧