እጅግ የወረደ፣ የዘቀጠ፣ ሴቶችን ያዋረደ ነው “የፍቅር ምርጫዬ”።
•
•
•
በመጀመሪያ ሶስት ሴቶች ወደ መድረኩ ይመጣሉ። በፕሮግራሙ አስተናጋጅ አማካይነት ራሳቸውን ያስተዋውቃሉ። ከዚያ ወንዱ (መራጭ) ይመጣል። በመራጭ ወንድ እና በተመራጭ ሴቶች መሃል ግድግዳ አለ። አይተያዩም።
•
ወንዱ የፈለገውን ጥይቄ ይሰነዝራል። ሶስቱም በየተራ አንዱን ጥይቄ ይመልሳሉ። አምስት ስድስት ጥያቄ እንዲሁ ይቀጥላል።
↧
Yefekeir Mirchaye Season 1 Ep 1
↧