በልጅነታቸው በህጻናትና ወጣቶች ትያትር ቤት የጀመረው ጓደኝነታቸው ዝነኛ ከሆኑ በኋላ በተለያዩ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ አብሮ በመስራት አጥብቀውት የነበሩት የውዝዋዜ ባለሞያው አብዮት ካሳነሽ እና ድምጻዊ ጃኪ ጎሲ አሜሪካ ውስጥ ከአንድ ዓመት በፊት የተደባደቡ ሲሆን በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌስቲቫል መድረክ ላይ ህዝብ ፊት ታርቀዋል።
↧
አብሮ አደጎቹ ጃኪ ጎሲ እና አብዮት መድረክ ላይ ታረቁ
↧