በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ማንቸስተር ዩናይትድ ኤቨርተንን 3 ለ 0፣ ቼልሲ አስቶን ቪላን 2 ለ 0፣ ማንቸስትር ሲቲ በርንማውዝን 5 ለ 1 አሸንፏል።
አስልጣኙን አባሮ በአዲሱ አሰልጣኝ ወደሜዳ የገባው ሊቨርፑል ከቶተንሀም ጋር ተጫውቶ 0 ለ 0 ተለያይቷል።
ዌስት ብሮም ሰንደርላንድን 1 ለ 0 ሲረታ ክሪስታል ፓላስ በዌስትሃም 3 ለ 1 ተሸንፏል።
ሳውዛምፕተን ከሌስተር ጋር 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
አርሰናል ከሜዳው ውጪ ዋትፎርድን ገጥሞ 3ለ 0 አሸንፏል። በትላንትናው እለት የተደረገውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሀይላይት የባለሞያ አስተያየትን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ።
↧
BBC Match of the Day – Week 09 / Everton vs.Manchester United & more 17.10.2015 HD
↧