Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 2 – SBS Amharic..ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ፤ ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “King of Kings: The Triumph and Tragedy of Emperor Haile Selassie I of Ethiopia” ይናገራሉ። ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን የእቴጌ መነን የልጅ ልጅ፣ የልዑል አሥራተ ካሣና የንግሥት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው።
↧
Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 2 – SBS Amharic
↧