የዛሬ ምሽት የኢትዮፒካሊንክ የውስጥ አዋቂ ወሬዎች
፦በመምሕር ግርማ ላይ የሰዉ መግደል ክስ የተመሰረተው ከክልል የመጡ ሴት እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን በመሞታቸው ነው።
፦አርቲስት ጃሉድ በአደንዛዥ እፅ ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሎ ፍርድ ቤት ቀረበ ምን ተባለ?
፦በአዲስ አበባ ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ የሚኖሩ የስድስት ልጆች ወላጆች ሞተው ተገኙ።እረጅም ዘመን በትዳር የኖሩት ባልና ሚስትን ማን ገደላቸው?
፦ሰራዊት ፍቅሬ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር የተዋዋለው የ9 ሚሊዮን ብር ስራ ተሰረዘ።
፦የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከስራ ያባረራቸው ወይዘሮ ዘውድነሽ ይርዳው ክስ መሰረቱ።
የአዲስ አበባ ባቡር በኤሌክትሪክ መቋረጥ ምክንያት ተቋረጠ ፤ ኃላፊዎቹ ከአቅማችን በላይ ነው አሉ ዜናዎቹን ሊንኩን ተጭነው ያዳምጡ።