ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእስከዛሬውን የአዲስ አበባ ከተማ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ይዘትና አቅጣጫ የሚቀይር አጀንዳ ለኢህዴግ ስራ አስፈፃሚ ም/ቤት ውሳኔ ነገ ሊያቀርቡ መሆኑን አለምነህ ዋሴ በሰበር ዜናው ዘግቧል
አለምነህ አንድ ከፍተኛ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣን በጣም ቅርብ ሰው ነገሩኝ ብሎ በዘገበው መሰረት። ” የከተማ የመንግስት ሰራተኞች ስብጥር 30% ከኦሮሞ ተወላጆች እንዲሆን “አዲሱ አዋጅ ይጠይቃል፣የአዲስ አበባ ሰም ወደ ፊንፊኔ ይቀየራል ፣አፋን ኦሮሞ የአገሪቱ ሁለተኛ ቤሄራዊ ቋንቋ ይሆናል ሲል ዘግቧል ።ዝርዝሩን ያዳምጡት.. .
↧
ሰበር ዜና፦ የአዲስ አበባን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ፖለቱካዊ ይዞታ በስር-ነቀል መልኩ የሚለወጥ አጀንዳ በነገው ዕለት ለኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀርባሉ -(አለምነህ ዋሴ አዋዜ )
↧