![ER3]()
ኤርትራ የመገበያያ ገንዘቧ ” ናቅፋን ” በአዲስ “ናቅፋ ” ልትቀይር እንደሆነ የኤርትራ ቴሌቭዥን ገለጸ።
የኤርትራን ብሔራዊ ባንክ በምንጭነት የጠቀሰው ዜናው የአንድ አሮጌ “ናቅፋን ” በአንድ አዲስ “ናቅፋ “እንደሚቀየር ።ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች እስከ 20ሺህ ብር በገንዘብ እንደሚቀይሩ ከ20ሺህ ብር በላይ ከሆነ ወደባንክ ሂሳባቸው ማስገባት እንዳለባቸው ገልጿል ።
ገንዘብ የመቀየርያ ግዜው በጋዜጣ ከታወጀ ስድስት ሳምንት ድረስ እንደሚቆይ አሳውቋል።