Tony Blair says he’s sorry for Iraq War ‘mistakes,’ but not for ousting Saddam…የእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር በኢራቅ ላይ የፈጸሙት ወራር ስህተት እንደነበር በመጨረሻ አመኑ ፡፡ከአሜሪካ ጋር ጥምር ጦር በመፍጠርና ሌሎችን ምእራባውያን አገራት በማስከተል በተሳሳተ የስለላ መረጃ ኢራቅን መውረሩ አሁን ስህተት መሆኑን መገንዘባቸውን ገልጸው ‹‹ይቅርታ!›› ጠይቀዋል፡፡ወረራው አይ.ኤስን ለመሳሰሉ የሽብር ቡድኖች መፈጠር ምክንያት መሆኑን አምነዋል፡፡ ጥናቶች የብሌየር አሥተዳደር የተሳሳተ የሥለላ መረጃ ደርሶት ሳይሆን መረጃውን ራሱ እንደፈበረከውም አልደበቁም፡
↧
Tony Blair says he’s sorry for Iraq War ‘mistakes,’ but not for ousting Saddam
↧