Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

“ኢትዮጵያዊነት አደጋ ላይ የወደቀበት ጊዜ ላይ ደርሰናል” –ቴዲ አፍሮ (ሙሉ ቃለምልልስ)-VOA Amharic

$
0
0

ቴዲ አፍሮ ከአሜሪካ ድምጿ (ቪኦኤ) ጽዮን ግርማ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ሰፋ ያሉ ምላሾችን ሰጥቷል፡፡በምላሹም“ኢትዮጵያዊነት አደጋ ላይ የወደቀበት ጊዜ ላይ ደርሰናል……ያገር ህልውና የራስ ህልውና ነው፤ የጋራ ህልውና ነው፡፡ ሀገራችን መዳን የምትችለው ኢትዮጵያን እንቀደመው መንፈስ በአንድነት ሆነን በፍጹም ቅንነት ለመቀጠል እና ለማስቀጠል በጋራ ስንጥር ነው፡፡ ምክንያቱም ይሄ ቢሆን ደስ ይለኛል የሚያስብል አይደለም መሆን ያለበት እና የህልውናችን መሰረት ነው፡፡”…ይላል ሙሉ ቃለምልልሱን ያዳምጡት ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles