በሶማሌ ክልል ከ65 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የቀድሞው የኢትዮጲያ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሰመጉ (HRCO) በ139ኛው ልዩ መግለጫው ላይ ይፋ አደረገ።
በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ኃይል ከ65 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤ ከ153 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውንና ከ15 ሚልዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሰመጉ በልዩ መግለጫው አጋልጧል።
አጥፊዎቹ ሕግ ፊት በአስቸኳይ እንዲቀርቡ ሰመጉ ጠይቋል። የቪኦኤን ሙሉ ዘገባ ያዳምጡ።