የሮማውን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት የዋይት ሀውስ ጉብኝት_VOA Amharic…..ፕሬዚደንት ኦባማ ብጹዕነታቸውን በዋይት ሀውስ ውስጥ በኦፊሴል ሲቀበሉ ባሰሙት ኃይለ-ቃል አምላካችን እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ቀን ነው የሰጠን የርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳቱ የፍቅርና የተስፋ መልዕክት፣ በአገራችንና በመላው ዓለም ያሉ ሕዝቦችን አነቃቅቷል ብለዋል።
↧
የሮማውን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት የዋይት ሀውስ ጉብኝት_VOA Amharic
↧