በ፲፯ ዓመታቸው ወደ ካናዳ የፈለሱትና የሊብራል ፓርቲውን ተወክለው የተወዳደሩት አህመድ ሁሴን፣ በቅርቡ በተካሄደው የአጊቱ የሃገሪቱ ምርጫ፣ ለብዙ ዓመታት ሥልጣን ላይ የቆየውን የወግ-አጣባቂውን ፓርቲ አሸንፈው ነው የተመረጡት።
መመረጣቸውን አስመልክተው ሲናገሩ፣ ካናዳ የብዙ አገሮች ሕዝቦች ስብጥር የሚገኙባትና፣ የብዙ አገሮች ሕዝቦች ባህል የሚስተናገዱባት አገር መሆኗን ገልጸዋል።
↧
የሶማልያ ተወላጅ አህመድ ሁሴን አዲስ የካናዳ ምክር ቤት አባል-VOA Amharic
↧