Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

በምዕራብ ሐረርጌ በርሃብ ሰዎች እየሞቱ ነው-VOA Amharic

$
0
0

“በምዕራብ ሐረርጌ በርሃብ ሰዎች እየሞቱ ነው ቦታዎቹም ሜኢሶ፣አዊ ጉዲና እና ቆላማ ቦታዎች ላይ ህዝብ ተጠቅቷል።በርሃቡ የተጎዱት ህፃናት እና በእድሜ የገፉ ሰዎች ናቸው “ሲሉ ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ሰው ለአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ተናግረዋል። የእርዳታ እህል መከፋፈል ቢጀምርም እኩል እየተሰጠ አይደለም እርዳታውን የሚያከፋፍሉት ለራሳቸው ይወስዱታል ሲሉ ተናግረዋል። ዝርዝሩ ዘገባውን ያዳምጡ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles