Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ ኮበለሉ

$
0
0

በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ።

በቤተመንግሥቱ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያገለገሉት አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጋር ኔዮርክ ለስብሰባ በሄዱበት በዩናይትድ ስቴትስ ለመቅረት የወሰኑበትን ምክንያት ለአሜሪካ ድምፅ አካፍለዋል።

አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ዩናይትድ ስቴትስ የመጡት በ72ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ለመገኘት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከመሩት የኢትዮጵያ ሉዑካን ቡድን ጋር ነው፡፡

ዝርዝሩን ያድምጡት


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles