Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Uber driver claims passenger thought he was Muslim, attacked him

$
0
0

Uber driver claims passenger thought he was Muslim, attacked him.ኢትዮጵያዊው የኡበር ታክሲ ሹፌር ሳምሶን ወ/ሚካኤል በሰሜን አሜሪካ ሰሜን ካሮላይና ክፍለ ግዛት ሻርለት ከተማ ጭኖት በነበረው መንገደኛ ድብደባና የግድያ ሙከራ ተደረገበት። ከ8 ዓመት በፊት ወደአሜሪካ የመጣው ሳምሶን ስለገጠመው ችግር ሲናገር “ሙስሊም ነህ አለኝ አለመሆኔን ነገርኩት መንገድኛው ከመውረዱ በፊት አንቆኝ ጭንቅላቴን መታኝ መኪናውን አቁሜ እርዳታ ለማግኘት ክላክስ አሰማው ሰውየው ከመኪናው ወርዶ እሮጠ ፤ ለፖሊስ 911 ደወልኩ “ይላል ።” ሙሉ መረጃውን ከቃለምልልሱ ያገኛሉ ያዳምጡት።.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles