Quantcast
Channel: Kalkidantube
Browsing all 3774 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

US Christmas lights use more energy than entire countries

American household Christmas lights, a favorite holiday tradition, use up more electricity than some poorer countries – such as El Salvador or Ethiopia – do in a year. Bright lights strung on American...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

US Congress Members are demanding a through investigation of the ongoing...

US Congress Members are demanding a through investigation of the ongoing killings and mass arrest in Oromia region,Ethioia Heartfelt gratitude to US Congress Members Keith Ellison, Betty McCollum &...

View Article


አቶ በቀለ ገርባ ታሠሩ – VOA Amharic

ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላንና ከኦሮሚያ ከተሞች ዐዋጅ ጋር ተያይዞ ኦሮሚያ ውስጥ በተነሣው ተቃውሞና ግጭት የበርካታ ሰው ሕይወት መጥፋቱና ከ3,500 ሰው በላይ መታሠሩን ኦ.ፌ.ኮ አስታወቀ፡፡ ከአምስት ወራት በፊት የተፈቱት የቀድሞ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ገርባም መታሠራቸው ታውቋል፡፡ ከአራት...

View Article

Etsegenet Hailemariam –እንደሰብለወንጌል- (Official Music Video) – Ethiopian Music...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕ/ት ባራክ ኦባማ የሟቹ ወገናችን ቤተሰቦችን በግንባር ተገኝተው አጽናኑ (ታምሩ ገዳ)

የአሜሪካው ፕሪዜዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ( በታህሳስ 2, 2015 አ. ኤ. አ )በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት በሰምበርላንዲኖ ክፍለ ከተማ ውስጥ ሁለት ባል እና ሚስት አሸባሪዎች የገና በአል ዋዜማን ለማክበር በተሰባሰቡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ባደረሱት ጥቃት አንድ ኤርትራዊ ወገናችንን ጨምሮ 14 ነጹሃን ሰዎች መሞታቸውን...

View Article


Welafen Drama Part 14 ወላፈን New Ethiopian Drama 2015

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንዋር መስጊዱን የቦምብ ጥቃት አስመልክቶ በእስር ቤት ከሚገኙ የኮሚቴው አባላት የተሰጠ መግለጫ አርብ ታህሳስ 15/2008

ህዝበ ሙስሊሙ ለተንኮለኞች ሴራ ሳይበገር አንድነቱን አጠንክሮ፣ አመለካከቱን አቻችሎ ሰላማዊ የመብት ትግሉን መቀጠል ይኖርበታል! በአንዋር መስጊድ ቅጥር ግቢ ታህሳስ 01/2008 የደረሰው የቦንብ ጥቃት የዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ትኩረት እንዲሰጠው፣ ድርጊቱም በገለልተኛ አካላት በአስቸኳይ ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ ይደረግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እና አርቲስት አዜብ ወርቁ “የደራ ጨዋታ”አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም ጀመሩ!!

“የደራ ጨዋታ” አዲስ የራድዮ ፕሮግራም በፋና FM 98.1 በድምፀ መረዋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ(ሀይሌ ዘብቅሎ ቤት) እና በደራሲ አዜብ ወርቁ ተዘጋጅቶ ዘወትር አርብ ከቀኑ 9:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት የሚቀርበው ኘሮግራም ዛሬ ታህሳስ 15/2008 ዓ·ም በልዩ አቀራረብ ጀመረ። መደበኛ ኘሮግራሙን ከሁለት ሳምንት...

View Article


Bekenat Mekakel Part 30 (በቀናት መካከል) New Ethiopian Drama

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደህንነቶች የታሰሩት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ፍርድ ቤት የ28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰጠባቸው።

‹‹ካሁን በፊት ይዝቱብኝ ነበር፤ ጋዜጠኛ በመሆኔ ነው የታሰርኩት›› ጌታቸው ሺፈራ ትናንት ታህሳስ 15/2008 ዓ.ም በያሉበት ታድነው የታሰሩት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው ዳንኤል ተስፋየ እና ሸዋታጠቅ ኃ/መስቀል ዛሬ ታህሳስ 16/2008 ዓ.ም አራዳ ፍርድ ቤት ቀርበው 28 ቀናት የጊዜ...

View Article

በጊንጪ አሁንም ውጥረት አለ-VOA Amharic

በኦሮሚያ ክልል የሚካሄደው ተቃውሞ ሁለተኛ ወሩን ይዟል። ሕዝቡ ከማስተር ፕላኑ ብቻ ሳይሆን የስብአዊ መብት ረገጣ፣የኑሮ ውድነት፣እና ሌሎች በርካታ መአበራዊ ጥያቄዎችም አሉት።ተቃውሞ በትላንትናው እለት ታህሳስ 15,2008 በአንዳንድ አከባቢዎች በአዲስ መልክ ተጀምሯል። በወለጋ ዩኒቨርሲቲና በሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Syrian Rebels Mourn Loss of Leader, Name Replacement

Syrian militant groups mourned Saturday the death of a powerful rebel commander who was killed in an airstrike near Damascus before naming a top military commander as his successor. Syrian rebels and...

View Article

Turkey President Erdoğan Talks Man Out of Suicide on Istanbul Bridge (VIDEO)

Turkish President Recep Tayyip Erdogan has talked a man out of jumping off a bridge, the president’s office says. Television footage on Friday showed Erdogan’s motorcade stopping on Istanbul’s...

View Article


Actress Genet Negatu Critically Sick and She Needs Help

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል››ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ

ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ፣ የካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር መንግሥት በኢትዮጵያ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ላይ በትልቁ ይጠቅሳቸው ከነበሩ ትልልቅ ኩባንያዎች ዋናው የህንዱ ካሩቱሪ ግሎባል ነው፡፡ የኩባንያው መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ...

View Article


BBC Match Of The Day – Week 18 / Boxing Day Highlights 26.12. 2015

View Article

Betoch Comedy Drama Part 124

View Article


Teddy Afro & Gossaye Tesfaye Sining Ethiopia Memekyaye together

View Article

Meleket Drama መለከት – Episode 37

View Article

መድረክ የሰልፍ ጥያቄውን በድጋሚ ለማቅረብ መወሰኑን አስታወቀ-VOA Amharic

በኦሮሚያ ክልል በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተወሰዱ የኃይል እርምጃዎችንና የተፈፀሙ ግድያዎችን ለማውገዝ በሚል ለዛሬ ጠርቶት የነበረ ሰልፍ ዕውቅና ባለማግኘቱ ጥያቄውን በድጋሚ ለማቅረብ መወሰኑን መድረክ አስታውቋል፡፡ መድረክ ትናንት ባካሄደው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ስብሰባ ነው ውሣኔውን ያሳለፈው፡፡ የመድረክ ሊቀመንበር...

View Article
Browsing all 3774 articles
Browse latest View live