![11540898_1004123892945145_8248132669465749553_n]()
በተለያዩ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎች ላይ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት የሚታወቀው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ የአንጋፋውን አርቲስት መርአዊ ስጦትን ልጅ ሊያገባ ነው ።
አርቲስቱ ዛሬ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም እና አርቲስት አብራር አብዶ ከዝነኛዎቹ ባለሞያዎች መርጦ ሽማግሌዎች የላከ መሆኑን ሲሳይ ጎዛዬ የገለጸ ሲሆን በሙሽሪት በኩል የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው እንደነበሩ ገልጾ የስርጉ ቀን በቅርብ ይሆናል ተብሏል።