የአየር ንብረት ለውጥ ክስተት ኢትዮጵያ ውስጥ ያስከተለውን ድርቅ ከአንድ ዓመት በፊት ይታወቅ እንደነበር ቪኦኤ ያነጋገራቸው ባለሞያ ተናገሩ።፡፡
በሚቀጥሉት ሰማንያ ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ የሚያስከትላቸው ተፅዕኖዎች ምን እንደሚመስሉ በኢትዮጵያ የሣይንስ አካዳሚ የተሠሩ ጥናቶች ጥቆማ ቀድሞ ሰጥቶ ነበር፡፡
የኢትዮጵያ ሣይንስ አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ ከቪኦኤው ዘጋቢ ከመለስካቸው አምሃ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ መንግስት ለምን ቀድመ ዝግጅት እንዳላደረገ አላነሱም ሙሉውን ያድምጡ።