የዓለም ባንክ በጋምቤላ ክልል ባካሄደው የውስጥ አሰራር ምርመራ ጥናት በአስተርጓሚነት ያገለገሉት ግለሰብና ሁለት ሌሎች የቀረበባቸው የሽብር ክስ እንዲሰረዝ የመብት ድርጅቶች ጠየቁ።ሒውማን ራይትስ ወችና ስድስት የዓለም አቀፍ ልማትና መብት ድርጅቶች እንደሚሉት ከሆነ ሶስቱ ግለሰቦች የታሰሩት በናይሮቢ በሚካሄድ ዓለም አቀፍ የምግብ ዋስትና ጉባዔ ተሳትፎ ጋር በተያያዘ ነው
↧
የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የጋምቤላ ማህበረሰብ አባላት እንዲፈቱ የመብት ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ-VOA Amharic
↧