Israel police hunt Eritrean’s attackers after Beersheba killing….የ19 አመቱ ኤርትራዊ ሙሉ ሀብቶም አሸባሪ ነው በሚል የእስራኤል ፖሊስ ተኩሶ ገደለው።
ወጣቱ ችግኞችን እያሳደገ በሚሸጥ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ይሰራ ነበር ህይወቱን ሊያጣ የቻለበት አካባቢ የተገኘው ፓስፖርት ሊያሳድስ መጥቶ ነው።
በወቅቱ እስራኤላዊያንን በስለትም በጥይትም የሚያጠቃ አሸባሪ ፖሊሶች ሲገድሉት በአካባቢው የነበረው ኤርትራዊውን ወጣት የአጥቂው ግብረ አበር ነው በሚል ፖሊሶች ሊተኩሱበት ችለዋል ተብሏል።
ሀብቶም በጥይት ተመቶ ሲወድቅ በስፍራው ላይ የነበሩ ሰዎች በወደቀበት በአሰቃቂ ሁኔታ በወንበር ደብድበው እረግጠውታል ያለው ፖሊስ
ወጣቱ በጥይት ተመቶ ሲወድቅ ጥቃት የፈጸሙ ሰዎችን ለፍርድ ለማቅረብ እያደንኳቸው ነው ብሏል፡፡አለምነህ ዋሴ በዚህ ዜና ዙርያ ያቀረበውን ዘገባ ያድምጡ።
↧
Israel police hunt Eritrean’s attackers after Beersheba killing
↧