ድምጻዊት አስቴር አወቀ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ በኢትዮጵያ ኮንሰርቷን የምታካሂድበትን ሥፍራ ይፋ አድርጋለች። አስቴር በኦፊሴላዊ ማህበራዊ ድረ ገጿ አማካይነት ይፋ ባደረገችው መረጃ ለመስከረም 1 2008 ዋዜማ በአዲስ አበባ “እወድሀለሁ” የተሰኘ ኮንሰርቷን የምታከናውነው በግዮን ሆቴል መሆኑን አሳውቃለች።
![kalkidantube.com19]()
ተጨማሪ መረጃ ከዩጎቪያ ኢንተርቴይመንት እና ከ ኢኤምኤል በስልክ ቁጥሮች 0941206552 እና 09 21020796 ማግኘት እንደሚቻልም ጠቁማለች።