Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Syria no more alive;russian fighters enter israel air space more than once,according to israel offic

$
0
0

የቱርክ ፕሬዝደንት ሬቼፕ ጣይብ ኤርዶጋን የሩሲያ የጦር አይሮፕላን በቱርክ ተመቶ በመውደቁ ማዘናቸውን ዛሬ ገልጸዋል። ሰሞኑን ይቅርታ ቱርክ አትጠይቅም ሲሉ የቆዩት ፕሬዚደንቱ የዛሬው ውሳኔ ላይ የደረሱት ሩሲያ የጦር አይሮፕላኗ በቱርክ ከተመታ በኋላ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በቀላሉ መልሶ የሚገነባ እንልሆነ በመግለጿ ነው። የሩሲያ የመንግሥት ቃል አቀባይ ድሚትሪ ፔሽኮቭ ጉዳዩን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትኩረት ሰጥተው የሚከታተሉት ነው በማለት፤ ቱርክ ማስረጃ አጭበርብራለች ሲሉ ሀገሪቷን ወቅሰዋል። በዚህም መሠረት ቱርክ እንዳለችው የሩሲያ ጄት የቱርክን የአየር ክልል ጥሶ አልገባም ሲሉ ቃል አቀባዩ ወቀሳውን አጠናክረዋል። ቱርክ ይፋ ያደረገችው ካርታም የተጭበረበረ ነው ብለዋል። ከመጪዉ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ የቱርክ ዜጎች ወደግዛቷ እንዳይገቡ መከልከሏን ሩሲያ ይፋ አድርጋለች። ቱርክ በበኩሏ አስገዳጅ የሆነ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር ዜጎቿ ከሩሲያ ጉዞ እንዲቆጠቡ ዛሬ አስጠንቅቃለች።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር “ሶርያ ሞታለች።እስራኤል የሶርያን ሞት አውቃ ለሚከተለው ነገር መዘጋጀት አለባት”ብለዋል ።አለምነህ ዋሴ ፍጥጫውን ዘግቦታል።ያዳምጡት።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles