በደቡብ ሱዳን መንግስት ተኩስ የማቆም ስምምነቱን በመጣስ በይዞታዎቻችን ላይ ጥቃት እየፈጸመ ነው ሲሉ ተቃዋሚዎች እየወነጀሉ ነው።-VOA Amharic…….በደቡብ ሱዳን መንግስት ተኩስ የማቆም ስምምነቱን በመጣስ በይዞታዎቻችን ላይ ጥቃት እየፈጸመ ነው ሲሉ ተቃዋሚዎች እየወነጀሉ ነው።
ተቃዋሚዎች እንደሚሉት የኡጋንዳ ወታደሮች የሁለቱ መሪዎች ባደረጉት ስምምነት ደቡብ ሱዳንን ለቀው ስለሚወጡ መንግስት ተጨማሪ ቦታዎችን ለመያዝ ጦርነት ከፍቶብናል ይላሉ፤ዝርዝር መረጃውን ከቪኦኤ ያዳምጡ።
↧
በደቡብ ሱዳን መንግስት ተኩስ የማቆም ስምምነቱን በመጣስ በይዞታዎቻችን ላይ ጥቃት እየፈጸመ ነው ሲሉ ተቃዋሚዎች እየወነጀሉ ነው።-VOA Amharic
↧